💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ሰከራተል መውት (የሞት ስካር)


♨️በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
①) የሞት ስካር አስጨናቂነት
②) የሰዎች ሁኔታ በሞት ስካር ጊዜ
③) የመልእክተኛው አሟሟትና ጭንቅ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

↪️ ክፍል 0⃣6⃣ ↩️


🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1

ክፍል አንድን ለማገኘት⤵️⤵️⤵️

https://t.me/Asselefya1/1115
https://t.me/Asselefya1/1115
💎ሀያዕ " አይን" አፋርነት " መልክ ፣
ቢኖረው" ከየትኛዋም" ቆንጆ
ሴት በላይ ፣ውብ ይሆን ነበር።💎

🌸
#ኦኽታየ_ሀያዕ_ካለሺኮ_ውድ ነሺ በሱ ላይ ደግሞ ኢማን ጋር ስሆን አቤት ውበት ያኦኽቲ ኢቲቂሏህ ቁጥብ ሁኚ!!🌸

ڪـونےغاليـة عفيفة نقية
Kitabu Tewhid #7
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 6⃣ ↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ጊዜ ማለት ላንተ ለኔ ላንቺ ልዩ ስጦታ ነው!!ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ጊዜ ሂወት ነው ሂወትን በከንቱ ነገር ማሳለፍ እንደሻማ ማቅለጥ ነው!!
#ሸጋዬ_ብቸኛ_ብትሆኚ! ብቸኝነት በፍፁም አይሰማሺ! #ጨረቃ ለብቻዋ ሆና ውብ ነችና እናማ አንቺም ብቸኛ ብትሆኚ ውብብብ ነሺ‼️

👉ደግሞ ከሁሉም በላይ የሆነው ጌታሽ ካንቺጋ ነው። لاتحزني‼️
💎በተውሒድ ታንፀው ሀቅን የሚፈርዱ፡
ቀጥ ብለው ቆመው ሣይወላገዱ፡
በመንሀጁ ሰለፍ መሥመር የሚሔዱ፡
አሉ ምርጥ ጀግኖች ተራራ እሚንዱ።
ልቤ ሆይ!!

ልቤ ሆይ! ልብ አድርግ … ለመልካሙ ትጋ … ከክፋት ተገታ
ምላሴ ሆይ! እረፍ … ጦስህ ያስፈራኛል … በጧትም በማታ

እጄ ሆይ! ተመከር … "እጄን በ’ጄ" እንዳልል … በሚያስጨንቅ ቦታ
እግሬ እግር አታብዛ … ታዋርደኛለህ … በጭንቁ ቀን ለታ
አዋጅ ሰምቻለሁ … እጅግ የሚያስፈራ … ከሰማዩ ጌታ።

(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) [النور 24]

"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24]

Ibnu Munewor

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🎧የተዋበ ተሰጥዖ🌸

~ለልብ የተላከ መልክት

የቀልብ ማረፊያ

~የህመሞች መፈወሻ

የሰላም ባለቤት እርጋታን ሚያለብስ የጋሉ አንጀቶች መስከኛ ሰላምን ሚሰጥ የቀልባችን መድሀኒት!!

የተዋቡ ድምፆች
የአሏህ ስጦታዎች ናቸው...
🎧🍂سورة مريم🍃

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
▪️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب


↪️ ከሶላት በኋላ የሚባሉ ዚክሮች

🔹የሱረቱል ኢኽላስ
🔹የሱረቱል ፈለቅና
🔹የሱረቱ አንናስ ትርጉም


↪️ ክፍል 1⃣2⃣ ↩️


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 2⃣4⃣ ↩️


↪️ ከወንድ የሚመሳሰሉ ሴቶች
↪️ በሚድያ ለሚወጡ ሴቶች
↪️ አንዳንድ ኒቃብ በለበሱ ሴቶች ላይ የሚታዩ ስህተቶች

🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
♦️ሴቶች ከቤት ሲወጡ ሊጠብቁዋቸው የሚገቡ ሥነ ምግባሮች ♦️

