💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
سورة الكهف
عبد الله بصفر
«የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦»

የጁምዓ ቀን سورة الكهف የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።

«መቅራት ያልቻለ ያድምጥ»

=
t.me/https_Asselefya1
📍تذكير بسنن يوم الجمعة رحمني الله وإياكم  :

(١)قراءة سورة الكهف.

عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ -رضي الله عنه- عنِ النبيِّ -صلَّى اللهُ عليه وسلَّم- أنَّه قال: "مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ"
📘[صحيح الجامع (٦٤٧٠)]

(٢) والإكثار من الصلاة على النبي -ﷺ-

قالَ رسولُ اللَّه --: "إنَّ مِن أَفْضلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعةِ، فَأَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصلاةِ فِيهِ، فإنَّ صَلاتَكُمْ معْرُوضَةٌ علَيَّ ŮŮ‚Ř§Ů„ŮˆŘ§: يَا رسول اللَّه، وكَيْفَ تُعرضُ صلاتُنَا عليْكَ وقدْ أرَمْتَ؟ قال: يقولُ: بَلِيتَ، قالَ: ŘĽŮ†Ů‘ŮŽ اللَّه حَرم عَلَى الأرْضِ أجْساد الأنْبِياءِ".
📘[رواهُ أَبُو داود بإسنادٍ صحيحِ].

(٣)آخر ساعة من يوم الجمعة.

 ŘšŮŽŮ† أبي هريرة -رضي الله عنه- ŘŁŮŽŮ†Ů‘ŮŽ رَسُولَ اللَّهِ -- ذَكَرَ يَوْمَ الجُمُعَةِ، فَقَالَ: "فِيه سَاعَةٌ لا يُوَافِقها عَبْدٌ مُسلِمٌ، وَهُو قَائِمٌ يُصَلِّي يسأَلُ اللَّه شَيْئًا، إِلاَّ أَعْطَاهُ إِيَّاه ŮˆŮŽŘŁŮŽŘ´ŮŽŘ§ŘąŮŽ بِيدِهِ يُقَلِّلُهَا"
📘[متفقٌ عليه]

وفقنا الله وإياكم لما يحب ويرضى  إلى يوم نلقاه.


——

http://t.me/https_Asselefya1
16-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 16


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
016 النحل
القارئ إدريس أبكر
«ጠንካራ ሙዕሚን ከደካማ ሙዕሚን በላጭና ከአላህ ዘንድም ይበልጥ ተወዳጅ ነው።ሁሉም መልካም ቢሆኑም። ↑↓የሚጠቅምህን ለመፈፀም ጉጉት ይኑርህ።በአላህ ታገዝ፤ አትስነፍ።
↓↑አንዳች (ክፉ) ነገር ሲገጥምህ፦ ‹ይህን፥ ይህን አድርጌ ቢሆን ኖሮ (ይህ ነገር አይደርስብኝም ነበር)› አትበል። ይልቁንም “አላህ የወሰነው ነገር ተፈፃሚ ሆነ፤ የአላህ ፍላጎት ተሟላ” «በል» (ቢሆን ኖሮ) የሰይጣንን ሥራ ትከፍታለችና” ነብዩ ﷺሙስሊም ዘግቦታል።


=
መሳሳትን አትፍሪ ካልተሳሳትሺ ስህተትሺ አታቂምና So ያ ስህተትሺ ዳግም ላለመፈፀም ቆራጥ አቋም ይኑርሺ...!! ራስሺን ከበፊቱ ሁኔታሺ ቀይሪ ለዉጭ አንቺ የማይመጥንሺ ቦታ አትገኚ የተግባር ሰዉ ጠንካራ ሁኚ ሰበቦች አድርሺ ከዛ በአላህ ላይ ተመኪ ዉጤቱ ታገኚዋለሺ።

መልካም የለዉጥ ዘመን...

