💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የታገለ(የለፋ) ያገኛል። የዘራ ያጭዳል።አንተ የምትለፋበትናን የምትዘራውን የዘር አይነት ምረጥ።"እንቧይ ዘርቶ ሎሚ" አይለቀምም።

=
አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነዉ ግን ሸጋ ነች ዉሰዱ ስጦታ ይሁንላችሁ ሴቶችዬ 🌸

~
ካልተጠቀምሽበትና ራስሽን ካልቀየርሽ የኡስታዝ ወይንም የሼይኽ ሚስት መባሉ ከስም የዘለለ ትርጉም አይኖረውም ።
የነብይ ሚስትም ሁና ጀሐነም የገባች አለች!


ራስሽን ቀይሪ እያልኩሽ ነው እህት !

منقول

=
t.me/https_Asselefya1
'صالح الأنصاري'
<unknown>
 ŮˆŮŽŮ„Ů’ŘŞŮŽŮƒŮŮ† مِّنكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى الْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ ۚ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ (104)

صالح الأنصاري
=
🌸ከቁርአን ጋር እንኑር🌸
#تصاميم_ابن_عثيمين_رحمه_الله

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

كلما تدبر الإنسان هذا القرآن العظيم وتذكر بما فيه؛ فإنه تحصل له بركته عليه في عمره، وفي عمله، وفي يقينه، وفي جميع أحواله.

(التعليق على القواعد الحسان / ص16).
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Voice message
ብቻ አሏህን ፍራ!

ራስክን አትስቀለው ተራ ነኝ ብለህ በል
ለባልደረቦችህ  ውዳሴ አትዘንበል
መንደር  ስላጦዘህ ልብህ አይሸንገል

ስንት አለ ከኔ ጋር ብለህ ከቶ አታስላ
ተቅዋህ ያስጨንቅህ እሱ ነው ከለላ

ለራስ ስትሟገት ግዜህን አትግፋ
እኔ 'ኔ በማለት ጉንጭህን አታልፋ


ቢዘልፉህ አታስብ ወሰንን ቢያልፉብህ
ከራስ ስትመክት እለቱ አይምሸብህ
ከንቱ ነው እለፈው ያለቱን ቢሉብህ


ተቅዋህን ሰንቀው ፈጣሪህን ፍራ
የተግባር ሰዉ ሁነው ሳትደክም ስራ

ተውሒድ ተውሒድ እያልክ አጥብቀህ ተጣራ !
ሰውን ተወዉ ወዲያ ያወራውን ያውራ!


ብቻ አሏህን ፍራ!

=
https://t.me/Muhammedsirage
Audio
↷ግጥም በአረበኛ ↶

ﻻﻣﻴﺔ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻮﺭﺩﻱ

=
t.me/https_Asselefya1
ጭንቅላቱ ላይ ጥምጣም ሳይደረግ በገበያ ላይ የሚመላለስ አልነበረም፤ዕብድ ቢሆን እንጁ!

አል-ሀፊዝ ኢብኑ ከሲር ስለ ኢብኑ ኸሩፍ―አቡል ሐሰን ዐልይ ቢን መሀመድ― (የሲበወይህን ኪታብ ሸርህ ያደረገ) ስለሱ የህይዎት ታሪክ ሲያውሩ እንድህ ይላሉ፦

«ጭንቅላቱን ሳይሸፍን ወደ ገበያ ቦታዎች ይሄድ ነበር።በህይወቱ መጨረሻ ላይ አዕምሮውም ተለወጠ። በሰማንያ አምስት አመቱ ሞተ።
📚 "البداية والنهاية" (١٧/٧

~
t.me/AbuSufiyan_Albenan
«አንዲት ገጠሬ ሴት ባልሽን እንደዚህ
ልታፈቅሪው የቻልሽበት ምክንያት ምንድን
  ነው ተብላ ስትጠየቅ:-Âť


①ሲወጣም ሲገባም በፈገግታ በመሆኑ
②ቤት ያፈራውን ያለወቀሳ በመመገቡ
③በጠፋ ነገር ባለመውቀሱ ብላ መለሰች።

«በተመሳሳይ ሚስቱን በእጅጉ የሚያፈቅርን ገጠሬ ለምን እንዳፈቀራት ሲጠይቁት:-»