📌ምስጋና ለዓለማት ለአላህ ምስጋና ይሁን ፤ እንዲሁም ለዓለማት እዝነት አድርጎ በላክው ላይ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለባልንጀሮቻቸው እና ለወንድሞቻቸው እስከ ፍርድ ቀን ድረስ ሰላም ይሁን ፡፡

🔺አንዲት ሴት ቤቷን ለቃ ስትወጣ ልጠብቀው ከሚገቡ ሥነ-ምግባሮች መካከል-

🔸 1_ ሂጃብ። ልትለብስ ይገባታል ሸሪአዉን በጠበቀ መልኩ ልትለብስ ይገባል ጥባብና አካላትን ሊያሳዩ የሚችሉ አልባሳትን ልትርቅ ይገባል

🔸 2_ ሽቶ ከመቀባት ልትርቅ ይገባታል

3:— ስትጓዝ እርመጃዋን ዝቅ ልታደርግ ይገባል የጫማዋ ጩሁት ለፈተና ስለሚያጋልጣት ፡፡

ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ እንዲህ ይላል “ከጌጦቻቸው የሚደብቁትን ያውቁ ዘንድ እግራቸውን አይምቱ ፡፡” [አን-ኑር 31] በዘመናችን በከፍተኛ ተረከዝ ተጎዳን ፡፡
ስለዚህ ሴትየዋን የለበሰች እና ጫማዋ ድምፅ ያለው እና ምናልባትም በእግር ልትሄድ ትችላለች ፣ እናም ነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ አሉ “ሴቲቱ እርቃኗን እና በምትወጣበት ጊዜ ሸይጧን ወደ እሷ ይመለከታል። ”አል-ቲርሚዚይ በኢብኑ መስዑድ (ረዐ) ላይ እንደተረከው።

4_ ከእህቷ እህት ጋር እየተራመደች ከሆነ ወንዶችም ካሉ እሷ ከጓደኛዋ ጋር መነጋገር የለባትም ይህ ማለት ደግሞ የሴትየዋ ድምጽ አውራህ ማለት አይደለም ነገር ግን የወንዶች የሴቶች ድምጽ መስማት ወደ አመፅ ሊያመራ ይችላል ፡፡

5_ ባለትዳር ከባለቤቷ ወይ ካላገባች ከአሳዳጊዋ ፈቃድ መጠየቅ አለባት ፡፡

6_ የጉዞው ርቀት ሰፊ ከሆነ ሙህሪም ከሆነ ጋር ቢሆን እንጂ ልትንቀሳቀስ አይገባም ለዚህም ማስረጃችን

ኢብኑ አባስ አላህ ስራዉን ይወደድለትና ያስተላለፈው በኻሪ የዘገቡት ሀዲስ ነው“አንዲት ሴት ሙህሪሟ ጋር ቢሆን እንጂ ጉዞን እንዳትጓዝ ”

7:—ወንዶች በብዛት በሚጓዙበት መንገድ ልትጓዝ አይገባም ሌላ መንገድ መቀየር

8:— በሃያ ልታጌጥ ይገባታል

9:— ዓይኖቿን ዝቅ ማድረግ አለባት ፡፡

10:— መገላለጥን አስባ ከቤቷ ውጭ ልብሷን ልታወልቅ አይገባም

📚 من كتاب نصيحتي للنسآآ للشيخة أم عبد الله الوادعية
አቡ አዩብ

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ቁንጅናሽ ወደ ትዳር ሊያመራሽ ይችል ይሆናል!!!
መጥፎ ባህሪሽ ግን ወደ እናትሽ ቤት ሊመልስሽ ይችላልና ጠንቀቅ በይ!!!

