አርበዒን 21ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
ደርስ
~~~~
~ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 21
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
ክፍል ሀያን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊክ ይጫኑ⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Umu_Yusuf_talibetalelm/1006

Audio
▪️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
↪️ ክፍል 0⃣9⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
👉ከሶላት በኋላ የሚባሉ ዚክሮችና ትርጉማቸው በአጭሩ
①) ستغفر الله أستغفر الله أستغفر الله
②) اللهم أنت السلام ومنك السلام تباركت يا ذا الجلال والإكرام
③) لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيئ قدير اللهم لا مانع لما أعطيت ولا معطي لما منعت ولا ينفع ذا الجد منك الجد
④) لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيئ قدير لا حول ولا قوة إلا بالله لا إله إلا الله ولا نعبد إلا إياه له النعمة وله الفضل وله الثناء الحسن لا إله إلا الله مخلصين له الدين ولو كره الكافرون
⑤) لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد يحيي ويميت وهو على كل شيئ قدير
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ክፍል አንድን ለማገኘት⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Umu_Yusuf_talibetalelm/1526

✅ድንቅ አባባል ከኢብኑ ተይሚያህ አልሀራኒ ረሂመሁላህ
💢«ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው
በተፈተነ ቁጥር ጥራት ይጨምራል።
ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው።
👉በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል!!»
📚 አልጀዋቡሰሂህ 1/88
~ قال الإمام شيخ الإسلام ابن تيمية : "الحق كالذهب الخالص كلما امتحن ازداد جودة والباطل كالمغشوش المضيء إذا امتحن ظهر فساده
” الجواب الصحيح 88/1

Kitabu Tewhid #3
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
ደርስ ክፍል 3⃣
〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ደርስ ክፍል 3⃣
〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 22ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
ደርስ
~~~~
~ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 22
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
join በማለት ይቀላቀሉን⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
~~~~
~ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 22
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
join በማለት ይቀላቀሉን⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣8⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የበሽታ ደምን የተመለከተ አህካም
↪️ በበሽታ ደም ጊዜ ሚፈቀዱ ነገሮች
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣8⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የበሽታ ደምን የተመለከተ አህካም
↪️ በበሽታ ደም ጊዜ ሚፈቀዱ ነገሮች
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