①በኢስላም ጥላ ስር በመጠበቋ
②ቃላቶቿ ለስላሳና ማራኪ በመሆኗ
③ስህተቶችን ስታገኝብኝ አይኖቿን ዝቅ በማድረጓ (ባለመከታተሏ)
④ ክብር የሚያጎድፉ ነገራቶችን ባለመፈፀሟ ነው ብሎ መልስ ሰጠ ይባላል።

=

t.me/https_Asselefya1
↰ تلاوة طيبة

الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


=
በድምፀ የምታቋቸዉ ጓደኞቻችሁ በአይናችሁ ብታዬዋቸዉ ምን ይሰማችሁል እ!? የምር ደስ ይላል ዉደታም ይጨምራል 🌹weddd🌸

ሰላም ያሳድራችሁ ፁሁፌ ጧት አመጣለሁ🛴

=
'عمر بن عبدالعزيز'
<unknown>
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ (86)

عمر بن عبدالعزيز
t.me/https_Asselefya1
ወንዶች አላህን ፍሩ!
~
ከኒካሕ እና ፍቺ ጋር በተያያዘ በሴቶች ላይ ግፍ የሚፈፅሙ ወንዶች በጣም በዝተዋል። ሰዎች አላህን ፍሩ። በስጋ እህቶቻችሁ ላይ ቢፈፀም የማትቀበሉትን በደል ሌሎች ሴቶች ላይ አትፈፅሙ። ወላሂ ለዚህ ውጥንቅጡ ለወጣ ዱንያ ብላችሁ ኣኺራችሁን አታጨልሙ። ዛሬ ላይ ከሚያለቅሱት እህቶች በላይ የናንተ ኣኺራ ነው የበለጠ የሚያስፈራው። ደጋግማችሁ አስቡበት።

Ibnu Munewor

=
* የቴሌግራም ቻናል « t.me/IbnuMunewor

* የዋትሳፕ ቻናል፦ whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

* ፌስቡክ « www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
የምንችለውን እናስተምር
~
ኢብኑል ሙባረክ - ረሒመሁላህ - "ከእድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረህ ብትባል ምን ትሰራ ነበር?" ተብለው ተጠየቁ።
"ሰዎችን አስተምር ነበር" አሉ።

[አልመድኸል ኢለሱነን፣ አልበይሀቂይ፡ 309]

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡- t.me/IbnuMunewor
ሴት ልጅ ክብሯን የሚጠብቁላትንና ለቁጥብነቷ ምሽግ የሚሆኗትን ህጎች ስለማብራራት
1 ሴት ልጅ ብልትን በመጠበቅ እና አይንን በመስበር እንደ ወንድ የታዘዘች ስለመሆኗ
አላህ እንዲህ ይላል፦
ď´ż قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ (*) وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ ď´ž [ سوع؊ النور: 31-30]
“ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው።ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ።ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ።” (አን-ኑር፡ 30-31)

ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ አሚን “አዷኡል በያን” በሚባለው ኪታባቸው እንዲህ ይላሉ፦ “ሃያል እና ከፍ ያለው አላህ ወንድ አማኞችን እና ሴት አማኞችን ብልታቸውን እንዲጠብቁ እና አይናቸውን እንዲሰብሩ አዟል። ከዝሙት፣ ከግብረ ሰዶም፣ ሴት እና ሴት በብልት ከመፈጋፈግ ፣ ብልትን ለሰው ከማሳየት መጠበቅ ብልትን ከመጠበቅ ውስጥ ይካተታል።” ቀጥለውም “በዚህ የቁርአን አንቀፅ ከወንድ እና ከሴት ትዕዛዙን የፈፀሙ እና በሱረት አል አህዛብ የተዘረዘሩትን ክፍሎች አብረው የሰሩ በምህረት እና በታላቅ ምንዳ በእውነት ቀጠሮ ሰጥቷቸዋል።”