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ እና እድሜ ➖〰➖〰➖〰 ❝ክፍል  ⓸❞ ⇚⇛⇚⇛ 1//የሀይድ ደም መነሻና መቋጫ የእድሜ ገደብ እንዳለው የሚጠቁሙ መረጃዎች ሁሉ ወይ ደካማ ናቸው ወይም ግልጽነት የጎደላቸው ናቸው፡፡ ስለዚህ ሀይድ ከ7 ወይም 9 ወይም 12አመት እስከ 50 ወይም 60 አመት ድረስ ባለው የእድሜ ክልል ብቻ ነው የሚከሰተው የሚያስበል የቁርአንም የሀዲስም እንድሁም ትክክለኛ የሰለፎችም መረጃ የለም፡፡ ☞የሴቷ ልጅ የኑሮና…
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ
〰➖〰➖〰➖〰➖

❝ ክፍል  ⓹ ❞
⇛⇚⇛⇚
⇛

☞በሰፊውየሚታወቀውና በብዛትም የተለመደውየሀይድ ደም ፍሰት የቆይታ ጊዜ ስድስት ወይም ሰባት ቀናት ቢሆንም ቁርጥ ያለ ዝቅተኛና ከፍተኛ የመቆያ ጊዜ ገደብ ግን የለውም፡፡ ለከፊሎች ከአንድ ቀን ያነሰን ያክል የጊዜ ቆይታ ሊኖረው ይችላል፡፡ ለሌሎች ደግሞ ከአስራ አምስት ቀናት በላይ ሊቆይባቸው ይችላል፡፡

☞ ስለዚህ የሀይድን ትንሹን የጊዜ ገደብ አንድ ቀን ከነሌሊቱ እንድሁም ከበዛ አስራ አምስት ቀን በሚል ገደብ ማስቀመጥ አላህ በግልጽ ባላስቀመጠው ጉዳይ ላይ በዘፈቀደ እንደመናገር ነው የሚቆጠረው፡፡ አላህም በቁርአኑ የጠቀሰው እስከሚጸዱ ድረስ አትቅረቧቸው በሚል እንጅ ለዚህን ያክል ቀን አትቅረቧቸው በሚል አይደለም፡፡ የቁርአኑ አይነት መልእክት ያላቸው በርካታ ሃዲሶችም አሉ፡፡ ከነዚያም ዉስጥ

۞عن ؚا،ش؊ رضي الله تعالى عنها قالت : قال النبي  ؼذا أقبلت الحيضة ، فدعي الصلاة ، وؼذا  أدبعت ، فاغسلى عنك الدم، وصلي ، رواه النسائي وؾحح؊ الألباني في ؼعواإ الغليل،،

⇘ይሄን በተመለከተ ሸይኽ ዑሰይሚኒ አላህ ይዘንላቸውና ከሴቶች ዉስጥ ፍጹምሀይድየማያዩ እንዳሉት ሁሉ ለሰአታቶችብቻ የሚቆይ ሀይድ የሚያጋጥማቸውም አሉ ይላሉ፡፡ ስለዚህ ፈሳሹ ደም ከሀይድ የሚለየው ነገር ሳይኖር እስከቀጠለ ድረስ የሀይድ ደም ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

⇘ይህ የበርካታ ዑለማኦችና አኢማዎች አቋም ነው፡፡ ከእነዚህም ዉስጥ ኢማሙ ማሊክ፣ ኢብኑ ሙንዚር፣ ኢብኑ ተይሚያህ፣ ኢብኑል ቀይም፣ ሸውካኒ፣ አልባኒ፣ ዑሰይሚኒና ኢብኑ ባዝ ተጠቃሾች ናቸው። ይህ ከመረጃዎችም ጥንካሬ አንጻር ተወዳዳሪ የሌለውና የተሻለው አቋም ነው፡፡

⇘ ከዚህ ጋር ተያይዞ መታወቅ ያለበት ቁልፍ ነጥብ የሀይድ ደም በየትኛውም መልኩ ቢሆን ለአንድ ወር ሙሉ አይቀጥልም። በዚህ ዘመን ሴቶች በሚጠቀሟቸው የተለያዩ የወር አበባ ማዘግያ እና ማፍጠኛ ወይም የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሀኒቶች ምክንያት በየወሩ አብዛኛውን ቀናት የሚሸፍን የደም ፍሰት የሚኖርባቸው ሴቶች በጣም በርካታዎች ናቸው፡፡

⇘ታዲያ ይሄን ወቅታዊዉንና ብዙ ሴቶችን የሚፈታተን የብዙዎች ጉዳይ በተመለከተ ከፊል የዘመናችን ዑለማኦች ከአስራ አምስት ቀን በኋላ ያለውን የደም ፍሰት በበሽታ ደም ልታስበው ይገባል የሚል እይታ አላቸው፡፡

