💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለምሳሌ እንድህ ሞክሩ👆


መቀላቀልም ይቻላል👇
t.me/abuUseyminTigrgna
تلاوة القارئ محمد الفقيه👇👇

https://t.me/Quran_Channel_8030/115
https://t.me/Quran_Channel_8030/115

እጁግ ልብ የሚገስጥ ቂርአት አድምጡ☕️👆የማለዳ ስጦታዬ ነዉ እሺ👍
 â–šá‰áˆ­áŠ áŠ•áŠ• አትራቁት!!

قال رسول الله- - ، قَالَ : 

ÂŤ الْمَاهِرُ بِالْقُرْآنِ مَعَ السَّفَرَةِ الْكِرَامِ الْبَرَرَةِ وَالَّذِى يَقْرَأُ الْقُرْآنَ وَيَتَتَعْتَعُ فِيهِ وَهُوَ عَلَيْهِ شَاقٌّ لَهُ أَجْرَانِ Âť
(رواه مسلم)

   የአላህ áˆ˜áˆáŠ­á‰°áŠ›
  እንዲህ á‰Ľáˆˆá‹‹áˆáŚ


 "ቁርኣንን á‰ áŠ áŠá‰Łá‰Ľ á‰°áŠ­áŠ– á‹¨á‰€áˆŤ áŠĽáˆ­áˆą á‰łá‹›á‹Ľ áŠ¨áˆ†áŠ‘ áˆ˜áˆ‹áŠ˘áŠŤ áŒ‹áˆ­ áŠá‹áŁáˆ˛á‰€áˆŤ áŠ¨á‰Ľá‹śá‰ľ á‹¨áˆšáŠ•á‰°á‰Łá‰°á‰Ľ áˆáˆˆá‰ľ áŠ áŒ…áˆ­ áŠ áˆˆá‹á˘(የቂራኣውና á‹¨áŒĽáˆ¨á‰ą)"(ሙስሊም á‹˜áŒá‰ á‹á‰łáˆ)

=
t.me/https_Asselefya1
~ያ ሸባብ ፂማችሁ አትላጩ እሱ ዉበታችሁ ነዉ እሺ ...!!

https://t.me/https_Asselefya1
~ስራ ስሩ.....! በሉ ሰላም ዋሉ እኔም ልስራ ህእ 🛵

=
ትዳር ማጣፈጫ ፍቅር መጨመሪያ ነገሮች

ሴትን ማዝናናት ሁለዬ ቤት አታስቀምጣት ወደ ዉጭ ይዘሀት ዉጣ ወክ አድርጉ ከጎኗ ጎምለል ጎምለል ስትል ሚስትዬ ልቧ በሀሴት ሙልት ይላል ህእ! እንድሁም ሩጫ ተወዳደራት እሺ!

እንድሁም ዉጭ ዉለህ ቤት ስትመጣ ንፀህናህ ጠብቅ መፋቂያ ተጠቀም ራስህ ጠብቀህ ግባ እንደዉ ላብ ላብ እያልክ አትግባ እሺ! እንድሁም ቤት በምትቀመጥ ጊዜ አጫዉታት በትራስ ምታት ተቃለዳት ምግብ ስትበሉ አጉርሳት በቃ እንደ ህፃን ተንከባከባት ተብለሀል!

ከደርስ ሰምቸ ነዉ ህእ
=
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦

አንዲት ሴት የባሏን ሐቅ እስካልተወጣች የኢማንን ጣዕም አታገኝም።

=

እንደት ናችሁ ሴቶችዬ !? አስቡበት!

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ 〰➖〰➖〰➖〰➖〰   ❝ ክፍል  ⓺ ❞ ⤝⤝⤝⤝⤝⤝ قال النووي رحمه الله " ؍بت مستفيضا عن السلف  من التابعين فمن بعدهم  أن اك؍ع الحيض خمسة ؚشع يوما ، وأنهم وجدوه  كذالك عيانا،.. منهم ؚءاإ ،ولحسن ، وعبيد الله بن عمر، ويحي بن سعيد ,وربيعة ، وشريك ، والحسن بن صالح،وبن…
ልምዲን ያልጠበቀ ሀይድ
➖〰➖〰➖〰➖〰

❝ ክፍል  ⓻ ❞
⏟⏟⏟
⭞→ የሀይድጊዜዋ ከተለመደውየጊዜ ቆይታየተወሰነቀን ከጨመረና እሷም የሀይድን ደም ከኢስቲሀዷ ደም መለየት የምትችል ከሆነ (በቀለሙ፣ በጠረኑ ወይም በሌላ መሰል መለያ መንገድ ተጠቅማ የኢስቲሀዷ መሆኑን ካረጋገጠች) የሀይድን ጡህር ትታጠብና ከዚያበኋላየሚፈሰውንደምኢስቲሀዷ ትወስደዋለች፡፡


