💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንዳዴ ልካችን አዉቀን ካልተቀመጥን የሚከተለን ነገር የከፋ የሚሆን እና ምን ልላችሁ ነዉ ልካችን አዉቀን እንቀመጥ ! ይሄ ራስን የሌለ ከፍ ከፍ ማድረግ መዉደቂያዉ የከፋ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
አንዳንድ ወንድ  በጣም ያወቀሽ ሲመስለው ይንቅሻል !! ንግግርሽ ቁጥብ ይሁን መሆን እስካለበት ድረስ ብቻ እንጂ እስኪንቅሽ ድንበር አትክፈቺለት ቆፍጣና እና ኮስታራ እንስት ሁኚ!!

=
t.me/https_Asselefya1
ሚስቱን ወይም እህቱን ፎቶ አንስቶ ፕሮፋይል ላይ የሚለጥፍ ሰው ደዩስ ነው። ደዩስ ደግሞ ጀነት አይገባም ሲሉ የእዝነቱ ነቢይ ተናግረዋል!!
منقول

=
~ከፍ ባልክ ቁጥር ጥንቃቄህ ሊጨምር ግድ ነው።ከሁለተኛ እና ከአስራ ሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚወድቁ ሰዎች ጉዳታቸው እኩል አይሆንም።

ኢማንህ ሲጨምር ፣ስብዕናህ ሲዳብር፣ሰዎች ዘንድ ያለህም ተቀባይነት ከፍ ሲል በደንብ ተጠንቀቅ ። áŠ áˆá‹Ť ከወጣህበት ከፍታ ተምዘግዝገህ ትፈርጣለህ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
“ቻይነት ነገሮችን መሸፈኛ ነው። አዕምሮ ወሳኝ የሆነ መቁረጫ ነው። የባህሪህን ክፉነት በቻይነትህ ሸፍነው። መጥፎ ሰሜትህን በአዕምሮህ ታገለው።”

[] ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ (ረዲየላሁ ዐንሁ) []

https://t.me/asselfya
بكـــى عبد اللــه بــن رواحـــة رضـــﮯ اللــه عنــہ فبكت امـــرأتــه، فقــال : ما يبكيــك؟
قالــت : رأيتك بكيــت فبكيت لبكائك.

📔 صفـــة الصفوة: 【 482/1 】

~የሰለፍ ሴቶች እውነተኛ ፍቅር.....

አንድ ቀን ዐብደሏህ ኢብኑ ረዋሃ ረዲየሏሁ ዐንሁ አለቀሰ ከዚያ ሚስቱም ከእሱ ጋር አብራው አለቀሰች:ከዚያ ዐብደሏህ ኢብኑ ረዋሃ ለምን ታለቅሻለሽ ብሎ ሲጠይቃት እንዲህ  አለች "አንተ ስታለቅስ አየውህና አለቀስኩኝ ፡፡

صفة الصفوة 482/1
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ገንዘብ
ለትዳር መስፈርት ነው
ምንም አይኑረው ፂም ብቻ ይኑረው ለሚሉት አድርሱልኝ
[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
ገንዘብ ለትዳር መስፈርት ነው ምንም አይኑረው ፂም ብቻ ይኑረው ለሚሉት አድርሱልኝ
☞ምነዉ አታብዙት ሴቶችዬ!! ገንዘብ መስፈርት ነዉ ለትዳር ። ገና ለገና ወንድ በፂሙ ስለሚያምር ፂም ብቻ ይኑረዉ የምትሉ ወሬኛ ናችሁ 8ቀን አብራችሁ አትቀመጡም የቤት ቁሳቁስ ጎደል ብትልባችሁ አረ ይሄ ተይዉ ፂም ብቻ ብላችሁ ጥላችሁ የምትጠፉ እንደሚሆን ብናወራ ጥሩ ነዉ እሺ።

☞የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም። ድን ፀባይ ፂም ብቻ ይኑርህ ሌላ ችግር የለብኝም ብለዉ እየገቡ የስንት ወንድሞች ሂወት ያበላሹ ብዙ ሴቶች አሉ እንደወሬ ይመች መስሏቸዉ ሲቅለበለቡ ከዛ ሲገቡ 8ቀን ማደር አይችሉም ፈታኝ ሲሉ።

☞ወንድሜዋ ብር ሳይኖርህ የሴት ወሬ ስምተህ ትዳር አትመስርት !!አቅም ሲኖርህ ቀስ ብለህ ግባ በኋላ አንተዉ የምትጎዳ መልሳ ቁም ስቅልህ የምታሳጣህ አስብበት bro! ከድንህ ከፀባይ ከፂምህም ጋር ብርም ይኑርህ እሺ! ስራ ስራ አታማርጥ ከሰራህ ትለወጣለህ እሺ ! ተከብረህ ትኖራለህ ካለህ እሺ !! ነገርኩህ ጨርሻለሁ✍️