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
መልካም ሴት
የአላህ ስጦታ እንጂ
ምርጫ አይደለችም።
መልካም ሴት ሁሌም
መልካም ናት ማንም ሊቀይራት
አይችልም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◼️የጅሙአ ቀን ሰለዋትን እናብዛ


إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
↪️ አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ ሶለዋት ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመልእክተኛው ላይ ሶለዋት አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
📚(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)

اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد


https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
سورة الكهف للشيخ مشاري
🔁 سورة الكهف 🔁

↪️ማራኪ_የሱረቱል_ከህፍ

🔷የቻለ ይቅራ መቅራት ያልቻለ ያዳምጥ


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 26ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
↪️አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር↩️


↪️ ሐዲሥ ቁጥር –2⃣6⃣


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔺حفظه الله تعالى
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
#አንድ_ቀበሌ_ላይ
#አንድት_ኒቃቢስት_ጀግና_አይገርምም!!?
~~~~~~~~~~~~~~~~
#የጉዞዬ_ገጠመኝ!!
#ከኒቃቢስቷ_ፕላኔት_ጋር

ምሽቱን ደሴ ከተማ አዝሀር መስጂድ ከሱና ከዋክብቶች ጋር ደስ በሚል ሀለቃ ተደምመን አምሽተን ከወንድሜ ጋ አብረን አድረን ጧት ሲነጋ እኔም ወደ ፍርድ ቤት ጉዳይ ነበረኝና በቶሎ አጠናቅቄ ወደ መናኸሪያ ገባሁ።

ወደ መናኸሪያ እንደገባሁ ብዙም ሳልቆይ ወደ ምሔድበት ከድጆ 016 ቀበሌ መኪና አገኘሁና ተሳፈርኩኝ በአሏህ ፈቃድ ጉዞው ተጀመረ።

ﻗَﺎﻝَ ﺍﻟﻠﻪ ﺗَﻌَﺎﻟَﻰ : ﴿ﻭَﺟَﻌَﻞَ ﻟَﻜُﻢْ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻔُﻠْﻚِ ﻭَﺍﻷَﻧْﻌَﺎﻡِ ﻣَﺎ ﺗَﺮْﻛَﺒُﻮﻥَ ۝ ﻟِﺘَﺴْﺘَﻮُﻭﺍ ﻋَﻠَﻰ ﻇُﻬُﻮﺭِﻩِ ﺛُﻢَّ ﺗَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﻧِﻌْﻤَﺔَ ﺭَﺑِّﻜُﻢْ ﺇِﺫَﺍ ﺍﺳْﺘَﻮَﻳْﺘُﻢْ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺗَﻘُﻮﻟُﻮﺍ👈 ﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺳَﺨَّﺮَ ﻟَﻨَﺎ ﻫَﺬَﺍ ﻭَﻣَﺎ ﻛُﻨَّﺎ ﻟَﻪُ ﻣُﻘْﺮِﻧِﻴﻦَ ۝ ﻭَﺇِﻧَّﺎ ﺇِﻟَﻰ ﺭَﺑِّﻨَﺎ ﻟَﻤُﻨْﻘَﻠِﺒُﻮﻥَ﴾👉 ‏[ ﺍﻟﺰﺧﺮﻑ 14-12: ‏]