💢✅ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ↪️ #ክፍል_ሁለት↩️ 〰〰〰〰〰〰〰 ↪️የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ማንኛውም የተሟላ እድልሽ ፣ ክብርሽ የአላህን ህግጋት አጥብቆ ከመያዝ ጋር ቁርኝት እንዳለው እዎቂ፡፡ ያንች እድል ወይም ዕጣ አላህን በመታዘዝሽ ወይም ሸሪዓውን በመጠበቅሽ የሚወሰን ይሆናል፡፡ 🔷አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከለተውን ተናግሯል፡- 📌إن تَجتَنِبُوا…
🔜✅ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ #ክፍል_ሶስት↩️
〰〰〰〰〰〰〰
#የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! በአላህ ውዴታ ክብርና ልቅና የምትጎናጸፊበትን መንገድ
ትኩረት ልትሰጭ ይገባል፡፡
⏭አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-
📌إِنَّ أَكرَمَكُم عِندَ اللَّهِ أَتقَاكُم
“አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡” አል ሑጁራት 13
📌وفي صحيح البخاري عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : "قيل للنبي صلى الله عليه وسلم من أكرم الناس ؟ قال أكرمهم أتقاهم"
📚ቡኻሪ በዘገቡት አቡሁረይራ 4
↪️የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ” እጅግ በጣም የተከበረው ሰው ማን ነው?” የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው፡፡
⏩“(ከአላህ ዘንድ) በጣም የተከበረው እጅግ በጣም አላህን ፈሪያቸው ነው፡፡” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡
📚ቡኻሪ ዘግበውታል
↪️ከዚህ ውጭ በሆነ መንገድ ልቅናን የፈለገ ሊዳሰስና ሊጨበጥ በማይችል ምናብ ውስጥ ነው ያለው፡፡
✅ #የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! ሴቶችን አስመልክቶም የመጣው የሸሪዓ ህግ ልክ እንደሌላው የዲኑ ህግ ክፍተትና ጉድለት የሌለው የማይበድል መሆኑን በደንብ ጠንቅቀሽ እዎቂ፡፡ ይህ የሸሪዓ ህግ ባሮችን ሁሉ ተመልካች ፤ ጥበበኛ እና ከዳኞች ሁሉ በላጭ ከሆነው አላህ የተዘጋጀ ህግ ነው፡፡
↪️ቁርኣን በሴቶች ላይ በደል ፈጽሟል በማለት ወሰን መተላለፍ ትልቁ ሐጢያት
መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ እንዲህ አይነት አነጋገር የሚናገሩ ሰዎች ጌታቸውን ተገቢ የሆነ ክብር አላከበሩቱም፡፡ አላህን ይፍሩ ፤ የአላህን ህግጋት ክብር ይስጡ
⏭አላህ በተከበረው ቁረአን ላይ እንድህ ብሏል
📌ذَلِكَ وَمَن يُعَظِّم شَعَائِرَ اللَّه فَإِنَّهَا مِن تَقوی القُلُوبِ
۩ነገሩ ይህ ነው የአላህንም የሃይማኖትች የሚያከብር ሰው እርሷ ከልቦች የሆነች ጥንቃቄ ናት። ሐጅ 32
ኢንሻአላህ
ክፍል አራት ይቀጥላል
https://t.me/https_Asselefya1

➧መልካም_ጓደኛ
ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል…"አንደኛው አዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን" "ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"
መልካም_ጓደኞች «ወደ አሏህ መንገድ… ይጠሩሀል…» «ከጠፋህባቸው… ይፈልጉሀል…» ከተዘናጋህ… አስታውሱሀል»
«…በዱአቸው ውስጥ…ያካቱሀል»
«ልክ እንደ ከዋክብቶች… መርከብህ መንገድ ከሳተች…ይመሩሀል…» «ነገ ከአሏህ አርሽ ስር…ኢንሸአላህ…ይጠብቁሀል…» «ጀነት ውስጥ ፈልገውህ ካጡህ…
አሏህን ወደነሱ እንዲቀላቅልህ ይለምኑልሀል» "አሏህ ሶሊሆቹን አድርጎ ከሶሊሆቹ ያወዳጀን ከሶሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት ይጠብቅልን "
#መንቁል
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል…"አንደኛው አዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን" "ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"
መልካም_ጓደኞች «ወደ አሏህ መንገድ… ይጠሩሀል…» «ከጠፋህባቸው… ይፈልጉሀል…» ከተዘናጋህ… አስታውሱሀል»
«…በዱአቸው ውስጥ…ያካቱሀል»
«ልክ እንደ ከዋክብቶች… መርከብህ መንገድ ከሳተች…ይመሩሀል…» «ነገ ከአሏህ አርሽ ስር…ኢንሸአላህ…ይጠብቁሀል…» «ጀነት ውስጥ ፈልገውህ ካጡህ…
አሏህን ወደነሱ እንዲቀላቅልህ ይለምኑልሀል» "አሏህ ሶሊሆቹን አድርጎ ከሶሊሆቹ ያወዳጀን ከሶሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት ይጠብቅልን "
#መንቁል