=
ተገላልጦ መሄድ ጥሩ ስነ_ምግባርን ጥሩ አኽላቅን የሚያጠፍ ጀርም ነዉ። ፀያፍ ተግባሮችእና ፀያፍ ቃላቶች ማህበረሰቡ ዉስጥ እንድሰራጭ የሚያደርግ ነዉ። ፀያፍ ቃል ፀያፍ ተግባር አይን_አዉጣነት እንድስፍፍ የሚያደርጉ ኢብሊስ እና የኢብሊስ ሰራዊቶች ናቸዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
يزيد الجعفري
﴿خِتامُهُ مِسكٌ وَفي ذلِكَ فَليَتَنافَسِ المُتَنافِسونَ﴾

يزيد الجعفري


ከቁርአን ጋር እንኑር
﴿وَنَضَعُ المَوازينَ القِسطَ لِيَومِ القِيامَةِ فَلا تُظلَمُ نَفسٌ شَيئًا وَإِن كانَ مِثقالَ حَبَّةٍ مِن خَردَلٍ أَتَينا بِها وَكَفى بِنا حاسِبينَ﴾

عبدالعزيز الغامدي


~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

(( ألا أُخبركم بأحبِّكم إليَّ وأقربِكم مني مجلسًا يومَ القيامةِ ؟ - فأعادها مرتَين أو ثلاثًا ، -
قالوا : نعم يا رسولَ اللهِ !
قال : أحسنُكم خُلُقًا ))

"ከናንተ ውስጥ እኔ ዘንድ ይበልጥ የተወደደውና በቂያማ ቀን ማረፊያው ለኔ ይበልጥ የቀረበውን አልነግራችሁምን?" - ሁለቴ ወይም ሶስቴ ደጋገሟት።

"አዎ የአላህ መልእክተኛ ሆይ!" አሉ።
" ስነምግባሩ ይበልጥ ያማረ የሆነው ነው" አሉ።
ሸይኹል አልባኒይ - ረሒመሁላህ - ሶሒሕ ብለውታል። [ሶሒሑ ተርጊብ፡ ቁ. 2650] [ሶሒሑል አደቢል ሙፍረድ፡ ቁ. 2ዐ6]

Ibnu Munewor
=
⇝የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

⇝ የዋትሳፕ ቻናል፦
https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

⇝ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
ሚስት ሆይ❗️
=====
ሚስት ሆይ❗️ ባልሽ አንችን ባከበረሽ ቁጥር አንችንበተንከባከበሽ  ቁጥር አንችን ለምትጠይቂውነገር ሁሉ ቶሎ ወዲያው እሺ ብሎተግባራዊ ባደረገልሽ ቁጥር ለእርሱ ያለሽ ክብርና ፍቅር እየጨመረ ሊሄድ ይገባል»።  ኩራት  በባልሽላይ ይቅርና  በሌላም አካል ላይ ሊታይብሽ አይገባም ።


ኡሙ ዑበይዳ

@yesunawakonjobetwuhidyabebech
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የሚስኪን እህቶቻችንን ገንዘብ በትዳር ስም የምትዘርፉ ፣ ለዓመታት የደከሙበትን መና የምታስቀሩ ወንዶች አላህን ፍሩ ! ደካሞችን (ሴቶችን ፣ ልጆችን ፣ ሽማግሌዎችን ) መበደል ጠንካሮችን ከመበደል በእጅጉ የከፋ ነው ! እንዲህ ዓይነቱን ግፍ የምትፈፅሙ ሁሉ ! አትጠራጠሩ ! ዋጋችሁን ከፍትህ ባለቤቱ አላህ ታገኙታላችሁ !

ሴቶቻችን - ከእንዲህ አይነቱ ዘራፊ ራሳችሁን ጠብቁ ... ያማረን ውጫዊ ገፅታ ና የተጌጠን ንግግር በመስማት አትታለሉ !
☞ለአላማ መድከም እርፍት ነው።
☞ ያለአላማ ማረፍ ድካም ነው ።

~
አይ የዛሬ ዘመን ሴቶች እያልክ አይንህን ያለ ገደብ አትልቀቅ ልብህ ላይ በቶሎ የማይሽር በሽታ ነው እምታከማቸው።ዐይንህን ስበር....!!

አሏህ ሆይ ዐይናችንን አንተ ከከለከልከን ነገር ላይ መስበርን አግዘን...
!

~
t.me/https_Asselefya1
ጌታዬ ሆይ!

በዱንያ ላይ ከሰዎች ፊት በአኺራ ካንተ ፊት ከመዋረድ ጠብቀን።


=
t.me/https_Asselefya1
ይድረስ ለነ ዘዉ....

ትዳር ማለት ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ዘው ተብሎ የሚገባበት ባዶ ቤት አይደለም!!

منقول
=