የተወሰነ ከተጓዝን በኋላ አንድት ሁለገብ (የተለምዶ)ልብስ የለበሰች እህት ጋር ከዋክብቷ ኒቃቢስት እህቴ መጣች መኪናው ሞልቶ ስለነበር ከኋላ ወንበር ነበርኩኝና እርሷም ከጓደኛዋ ጋር ከኋላ መጣች ከመካከላችን አንድ ታላቅ ሽማግሌ አባት አሉ #በስልኳ_ደዕዋ እያዳመጠች ነው።

ከዚህ ገጠር ላይ ኒቃቢስት ያውም መስፈርቱን ያሟላ ኒቃብ #ተገረምኩኝ_ተደሰትኩኝ ደዕዋዋን እያደመጠች ትንሽ ከተጓዝን በኋላ ከመካከላችን ያሉት አባት ወረዱ የምታደምጠውን ደዕዋ ለመስማት ጓጉቸ ነበርና ሳደምጠው.........
#አትንካው_ኒቃቤን!!የሚለው ግጥም ነው።

ተገረምኩኝ ግጥሙን በተመስፆ አንገቷን ደፍታ በተመስፆ እያደመጠችው ይመስል ነበርና የሆነ ብሶት እንዳለባት ተሰማኝ ግጥሙን እንደጨረሰች...........

#የኔ_እህት_ገጣሚውን_ታውቂዋለሽን!!?
ስል ጠየቅኳት
#አይ_አላውቀውም ግን በግሩፕ ያስተምረናል አለችኝ።
#እኔ___ነኝ__አልኳት!!
የደነገጠች መሰለኝ እና ፀጥ አለችኝ

ልጂቷ ከድጆ 017 ቀበሌ ጣጢሳ አካባቢ መሰለችኝ ወሏሁ አዕለም።

እናም መውረጃዋ ቀርቦ ነበርና....
የዚህ አካባቢ ተወላጂ ነሽ አልኳት!?
#አወ_አለችኝ
አካባቢያችሁ የሱና ጀመዐ አለን!!? አልኩ

#የለም_ብቻየን_ነኝ_አለችኝ
#ኢና_ሊላሒ_ወኢና_ኢለይሒ_ራጂዑን
.......በጣም ደነገጥኩኝ ብቻዋን በዚህ አለባበስ እዚህ ማህበረሰብ ጋር ያ አሏህ!!

በጣም ተሰማኝና አብሽሪ አሏህ ክፉ አይሰራም ብያት በፀጥታዬ ውስጥ እያሰብኳት መውረጃዋ ደረሰና ከጓደኛዋ ጋር ወረደች።

ብቻዬን ነኝ ስትለኝ ወላሒ እምባዬ መጣ እውነትም የሀቅ ሰወች እንግዶች ከመሆናቸውም ባሻገር ጥቂቶች ናቸው።

አብሽሪ እህታችን ብቻሽን አይደለሽም።
አብሽሪ ተራርቃችሁ እንጂ ብዙ ጀግና እህቶች አሉሽ።
አብሽሪ አሏህ ፅናቱን ጥንካሬውን ብርታቱን ይለግስሽ።

ብቻየን ነኝ አለችኝ ያች የሱና ኮከብ አሏህ ይጠብቅሽ
አሏህ ይቁምልሽ እህቴ በርች የጀነት ሰወች እንግዶች ናቸው።
#አሏህም_ስለ_እንግዶቹ_እንድህ_አለ
ﻫﺆﻻﺀ ﻫﻢ ﺍﻟﻐﺮﺑﺎﺀ، ﻭﻫﻢ ﺍﻟﺬﻳﻦ ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ تعالى ﻓﻴﻬﻢ ﻭﻓﻲ ﺃﺷﺒﺎﻫﻬﻢ :
👈 ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺭَﺑُّﻨَﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺛُﻢَّ ﺍﺳْﺘَﻘَﺎﻣُﻮﺍ ﺗَﺘَﻨَﺰَّﻝُ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢُ ﺍﻟْﻤَﻼﺋِﻜَﺔُ ﺃَﻟَّﺎ ﺗَﺨَﺎﻓُﻮﺍ ﻭَﻻ ﺗَﺤْﺰَﻧُﻮﺍ ﻭَﺃَﺑْﺸِﺮُﻭﺍ ﺑِﺎﻟْﺠَﻨَّﺔِ ﺍﻟَّﺘِﻲ ﻛُﻨْﺘُﻢْ ﺗُﻮﻋَﺪُﻭﻥَ ۝ ﻧَﺤْﻦُ ﺃَﻭْﻟِﻴَﺎﺅُﻛُﻢْ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺤَﻴَﺎﺓِ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﻭَﻓِﻲ ﺍﻵﺧِﺮَﺓِ ﻭَﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣَﺎ ﺗَﺸْﺘَﻬِﻲ ﺃَﻧﻔُﺴُﻜُﻢْ ﻭَﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣَﺎ ﺗَﺪَّﻋُﻮﻥَ👉
‏[ ﻓﺼﻠﺖ 31-30: ‏]
#አብሽሪ_በኒቃብሽ_በርች