⇘ምክንያታቸውን ሲያስረዱ ይህ ሁኔታ እጅግ በጣም በርካታ ሴቶችን የሚያጋጥም መሆኑ፣ በየወሩ ሀያ ምናምን ቀናቶችን በሀይድ የምታሳልፍ ሴትየ እድሜዋን አብዛኛውን ጊዜ ያለ ሶላትና ጾም አሳለፈች ማለት መሆኑ፣ ይህን ያክል ጊዜን በሀይድ መቁጠር ትዳር ላይ ያለው አሉታዊ ተጽእኖ እጅግ በጣም የጎላ ስለሆነ ከባድ ማህባራዊ ቀውስ የሚያስከትል መሆኑ እነዚህ ጉዳዮች ደግሞ ከሸሪዓው መሰረታዊ መርህ ጋር መጣጣም የማይችሉ ናቸው የሚል ነው፡፡

⇘ከዚህ ዉጭ መረጃ ብለው የሚያቀርቧቸው የመከራከሪያ ሀሳቦች ግን ትክክለኝነትና ግልጽነት የጎደላቸው ናቸው፡፡ በዘመናችን ሸይኽ ሰዒድ ኸስላን አላህ ይጠብቃቸውና መጀመሪያ ላይ ሀይድ ገደብ የለውም የሚል አቋም ነበራቸው፡፡ ኋላ ላይ ግን አቋማቸውን አሻሽለው ሀይድ ከአስራ አምስት ቀን እንደማያልፍ ይገልጻሉ፡፡ ሸይኽ ዑሰይሚኒም አንድ ቀን አልፎ አንድ እያለ ወሩን ሙሉ የሚቀጥል ወይም ከወሩ ዉስጥ ንጹህ የምትሆንበት ጊዜ በጣም አናሳ ከሆነ ከ15 ቀን በኋላ ያለውን የደም ፍሰት በበሽታ ደም መቁጠሩ የተሻለ እንደሆነ ይገልጻሉ።

⇘ በሸርሁል ሙምቲዕምላይ መጀመሪያ ላይ ሀይድ ገደብ እንደሌለው አስፍረው ኋላ ላይ ግን ከ15 ቀን በላይ ያለውን ጊዜ ከሀይድ አለመቁጠሩ የተሻለ እንደሆነ ይጠቅሳሉ፡፡ የህክምና ባለሙያዎችም ቢሆኑ ሀይድ ቢበዛ እስከ 15 ቀን ድረስ ነው የሚዘገየው ይላሉ። ይህ የሻፊዒዮች፣ የማሊኪዮች እና የሀንበሊዮች በጥቅሉ የአብዛኛዎቹ ምሁራኖች አቋም ነው፡፡ ሸይኽ ኢብኑ ባዝም ይሄንኑ ይደግፋሉ፡፡

«ኢንሻ አላህ  ይቀጥላል ๏๏๏๏๏๏๏๏✍️

•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
فاعس ؚباد 3-154-3-160.mp3
فاعس ؚباد
﴿ وَلَىِٕن قُتِلۡتُمۡ فِی سَبِیلِ ٱللَّهِ أَوۡ مُتُّمۡ لَمَغۡفِرَةࣱ مِّنَ ٱللَّهِ وَرَحۡمَةٌ خَیۡرࣱ مِّمَّا یَجۡمَعُونَ ﴾

=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔎የከፊል እህቶች ጥያቄ  የሆነው ስለተቡፑና አብሮ ስለሚላከው ማቴሪያል. የተብራራበት ነውና አዳምጡት !


👌የተውሂድ ጥሪ በገጠር እንደቀጠለ ነው።
እንዲቀጥል፣በየቦታው፣በየ ገጠሩ እንዲደርስ ሁላችንም የራሳችንን አስተዋፅኦ እናበርክት ።
መልእክቱንም ሟር በማድረግ ተደራሽ እንዲሆን እናድርግ።  በግሩፑም አድ በማድረግ. ያልሰሙትን እናሰማ!


✅የተውሂድ ጥሪ በገጠር  ለመቀላቀልና አድ ለማድረግ
https://t.me/Yetwhidtrii
https://t.me/Yetwhidtrii