ሴቶችዬ እነዚህ ⓷ ነጥቦች
በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን
~
𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
በተከታታይ የምለጥፍላችሁ ይሆናል ለማንበብ ተዘጋጁ እሺ ብዙዎቻችን ለይተን አናቃቸዉም እነዚህ ነጥቦች ሁለዬ የምንደናበር አለን እና አንብበን እንጠቀም ማፊ መደናበር ነቃ በሉ እሺ......!!በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን
~
𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ⓽ ➭➭➭➭ ⇛ዛሬ የእዝነትና የፍቅር የአታክልት ስፍራ በሆነዉ (በአቡ ደህዳህ) የአታክልት ስፍራ ዉስጥ ቆይታ እናረጋለን። ያቺ የአታክልት ስፍራ ልብን በሀሴት ምትሞላ፣ ደስታ የምትሰጥ፣ ሰላማዊ አየር ያላት ዉብ የአታክልት ስፍራ ናት። ያየዉን ሰዉ ድንገት ሳያስተዉል ‛ሱብሀነላህ!’ እንዲል ታስገድዳለች። የመዲና ሰዎች አዉርተዉላት የማያበቁ እጅግ ዉብና ምርጥ የአታክልት ስፍራ ነበር። ⇛ከዕለታት…
እህቴ ⓵⓪ የመጨረሻ
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
⇛ከዱንያ ግብግብ ርቀሽ፣ የጌታሽን ዉዴታ ናፍቀሽ፣ ዉዱዕ አድርገሽ፣ ሁለት ረከዓ ሰግደሽ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛አቅልሽ፣ ልብሽና መላዉ አካላትሽ ከሚያዉቁት ወንጀሎች ቶብተሽ፣ ነገር ግን የቂያማ እለት የማታስታዊሻቸዉ ወንጀሎችሽ አላህ ገልፆልሽ.. ያ ዱንያ ላይ የሰተረሽ አላህ አኼራም ላይ ሰትሮልሽ እንደዉም ወደ ሀሰና ቀይሮ ሚዛንሽን ከፍ ሚያረግ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?
⇛ጥም ሊገልሽ ተቃርቦ፣ ድንብርብርሽ ጠፍቶ ወደቀኝና ግራ ስትመላለሺ ድንገት ሀዉድን አይተሽ ሰዎች ሲጋፉና ሲሽቀዳደሙ አንቺ ምንም ማረግ ባለመቻልሽ በታላቅ ድምፅ እይጮህሽ ባለበት ሁኔታ ላይ.. ከሩቅ ያ የፍጥረቱ
እንዴት ደስ ይላል?!
«ያ አህለል ጀና!» ተብሎ በሚጠራበት ወቅት ላይ ያንቺም ስም እዛ ዉስጥ ሰፍሮ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
«እከሊት የእከሌ ልጅ!» ተብለሽ ተጠርተሽ ጀነትን ያለሂሳብና ያለቅጣት ምትወርሺ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛አላህ ፊት መቆምን ከናፈቅሽ፣
የሱን ንግግር መቅራትን ከናፈቀሽ፣
ሌሊትን እሱን ለመገናኘት ከናፈቅሽ፣
ቀንንም የሱን ትዕዛዛት ለመፈፀም ከናፈቅሽ፣
አዛን የሱ ጥሪ ነዉና እሱንም ከናፈቀሽ፣
ረሱሉን ከናፈቅሽ፣
ጀነትን ከናፈቅሽ፣
አላህን መገናኘትን ከናፈቅሽ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛እነዚህን ፅሁፎች አንብበሽ ዱዓ መቅቡል ሚሆንባቸዉን ወቅቶች መርጠሽ ለራስሽ ዱዓ እንደምታደርጊዉ ይህን ፅሁፍ ለፃፈ ሰዉም ዱዓ ምታደርጊ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
እህቴ ከላይ የተመኘሁትን በሙሉ አላህ ይወፍቅሽ!
⇛ይህንን ከኸይር እጅግ በጣም ትንሽ እንጂ ምንም የሌለዉን ደካማ ባሪያንም አላህ በእዝነቱ እንዲያካብዉ ዱዓ አድርጊለት።
የስንብት ወቅት ደርሷል!
ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ካለሽ አድርሺን!
➴ሰላም_ለልብሽ!