https://t.me/umuduha
ቆይ እኔ የምለዉ አንዳድ ሴቶች ግን የባላችሁ ቤተሰብ ለምንድን ነዉ እንደ ተራ ቤተሰብ የምትቆጥሩ ባላችሁ እነሱ እንድከባከብ የማትፈቅዱ እኔን ብቻ የምትሉ ግን በሰላማችሁ ነዉ !? የአንቺ ቤተሰቦችሽ ተይ እኔ ብቻ ቢልሺ ትወጃለሺ !? ለምን ግን !? ሀቂቃ ግርም እያለኝ ነዉ! የባል ቤተሰብ ማለት የራስሺ ቤተሰብ ናቸዉ ከማንም ባላይ አክብረሺ ራስሺ ላይ ማስቀመጥ ያለብሽ ከማንም በፊት እነሱ ማስቀደም ያለብሺ እንጅ እንደ ተራ ሰዉ አትቁጠሪ!!ልክ ቤተሰቦችሺ እንደምትወጅ እነሱንም ዉደጅ ባልሺም ቤተሰብ እንድከባከብ አግዢዉ አጠንክሪዉ እንጅ ቤተሰብ እንድጠላዉ አታድርጊዉ በወላጆቹ እንድመረቅ እንጅ እንድረገም ሰበብ አትሁኒ !!

ከትዝብት ሰፈር

=

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ቆይ እኔ የምለዉ አንዳድ ሴቶች ግን የባላችሁ ቤተሰብ ለምንድን ነዉ እንደ ተራ ቤተሰብ የምትቆጥሩ ባላችሁ እነሱ እንድከባከብ የማትፈቅዱ እኔን ብቻ የምትሉ ግን በሰላማችሁ ነዉ !? የአንቺ ቤተሰቦችሽ ተይ እኔ ብቻ ቢልሺ ትወጃለሺ !? ለምን ግን !? ሀቂቃ ግርም እያለኝ ነዉ! የባል ቤተሰብ ማለት የራስሺ ቤተሰብ ናቸዉ ከማንም ባላይ አክብረሺ ራስሺ ላይ ማስቀመጥ ያለብሽ ከማንም በፊት እነሱ ማስቀደም ያለብሺ…
አሰላሙ አለይኩም እህቴ እንደት ነሽ

ሀቂቃ አሁን ላይ በጣም በብዛት እየተስፋፋ ያለ ነገር ነዉ አላህ ይጠብቀን እኔ ወላሂ የባሌ ቤተሰቦች ከቤተሰቦቸ በላይ የሚያስቡልኝ የሚጨነቁልኝ ነበሩ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ነበር ኧረ አሁንም እወዳቸዋለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቃቸዉ ልጃቸዉ ጋር ተለያይተን እንኳን  ልጃችን ጋር ከተለያየች ብለዉ አልተዉኝም አሁንም ድረስ ይጠይቁኛል ቤተሰቦቸን ይጠይቁልኛል አድስ አባባ በነበርኩኝ ሰአት ቤተሰብ ላይ ስሄድ ተሰብስበው መጥተዉ አይተዉኝ ጧት መጥተዉ ሲያጫዉቱኝ ዉለዉ ማታ ነበር የሚሄዱት እህቱ ጭራሽ አድራም ዉላ ነበር የምትሄደዉ ወላሂ ያረብ አላህ ይዉደዳቸዉ አላህ ይጠብቃቸዉ!!  አሁን ላይ ደግሞ አማትንና የኢሻ ሶላትን በጊዜ ሲገላገሉት ነዉ የሚሉ በዝተዋል አላህ ሂድያ ይስታቸዉ ምን አይነት አስተሳሰብ እንዳላችው አላዉቅም እንደዚህ አይነት ሴቶች አላሁን ሙስተአን በስ !!

ከእህታችን በቦት የመጣ መልእክት ትምህርት ዉሰዱ ደግ ከሆንሺ እንኳን አብረሺዉ ተለይተሺዉኳ አይረሱሺም መልካም ሁኚ ለባልሺ ቤተሰቦች እሺ! ✍️

=
21-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 21

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam