💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሚገርም ጥንዶች ታሪክ .....!

አረበኛ ለምትረዱ
~
አስቸኳይ!

የስራው አይነት=የልጅ ልብስ መሸጥ

ቦታ=አለምባንክ ስልጤ ሰፈር

ደሞዝ በስምምነት

ፆታ= ሴት

የስራ ሰአት ጠዋት 3:00 ገብተሽ ማታ 2:00
ሰፈርሽ አለምባንክ ስልጤ ሰፈር እና አቅራቢያው ቢሆን ይመረጣል

☎️ ስ.ቁ 0921238785



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Halal Jobs

ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
#تصاميم_ابن_عثيمين_رحمه_الله


قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
ينبغي للإنسان أن يلبس أحسن ثيابه يوم الجمعة؛
لأن يوم الجمعة يوم عيد ينبغي أن يخصص بأشياء تفيد الفرح والسرور

(التعليق على صحيح مسلم / ج10 / ص315)
عبدالله القرافي
<unknown>
(كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ )

عبدالله القرافي

t.me/https_Asselefya1
የምር ተመቺታኛለች የሆነ ቦታ ተለጥፋ አግቻት ነዉ
ማነሺ ባሌ ተወሰዴ የምትይ በራስሺ እጅ ነዉ ያስወሰድሺዉ ያዉ ያለፈ አለፈ ለወደፊቱ ነቃ በሉ ባላችሁ አሳልፋችሁ አትስጡ ከሄደም አታልቅሱ የናተ አልነበረም የተሻለ እንደሚመጣ ከጌታሺ ተስፋ አድርጊ እንጅ አትነፋረቂ ህእ !


~
ምናልባት አአንተ በምታሰራጨው መልክት አንዱ ይጠቀም ይሆናል።

ዙበይድ አል-ኩፊ እንዲህ አሉ፡-
«አንዲትን ቃል ሰማሁ አላህም በሷ ለሰላሳ አመታት ጠቅሞኛል።» ሲየር አዕላም አኑበላእ (6/297)

=
የኛ ሞኝነት ሀገሬ ገብቸ እንቅልፌ ተኚቸ እንላለን አሁንስ ማ ከለከለን እዉነቷ እናዉራ ከተባለ ኢንተርኔት አፍጠን አደል ወይ የሌሊቱ ግማሺ የሚሄድ ህእ !? ተዉ ይቅር ኔት አጥፍተን በጊዜ እየተኛን ራሳችንን እንጠብቅ እንቅልፍ በጥሩ ሁኔታ ካልተተኛ የጤና ጉዳት ያስከትላል ብለዋል ዶክተሮቹ እና ራሳችን እንጠብቅ ቅመሞችዬ ሀገርም ያዉ ነዉ እንደዉም ብዙ ሀላፊት ይመጣል ባል..ልጆች ..ሌሎችም ወይስ እንደዛች ከረፍዱ 4ስአት ድረስ እንደምተኛዋ ቤት አይፀዳ ቁርስ አይሰራ ምግቡ ቀዝቃዝ ቤቷ ዝርክርክ .......ሴት ልትሆኑ ነዉ እዛ 20ምክሮችለእህቴ ከማግባቷ በፊት የሚለዉ ደርስ የተጠቀሰችዉ ህእ! አልሰማችሁም ወይ ደርሱ !? ምን አስባችሁ ነዉ !?

ለማንኛዉም በሁሉም ነገር ራሳችሁ ጠብቁ ማለቴ ነዉ ለማንም ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ብላችሁ እሺ!!

=
እንቅልፍ እጦት እና ሰውነታችን

እንቅልፍ እጦት ለጤና መታወክ ብቻ ሳይሆን ለበርካታ መዛባቶች የሚያጋልጥ እንደሆነ በርካታ ጥናቶች ይጠቁማሉ።

ሚሊዮን ያህል ሰዎች የተሳተፉባቸው153 ጥናቶች እንዳመለከቱት በቂ እንቅልፍ የማያገኙ ሰዎች ለስኳር በሽታ፣ ደም ግፊት፣ ከልብ ጋር ለተያያዙ በሽታዎች እንዲሁም ከልክ ላለፈ ውፍረት ተጋላጭነታቸው የሰፋ ነው።

በጥናቱ ላይ ከተሳተፉት መካከል ከሰባት ሰዓታት ያነሰ እንቅልፍ እንዲያገኙ የተደረጉ ሰዎች ለብርድ በሽታ የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍ ብሎ ተገኝቷል።
ቁጣ ቁጣ ማለት፣ የአዕምሮ ችግር፣ እንዲሁም ከልክ በላይ ውፍረት ዋነኞቹ ችግሮች ሆነው ተገኝተዋል።


እንቅልፍ ያጠራቸው ሰዎች ሁኔታውን በመድሃኒት ለመመከት በሞከሩ ቁጥር ሰውነታቸው በሽታን ለመቋቋም ያለው አቅም እንደሚዳከምም ነው ጥናቶች የሚያስረዱት።
منقول
=
የቁርኣን ተግሳፅ የሚፈይደው የአላህን ቅጣት ለሚፈራ ብቻ ነው። የአላህን ቅጣት ለማይፈራማ 30ጁዝ ቢነበብበት ምንም አይጠቅመዉ።

=
Audio
محمد_الفقيه - سورة الروم

🎈ጣፍጭ ቂርአት ተጋበዙልኝ መልካም አመሻሺ ይሁንላችሁ ....🎧

𝐓𝐄« t.me/https_Asselefya1
ገንዘብ የማይገዛዉ ገባያ ያልዋለ፣
ከሀብታም ተነጥቆ ለኛ የታደለ ፣
ሽ ፍቅር.. ሽ ጤና ከድሀ ቤት አለ፣

t.me/selahudin_Islamic_knowlages