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶች ለመከታተል ቻናላችን ይቀላቀሉ፦ t.me/https_Asselefya1
አስተያየት እርምት ካለ በቦታችን
ይጠቁሙን ፦ @As_selefyaa1_bot
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
⇛ከዱንያ ግብግብ ርቀሽ፣ የጌታሽን ዉዴታ ናፍቀሽ፣ ዉዱዕ አድርገሽ፣ ሁለት ረከዓ ሰግደሽ..
ወንጀልሽን ለአላህ እየተናዘዝሽ አልቅሰሽ አላህ ደግሞ የዉስጥ እርካታን፣ የመንፈስ ደስታን ሲሰጥሽ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛አቅልሽ፣ ልብሽና መላዉ አካላትሽ ከሚያዉቁት ወንጀሎች ቶብተሽ፣ ነገር ግን የቂያማ እለት የማታስታዊሻቸዉ ወንጀሎችሽ አላህ ገልፆልሽ.. ያ ዱንያ ላይ የሰተረሽ አላህ አኼራም ላይ ሰትሮልሽ እንደዉም ወደ ሀሰና ቀይሮ ሚዛንሽን ከፍ ሚያረግ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?
⇛ጥም ሊገልሽ ተቃርቦ፣ ድንብርብርሽ ጠፍቶ ወደቀኝና ግራ ስትመላለሺ ድንገት ሀዉድን አይተሽ ሰዎች ሲጋፉና ሲሽቀዳደሙ አንቺ ምንም ማረግ ባለመቻልሽ በታላቅ ድምፅ እይጮህሽ ባለበት ሁኔታ ላይ.. ከሩቅ ያ የፍጥረቱ
ዐይነታ የሆኑትን የዓለሙን ብርሀን ፈገግ ብለዉ አይተሻቸዉ፣ በፊት አይተሻቸዉ ባታዉቂም በአንዴ ለይተሻቸዉ ሀዉዳቸዉን ጠጥተሽ ከዚያ መቼም ማትጠሚ ከሆነ..እንዴት ደስ ይላል?!
«ያ አህለል ጀና!» ተብሎ በሚጠራበት ወቅት ላይ ያንቺም ስም እዛ ዉስጥ ሰፍሮ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
«እከሊት የእከሌ ልጅ!» ተብለሽ ተጠርተሽ ጀነትን ያለሂሳብና ያለቅጣት ምትወርሺ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛አላህ ፊት መቆምን ከናፈቅሽ፣
የሱን ንግግር መቅራትን ከናፈቀሽ፣
ሌሊትን እሱን ለመገናኘት ከናፈቅሽ፣
ቀንንም የሱን ትዕዛዛት ለመፈፀም ከናፈቅሽ፣
አዛን የሱ ጥሪ ነዉና እሱንም ከናፈቀሽ፣
ረሱሉን ከናፈቅሽ፣
ጀነትን ከናፈቅሽ፣
አላህን መገናኘትን ከናፈቅሽ..
እንዴት ደስ ይላል?!
⇛እነዚህን ፅሁፎች አንብበሽ ዱዓ መቅቡል ሚሆንባቸዉን ወቅቶች መርጠሽ ለራስሽ ዱዓ እንደምታደርጊዉ ይህን ፅሁፍ ለፃፈ ሰዉም ዱዓ ምታደርጊ ከሆነ..
እንዴት ደስ ይላል?!
እህቴ ከላይ የተመኘሁትን በሙሉ አላህ ይወፍቅሽ!
⇛ይህንን ከኸይር እጅግ በጣም ትንሽ እንጂ ምንም የሌለዉን ደካማ ባሪያንም አላህ በእዝነቱ እንዲያካብዉ ዱዓ አድርጊለት።
አላህ የሱን ይቅርታ፣ የሱን ሙሀባ፣ የሱን ጀነትን ከሚወፈቁት ያደርገዉ ዘንድ ለምኚለት!!የስንብት ወቅት ደርሷል!
ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ካለሽ አድርሺን!
➴ሰላም_ለልብሽ!