#ፈፅሞ_እንዳትሰለች
አሏህ ሞደል አድርጎ ጀግና ጓደኞችም እንድፈጥርልሽ አሏህን እንማፀነዋለን።
ውዱ ነብይም ስለ እንግዶች ይህን ብስራት ተናግረዋልና ተደሰችበት እህት አለሜ፦

ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ ﺻﺤﻴﺢ ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺤﻪ، ﺟﺎﺀ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ  ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ : ﺑﺪﺃ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻏﺮﻳﺒﺎً ﻭﺳﻴﻌﻮﺩ ﻏﺮﻳﺒﺎً ﻛﻤﺎ ﺑﺪﺃ ﻓﻄﻮﺑﻰ ﻟﻠﻐﺮﺑﺎﺀ...
ﻓﻬﻮ ﺣﺪﻳﺚ ﺻﺤﻴﺢ ﺛﺎﺑﺖ ﻋﻦ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ، ﺯﺍﺩ ﺟﻤﺎﻋﺔ ﻣﻦ ﺃﺋﻤﺔ ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ ﻓﻲ ﺭﻭﺍﻳﺔ ﺃﺧﺮﻯ :..
ﻗﻴﻞ : ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ! ﻣﻦ ﺍﻟﻐﺮﺑﺎﺀ؟
ﻗﺎﻝ : ﺍﻟﺬﻳﻦ ﻳﺼﻠﺤﻮﻥ ﺇﺫﺍ ﻓﺴﺪ ﺍﻟﻨﺎﺱ،
ﻭﻓﻲ ﺍﻟﻠﻔﻆ ﺍﻵﺧﺮ :
ﻳﺼﻠﺤﻮﻥ ﻣﺎ ﺃﻓﺴﺪ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻣﻦ ﺳﻨﺘﻲ،
ﻭﻓﻲ ﻟﻔﻆ ﺁﺧﺮ :
ﻫﻢ ﺍﻟﻨﺰﺍﻉ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺒﺎﺋﻞ، ﻭﻓﻲ ﻟﻔﻆ ﺁﺧﺮ :
ﻫﻢ ﺃﻧﺎﺱ ﺻﺎﻟﺤﻮﻥ ﻗﻠﻴﻞ ﻓﻲ ﺃﻧﺎﺱ ﺳﻮﺀ ﻛﺜﻴﺮ .
ﻓﺎﻟﻤﻘﺼﻮﺩ ﺃﻥ ﺍﻟﻐﺮﺑﺎﺀ : ﻫﻢ ﺃﻫﻞ ﺍﻻﺳﺘﻘﺎﻣﺔ، ﻓﻄﻮﺑﻰ ﻟﻠﻐﺮﺑﺎﺀ
#አወ_እውነትም___!!
የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቸው።

በዚህ ሰበብ በአሏህ ፈቃድ
#ኒቃቢስቷ_ፕላኔት_ነሽ_አንች!! የሚለውን ግጥም በድምፅ ይለቀቃል ኢንሻ አሏህ!!

#አወ_እውነትም_አንች_ፕላኔት_ነሽ
አሏህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን በርቱ ምድርንም ሙሏት ፅኑ ቀጥ ባለው መንገድ ማንንም ሳትፈሩ ሒዱበት የወቃሽ ወቀሳ አያስጨንቃችሁ።

በወንድማችሁ ኑረዲን አል አረቢ

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
《የባል ሀቅ》


ኡሙ ሰለማህ አላህ ይውደድላትና ባስተላለፈችው ሀዲስ ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል

《 ማንኛዋም ሴት(ሚስት) ባሏ ከሷ(የተገኘውን ስራ) የወደደላት ሆኖ ከሞተች ጀነት ገባች》

ኢማሙ ቲሪሚዚ ሀሰን በሆነ እና ሀኪም ሶሂህ በሆነ ዘገባ ዘግበውታል።

እናም ትዳር የያዛችሁ እህቶች ለባሎቻችሁ መልካም ሁኑ፣ ያላገባችሁም ይህን ትልቅ ደረጃ አንግባችሁ ለትዳር ተሰነቁ።
https://t.me/Asselefya1
♨️ኢማም ረቢዕ ቢን ሃዲ አልመድኸሊ ((حفظه الله تعالى))እንዲህ ይላሉ:-
‎"الحق مُرٌّ على كثير من الناس، إلا من يوفقهم اللّه."

#ለብዙሃኑ ሕዝብ ሐቅ መራራ ናት። አሏህ ያደላቸው ሲቀሩ።»

[‎عمدة الأبي - ص76]