💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #09
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #10
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»
☞︎︎︎ ክፍል - 10
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
☞︎︎︎ ክፍል - 10
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
ወደሴት ልጅ መመልከት ፈተና ያስከትላል
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
ሸኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል_ዑሠይሚን
ምክንያቱም _ አላህ ይጠብቀንና _ ማፍጠጥ ከሰይጣን መርዛማ ቀስቶች አንዱ ነውና!
~
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
ሸኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል_ዑሠይሚን
ወደ ሴት ልጅ አይኑን የሚጥል ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው።ምክንያቱም _ አላህ ይጠብቀንና _ ማፍጠጥ ከሰይጣን መርዛማ ቀስቶች አንዱ ነውና!
አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር አይኑን እርሷ ላይ የሚወረውር ከሆነ ልቡን ማስሸፈቱ፣ ኢማኑ መቀነሱ እንዲሁም ራሱን ሊያላቅቅ ወደማይችልበት ነገር ውስጥ መውደቁ አይቀሬ ነውና!! {መጅሙዑል ፈታዋ 19/237}~
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
የኚህ ሸይኽ አፕ ስትጠይቁኝ የነበራችሁ 👇👇
Check out "زيد البحري قرآن كامل بدون نت"
https://play.google.com/store/apps/details?id=quran.tilawatequran.zeedalbahri
አዉርዱ አድምጡ ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ!
~
Check out "زيد البحري قرآن كامل بدون نت"
https://play.google.com/store/apps/details?id=quran.tilawatequran.zeedalbahri
አዉርዱ አድምጡ ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ!
~
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
تزوج عليها زوجة (ثانية)
فرفعت عليه قضية لتطلب الطلاق من زوجها (الشاب)
فخلعها القاضي..
ثم تزوجت برجل (كبير سن) لتكون الزوجة الثالثة!!!
.
بعض النساء هداهن الله ترفض التعدد وتطلب الطلاق، فإذا طلقت إذا بها بعد سنة من جلوسها عند أهلها، تقبل برجل متزوج!..
.
وأخرى:
رفضت الزواج عليها وتطلقت، ثم قبلت أن تتزوج رجلا متزوجًا، وبالسر.. (مسيار)!!
منقول

ሼይኽ ሙቅቢል እንዲህ አሉ፦በአሁን ጊዜ አንድን ሰው ከምንም በላይ ደስተኛ ሊያደርገው የሚችለው ነገር እውቀትን መማርና መልካም ሚስትን ማግባት ነው።الإمام الألمعي {٢٥٣}
#ተዘወጅ
t.me/https_Asselefya1
እኔ ግርም የሚሉኝ ወንዶች አሉ ምን መሰላችሁ በገጠሩ አካባቢ ሴት ይመስል ወንዱ የሴት መስቀል ስላችሁ የባህል ነዉ የክርስቲያኖቹ እንዴይመስላችሁ ሌላም ቁርቁራ /ምናምን ብቻ ብዙ ነዉ የሚለበሰዉ አንገት ላይ እና ወንዶቹም ይለብሳሉ ያ አደለም የገረመኝ ሳዑድ ሄደዉ ያንኑ ደግመዉ ለብሰዉ ደሞ እንደ ደህና በሚድያ የሚጃጃሉት ነገር ነዉ እንደት ከዚህ እንኳን መሰልጠን ያቅታቸዋል አሁንም እዛዉ ድሮ ማንነት ላይ መቀመጥ አይደብርም ወይ ስንት ነገር መቀየር እየተቻለ ህእ !
አረ እየሰለጠናችሁ ፋራ አትሁኑ እ!
=
አረ እየሰለጠናችሁ ፋራ አትሁኑ እ!
=
Forwarded from Halal Jobs - ሐላል የስራ ማስታወቂያዎች
አስቸኳይ!
የስራው አይነት=የልጅ ልብስ መሸጥ
ቦታ=አለምባንክ ስልጤ ሰፈር
ደሞዝ በስምምነት
ፆታ= ሴት
የስራ ሰአት ጠዋት 3:00 ገብተሽ ማታ 2:00
ሰፈርሽ አለምባንክ ስልጤ ሰፈር እና አቅራቢያው ቢሆን ይመረጣል
☎️ ስ.ቁ 0921238785
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
የስራው አይነት=የልጅ ልብስ መሸጥ
ቦታ=አለምባንክ ስልጤ ሰፈር
ደሞዝ በስምምነት
ፆታ= ሴት
የስራ ሰአት ጠዋት 3:00 ገብተሽ ማታ 2:00
ሰፈርሽ አለምባንክ ስልጤ ሰፈር እና አቅራቢያው ቢሆን ይመረጣል
☎️ ስ.ቁ 0921238785
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Forwarded from من أقوال ابن عثيمين
#تصاميم_ابن_عثيمين_رحمه_الله
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
ينبغي للإنسان أن يلبس أحسن ثيابه يوم الجمعة؛
لأن يوم الجمعة يوم عيد ينبغي أن يخصص بأشياء تفيد الفرح والسرور
(التعليق على صحيح مسلم / ج10 / ص315)
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
ينبغي للإنسان أن يلبس أحسن ثيابه يوم الجمعة؛
لأن يوم الجمعة يوم عيد ينبغي أن يخصص بأشياء تفيد الفرح والسرور
(التعليق على صحيح مسلم / ج10 / ص315)
عبدالله القرافي
<unknown>
(كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ )
عبدالله القرافي
t.me/https_Asselefya1
عبدالله القرافي
t.me/https_Asselefya1