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶች ለመከታተል ቻናላችን ይቀላቀሉ፦ t.me/https_Asselefya1
አስተያየት እርምት ካለ በቦታችን
ይጠቁሙን ፦ @As_selefyaa1_bot
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ⓵⓪ የመጨረሻ •━━━ ✽ • ✽ ━━━• ⇛ከዱንያ ግብግብ ርቀሽ፣ የጌታሽን ዉዴታ ናፍቀሽ፣ ዉዱዕ አድርገሽ፣ ሁለት ረከዓ ሰግደሽ.. ወንጀልሽን ለአላህ እየተናዘዝሽ አልቅሰሽ አላህ ደግሞ የዉስጥ እርካታን፣ የመንፈስ ደስታን ሲሰጥሽ.. እንዴት ደስ ይላል?! ⇛አቅልሽ፣ ልብሽና መላዉ አካላትሽ ከሚያዉቁት ወንጀሎች ቶብተሽ፣ ነገር ግን የቂያማ እለት የማታስታዊሻቸዉ ወንጀሎችሽ አላህ ገልፆልሽ..…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
『••✎••』
🎧{وَلَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ نَسُوا اللَّهَ فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ (19)}
[سورة الحشر:١٩]
🎈ከቁርአን ጋር እንኑር
🎧{وَلَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ نَسُوا اللَّهَ فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ (19)}
[سورة الحشر:١٩]
🎈ከቁርአን ጋር እንኑር
የአንድ ሰው ተውሂድ
=
t.me/https_Asselefya1
ተስተካከለ ማለት ቀልቡ ተስተካከለች ማለት ነው፡፡ ቀልብ ተስተካከለች ማለት ሌሎች ውጫዊ የሰውነት ክፍሎችም ተስተካከሉ ማለት ነው፡፡ የሰዎች ስነምግባር ይስተካከል ዘንድ ሰዎቹ ስለአላህ ስሞችና ባህሪያቶች ግንዛቤ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ይህ ማለት የአንድ ሰው አኽላቅ እንድስተካከል ከተፈለገ ተውሂድን በዝርዝር ማሳወቅ ወሳኝ ነው ማለት ነው፡፡=
t.me/https_Asselefya1
ባል ሲያከብሩት ሲንከባከቡት ይወዳል ..!!ከሰርጉ ከሰማሁት ላካፍላችሁ ብዬ ነዉ ህእ¡
~
ለፈገግታ.....
منقول
ሀበሻ በጉልበት እንደሚያምን የገባኝ ባትሪ የጨረሰ ሪሞት ሲደበድብ ካየሁ በኋላ ነዉ።
منقول
لِتَكُنْ أسْعَدَ النْاسِ عِشْ حَيَاتِكَ واحْفَظْ الْأرْبَعَ قَوَاعِدْ هَذِهِ ...
(1) مَنْ تَرَكَ شَيْئَـاً لله عَوَضَهُ اللهُ خَيْرَاً مِنْهُ . . .‘‘
(2) كُنْ للهِ كَمَا يُرِيدُ يَكُنْ لَكَ فَوْقَ مَا تُرِيَدُ . . .‘‘
(3) وَعَسَىَّ أنْ تَكْرَهُوُا شَيْئَـاً وَهُوَّ خَيْرٌ لَكُمْ . . .‘‘
(4) مَنْ جَعَلَ هَمُهُ هُوَّ اللهَ كَفَاهُ اللهُ هَمَّ كُلَ شَىٍْء . . .‘‘
’’ الْلَهُمَ إجْعَلْ حَيَاتَنَـاَ أجْمَلُ مِنْ كُلِ التْوَقُعَاتِ بثِقَتِنَا بِكَ يَا اللهُ
~~

ساعة وساعة
طرفة
مسكين فعلا ..!!
أراد رجل أن يتزوّج زوجة ثانية، وكانت زوجته الأولى تحافظ عليه لدرجة أنّها تنقّي له البذر من البطّيخ ..
ولمّا تزوّج الثانية، قدّمت له البطّيخ مع بذره..
فنظر إلى البطّيخ أمامه مع بذره، وتذكّر زوجته الأولى ودمعت عيناه وقال: حسبيَ الله ونعم الوكيل
حتى البذر كانت تحرمني منّه ..
~
طرفة
مسكين فعلا ..!!
أراد رجل أن يتزوّج زوجة ثانية، وكانت زوجته الأولى تحافظ عليه لدرجة أنّها تنقّي له البذر من البطّيخ ..
ولمّا تزوّج الثانية، قدّمت له البطّيخ مع بذره..
فنظر إلى البطّيخ أمامه مع بذره، وتذكّر زوجته الأولى ودمعت عيناه وقال: حسبيَ الله ونعم الوكيل
حتى البذر كانت تحرمني منّه ..