⭞→ ነገር ግን የሀይድን ደም ከኢስቲሀዷ ደም መለየት ከተሳነት የጊዜ ቆይታው ከተለመደው ጊዜ የተወሰነ ቀን ቢጨምርም ቢቀንስም ከሀይድነቱ አይወገድም። ሀይድ በደሙ መኖር አለመኖር እንጅ በታወቀው ልምድ ላይ የተገደበ ነው የሚል ምንም አይነት መረጃ የለም፡፡

⭞→ የተለመደው የሀይድ ጊዜዋ ወር በገባ በመጀመሪያው አካባቢ ቢሆንና ይህን ልምድ ባልጠበቀ መልኩ በሌላ ወቅት (በወሩ አጋማሽ ወይም መጨረሻ ላይ) ቢያጋጥማት የተለመደውን ጊዜ ስላልጠበቀ ሀይድ አይደለምተብሎ አይወሰድም፡፡

⭞→ ልምድ ያላት ሴት ያጋጠማት የደም ፍሰት ከተለመደው ቀን ይብዛም ይነስም፣ ከተለመደው ወቅት ይቅደምም ይዘግይም የሀይድ ደም ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ይህ የሻፊዒዮች መዝሀብ ነው፡፡ ሸይኹል ኢስላም ቢን ተይሚያህና ኢብኑ ዑሰይሚኒም ይሄንኑ አቋም ይመርጣሉ፡፡


⭞→ ከዚህ ተቃራኒ ሃሳብ ያላቸው ምሁራኖች ሀሳባቸውን የሚደግፍ አሳማኝ መረጃ የላቸውም፡፡ አንዲት የታወቀ የሀይድ ኡደት ያላት ሴት በታወቀው የጊዜ ገደብ ዉስጥ የሀይድ መቆራረጥ ቢያጋጥማት በመካከል ላይ ያቆመበትን ጊዜ የንጽህና ጊዜ አድርጋ አትወስደውም፡፡

⭟→ ለምሳሌ፦የተለመደው የሀይድ ቆይታ6ቀንቢሆን፣ በሶስተኛው ቀን ላይ ደሙ ቢያቆምና በአራተኛው ቀን ላይ ዳግም ቢከሰት የሶስተኛው ቀን በሀይድ እንጅ በንጽህና ጊዜ አይታሰብም፡፡


⭞→ ይህ የሚሆነው ግን ደሙ በሚያቆምበትወቅት የሀይድ ደም ሙሉ በሙሉ መቋረጥን የሚጠቁሙት ምልክቶች በዋነኝነትም ነጭ ዉሃ መሳይ ፈሳሽ እስካላየች ወይም አንድ ቀን ከነሌሊቱ ምንም አይነት ፈሳሽ እስካላጋጠማት ድረስ ነው፡፡ ተቻኩሎ መታጠብ አያስፈልግም፡፡

۞كانت ؚا،ش؊ رضي الله عنها تقول: لاتعجلن  حتى ترين القصة البيضاء ،، رواه البخاري  تعليقا ومالك موصولا !!

⭞⁍ ትክክለኛው ሀይድ ከመጀመሩ በፊት የሚፈስ ደፍረስ ያለ ወይም ወደ ቢጫነት ያደላ ፈሳሽ ከሀይድ አይቆጠርም፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የዚሁ አይነት ቀለም ያለውን ደም ያየችው ከታጠበች በኋላም ከሆነ በሀይድ ደም አይታሰብም፡፡ ነገር ግን ይህ ፈሳሽ የተከሰተው በሀይድ ወቅትና ከመታጠቧ ቀደም ብሎ ከሆነ ከሀይድ ይመደባል፡፡

۞ عن أم عطية رضي الله عنها قالت: كنا لا نعد الكدرة والصفرة  شيئا،  زاد أبو داود: بؚد الطهر،، رواه البخاري

«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏✍

     •━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ስሜታችንን እንቆጣጠር!
~

ብዙ ሰው ሲወድ ድንበር ያልፋል። ሲጠላም ድንበር ያልፋል። ለማንም ያለን ውዴታም ይሁን ጥላቻ ድንበር አሳልፎ ጥፋት ላይ እንዳይጥለን ጥንቃቄ ይኑረን። ኢማሙ አሕመድ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦

لا تَغلوا في شَيء حتى الحبّ والبُغض!
"በምንም ነገር ላይ ድንበር አትለፉ፣ በመውደድ እና በመጥላት ላይ ቢሆን እንኳ።"

[መሳኢሉል ኢማም አሕመድ ቢሪዋየቲ ኢብኒሂ ሷሊሕ፡ ቁ. 252]

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
‏قال ابن عثيمين رحمه الله في تعريف النيّة :
" عزم القلب على فعل الطاعة تقرباً إلى الله تعالى ".

📚 الشرح الممتع (م١، ص٢٠٣)