💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ዒልም በመማር እንደሚገኘዉ
ሂልም(ሆደ ሰፊነት) በልፋት በጥረት ይገኛል።

=
ያጡት እለት ይቸግራል።

~ወዳጄ ዛፍና ወዳጅ የታጣ ለት ነው የሚቸግረው።በስዓቱ እያለ ጥቅሙና ጉዳት አይታይለትም።ወደ ግቢ ተንዛፈፈ ተብሎ የተቆረጠ ዛፍ ማጉደሉ የሚታወቅለት ፀሀይ የበረታ እለት ነው።የወዳጅ የ(ወንድም)ጉዳትም ከስር የተለየ ጊዜ አታስፈልግም ብለን የገፋንው ጊዜ ሀሳብ፣ ትካዜውና አንገት መድፋት በወረረን ጊዜ ነው።አሁን ቢነቁ ምን ይሰራል።የተቆረጠ ዛፍ ቶሎ አያቆጠቁጥ።የተገፋ ወንድም በቶሎ ሆዱ አይሽር።

*ከእናታችን ሆድ ስለወጣው ወንድም ብቻ እይደለም ፅሁፌ።ይልቁንም እምነታችን ስላገናኘን ያ"ቀናው ሰውየ ስለ እርሱም ጭምር ነው።አላወቅንለትም እንጅ ያ ከስራችን ያለው ወንድማችን፦
~~
ትልቅ ሰው ነበር መካሪ፤
አስታውይ ነበር አስተማሪ፤
ሲመክር ልቡ የሳሳ፣
የኔን ሸክም ልክ እንደራሱ ሲሸከም ለጉልበቱ የማይሳሳ፤
ሀገር ቢለቅ ቢወጣ ከጎጥ፡
ልብ ነበረው ለወዳጁ የማይለወጥ።
ዛሬ ግን እኔ አ*ም*ጬ ገፋሁትና፤
እንደማላውቀው ሁኜ ረሳሁትና፤
አስከፋሁት እንደቀላል ተውኩትና።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
15-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 15


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ዉበትሺ ነዉ ልበሺዉ ኡኽታ🌹

የት ነዉ የሚገኝ ካልሺኝ ከመኪ ጋር በፍጥነት ታገኛለሺ ደዉይላት 👇👇

መኪያ Online ጅልባብ  ሰፌት
ጥራት ባለው የኮሪያ ጨርቆች በፈለጉት አይነት  በተለያዮ ከለሮች  ጅልባቦችን  እንሰራለን ። በተጨማሪም ሺቲወችን እናዘጋጃለን

ጥራት + ፋጥነት  መለያችን ነው
አድራሻ ቤተል ተቅዋ መስጅድ በሴቶች በር ፊት ለፊት ያገኙናል
⇘⇘⇘⇘

09 29 51 45 35
09 92 08 55 19

ወደ ግሩፖም ጎራ በይ ሸጋ ሸጋ ነገር ታገኛለሺ ስልሺ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/mekiajlbab
https://t.me/mekiajlbab
እንደፈለጋችሁ የምትሆኑባቸዉ ጓደኞች ይስጣችሁ ! ሀቂቃ ልዩ እህቶችኮ ምንግዜም ልዩ ናቸዉ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጓደኞች ይለያሉ ስላችሁ🌹


✍️ أم عثيمين
=
t.me/https_Asselefya1
ከትምህርት ቤት መልስ ዳገቱ አቤት ያለ እሩጫ ነበር ........

#ትዝታ
✍️ሳቂ...!

ሰው በሀዘን አይደምቅም፡
ለቅሶ ዳስ አያሞቅም፡
የዱንያ ምኞት አያልቅም፡
አልቅሰሽ አይዘለቅም፡
መተከዝ የለውም ጥቅም፡


እናማ.
ሁሉም ቢገፋ ቢጥልሽ፡
መውደቅ ሞት እንዳይመስልሽ፡
ቁልቁል ዳገት ተራመጅ
መከራ ማለፍን ልመጅ
ከእንባ ሳቅሽን ውደጅ
አንገት አትድፊ ከሰው ደጅ፡

.አወና

በፍፁም አትሳቀቂ፡
በትንሽ ነገር ተብቃቂ፡
የአሏህን ፍጥረት አድንቂ፡
ወንጀል ከመስራት ራቂ፡
በፈገግታ ድመቂ፡
አልሀምዱ-ሊላህን እወቂ፡
በለቅሶሽ ስር አትደበቂ፡
ከሞት ከአፈር እስክትወድቂ
አትዘኝ እህቴ ሳቂ...


✍️በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
የልብሺን ሰላም ከሚረብሺሽ ቦታዎች ራቂ!
የልብሺ ሰላም የሚሰጥብሺ ቦታ ላይ ትጊ!

✍️أم عثيمين
=

t.me/https_Asselefya1
✍قال العلامة صالح الفوزان:

‏"الدنيا ليست داعا للمسلم،إنما داع المسلم هي الجنة،وهو و؏د في الدنيا من أجل أن يعمل للجنة"

شرح40النووية
=
t.me/https_Asselefya1
አንተን መራቅ የፈለገ ሰው ሁሌ ካንተ ትንሽ ስተትን ይፈልጋል ካንተ መራቅ የማይፈልግ ሰው ደግሞ ስተትህን አርሞ ሁሌ በንፁህ ፍቅሩ ያሸንፍሃል።

ስተት_ፈላጊ ሳይሆን ስተት_አራሚ እንሁን..!

  منقول
=
ስለ "Halal Jobs" ሰምተዋል?

ይህ ፕላትፎርም የተከፈተው ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎችን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማድረስ ሲሆን፥

አዲስ ስራ ለሚፈልጉ፣ ስራ መቀየር ላሰቡና እንዲሁም ቀጣሪዎች የስራ ማስታወቂያቸውን በነፃ እንዲለቁበት በማሰብ የተዘጋጀ ፕላትፎርም ነው!።

ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

እርስዎም ለወዳጅዎ በማጋራት የአላማችን ተካፋይ ይሁኑ።
ቻናል👉https://t.me/HalalJobsEth
ያገባችሁ እንዲሁም ለማግባት ዝግጅት ላይ ያላችሁ ባጠቃላይ የማግባት ሀሳብ ላላችሁ ይህቺን ኪታብ በደምብ ሞጥሏት። ሁሉ ነገር በዝርዝር ተብራርቶበታል።

ለማዘዝ👇👇
@ferst_tewhid_S

ከማዘዝ👇👇
@Ibnu_turabb123