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➦የምፈራላችሁ ነገር ቢኖር ስሜትን መከተልንና ምኞትን ማስረዘም ነው።
ሰሜትን መከተል ሐቅን እንዳንቀበል ያረጋል።
ምኞትን ማስረዘም አኺራን ያስረሳል።
ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ ረደሏሁ አንሁ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሰሜትን መከተል ሐቅን እንዳንቀበል ያረጋል።
ምኞትን ማስረዘም አኺራን ያስረሳል።
ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ ረደሏሁ አንሁ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💦መስለማ ቢን አብዱል መሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ መልካም ሚስት ለአንድ ሙእሚን ከሁለት አይኑ፣ ከሁለት እጁና ከሁለት እግሩ በላይ አስፈላጊና በላጭ ነች።
📚【 أحسن المحاسن للثعالبـﮯ : ٣٦٨ 】

➦ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
" ስሜትን መከተል የዓእምሮን ብርሀን ያጠፋል የልብንም እይታ ያሳውራል ሀቅንም ከመከተል ያግዳል ከቀጥተኛውም መንገድ ያሳስታል "
መዳሪጁ ሳሊኪን ( 2/80 )
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
" ስሜትን መከተል የዓእምሮን ብርሀን ያጠፋል የልብንም እይታ ያሳውራል ሀቅንም ከመከተል ያግዳል ከቀጥተኛውም መንገድ ያሳስታል "
መዳሪጁ ሳሊኪን ( 2/80 )
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የባልና ሚስት መበዳደል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉የሚስቱን ሀቅ የማይወጣ ባልና
👉የባሏን ሀቅ የማትወጣ ሚስት
♨️አላህ ፊት ቆመን እንጠየቃለን ብለው አይፈሩም⁉️
🔻ሀቃቸው እንዲጠበቅላቸው ለሚፈልጉ ነገር ግን የሌላውን ሀቅ ለማይጠብቅ ባለትዳሮች የተሰጠ ምክር
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣9⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የወሊድ ደም በተመለከተ ማብራሪያ
↪️ የወለድ ደም አብዘሀኛው መጠን
↪️ ከ40 ቀን በላይ ከቀጠለ ሁክሙ
↪️ ከመውለድ በፊት የሚፈሰው ደም
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣9⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የወሊድ ደም በተመለከተ ማብራሪያ
↪️ የወለድ ደም አብዘሀኛው መጠን
↪️ ከ40 ቀን በላይ ከቀጠለ ሁክሙ
↪️ ከመውለድ በፊት የሚፈሰው ደም
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
▪️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
↪️ ክፍል 1⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
①) ከሶላት በኋላ የሚባሉ ዚክሮች
②) ሙሰቢሀ መጠቀም
③) የጀመአ ዚክርና ዱአ
④) ድምፅን ከፍ ማድረግ
⑤) የተስቢህ፣ የተክቢርና የተህሚድ አይነቶች

صفات الزوج الصالح
ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህን)
➦ወንዶች ጥሩ ሚስት እነደሚያስፈልጋቸው ሁሉ ሴቶችም ጥሩ ባል ያሰፈልጋቸዋል፡፡ በሁለቱም ወገን ትዳር ሲታሰብ ጥሩ ጓደኛ ወይም የሂይወት አጋር የሚሆን ሰው ማግኘት ዋናውና አሳሳቢው ጉዳይ ነው፡፡
⇛ታዲያ የጥሩ ባል መገለጫ ባህሪዎች ምንድናቸው ?
🎙በሸይኽ ፈውዛን {【حفظه الله تعالى】}
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
⇛ታዲያ የጥሩ ባል መገለጫ ባህሪዎች ምንድናቸው ?
🎙በሸይኽ ፈውዛን {【حفظه الله تعالى】}
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

➲ሱና እንዲሰራጭ መስራት ግዴታ ሲሆን ማስተማሩና ማስተላለፉ ደግሞ ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ነገሮች በሙሉ የተሻለና ከአምልኮ ተግባራት በሙሉ የላቀ ተግባር ነው፡፡
ታላቁ አሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁላህ)
[ምንጭ:-ፈታዋ ኢብኑ ባዝ 8/54]
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ታላቁ አሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁላህ)
[ምንጭ:-ፈታዋ ኢብኑ ባዝ 8/54]
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1