~
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 09-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
10-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 10
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 10
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
بَارَكَ اللَّهُ لَكَـما وَبَارَكَ عَلَيْكَـما وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ
𝐙 እንኳን ደስ ያለሺ ከኢብኑ ተይሚያ ጀመአዎችሺ
~
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይድረሰዉ
ሀራሙን ከልክሎ ኒካህ ለፈቀደዉ
ለዐርሹ ባለቤት ሁሉን ቻይ ለሆነዉ
አንቺ ዉድ እህታችን የተዉሂድ አርበኛ
እንኳንም ደስ ያለሺ አንቺ ዉዶ የኛ
ባረከላህ ብለን በጣም እንባርክልሺ
እጅግ ደስ ብሎናል ኒካ በማሰርሺ
አልሀምዱሊላህ ለዋልክልን ፀጋ
ሰላጣመርክልን ጀግኖችን በኒካህ𝐙 እንኳን ደስ ያለሺ ከኢብኑ ተይሚያ ጀመአዎችሺ
~
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሴቶችዬ እነዚህ ⓷ ነጥቦች በተከታታይ የምለጥፍላችሁ ይሆናል ለማንበብ ተዘጋጁ እሺ ብዙዎቻችን ለይተን አናቃቸዉም እነዚህ ነጥቦች ሁለዬ የምንደናበር አለን እና አንብበን እንጠቀም ማፊ መደናበር ነቃ በሉ እሺ......!! በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን ~ 𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
بِسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
❝ ክፍል ⓵ መግቢያ ❞
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
☞ ንጽህና የእምነታችን ግማሽ ነው። ለስራዎቻችን ተቀባይነትም አንደኛው ቅድመ ሁኔታ ነው። ስለሆነም እያንዳንዱ ሙስሊም ስለንጽህና የመማር ግዴታ አለበት። ጌታችንም ንጽህና ጋር በተያያዘ የደነገጋቸው የተለያዩ ህግጋቶች አሉ።
☞ ከነዚያ ድንጋጌዎች ዉስጥ ከፊሎቹ ሴቶችን ብቻ ይመለከታሉ፡፡ እነሱም ሀይድ፣ ኢስቲሀዷ እና ኒፋስ ናቸው፡፡ እነዚህን ድንጋጌዎች በትክክል ለመተግበር ሲባል ሴቶች ልዩ ትኩረት ሰጥተው ሊማሯቸው ይገባል።
☞ ባሎች ሚስቶቻቸውን፣ ወላጆች ልጆቻቸውን ስለ እነዚህ ጉዳዮች ማስተማር ከተሳናቸው ከአስተማሪዎች ዘንድ ሄደው እንድማሩ ሊፈቅዱላቸው ይገባል፡፡
☞ምክንያቱም ስለሀይድ በጥንቃቄ መማር ካልቻሉሶላታቸው፣ ጾማቸው፣ ሀጃቸው፣ ቂርአታቸው፣ ትዳራቸው በጥቅሉ በጣም በርካታ አምልኳዊና ማህበራዊ መስኮች ይናጉባቸዋል። ጉዳዩየዚህን ያክል አሳሳቢ መሆኑን ከግምትዉስጥ በማስገባት፣በዚህ ዘርፍላይ የተጠናቀሩ ጽሁፎች አለመኖራቸውን ታሳቢ በማድረግ እንድሁም የበርካታ ሴቶች የእለት ከእለት ጥያቄዎች መሆናቸውንም በመገንዘብ የተወሰኑ ምሁራኖችን ኪታቦች እንደማጣቀሻነት በመጠቀም ይችን አጭር፣ ግልጽና በምሳሌየተደገፈች ማስታወሻአዘጋጅቻለሁ፡፡
☞ በጽሁፌ ዉስጥ በጠቀስኳቸው ነጥቦችና የተሻሉ ናቸው ብዬ በመረጥኳቸው አቋሞች ዙሪያ መረጃዎችን መጥቀስ ያስፈልጋል ብዬ ባመንኩባቸው ቦታዎች ላይ ጥቂት መረጃዎችን አስቀምጫለሁ፡፡ የማስታወሻዋ ይዘት በጣም ሰፊና አሰልቺ እንዳይሆን በመስጋት የመረጃዎቹን ትርጓሜ እና የተሻለ ብዬ ከመረጥኩት ሀሳብ ጋር በቀጥታ የሚዛመደው የቁርአኑ አንቀጽ ወይም የሀዲሱ ክፍል የትኛው እንደሆነም ከመግለጽ ተቆጥቤያለሁ፡፡
☞ይች ማስታወሻ ለጀማሪዎችና ሰፋፊ
☞በዚችማስታወሻዉስጥየተሻለብዬ የመረጥኩት ሙሉ በሙሉ ዉድቅ (ባጢል) ወይም ፍጹም አርአያ የሌለው አቋም ሆኖ ከተገኘ እርማት ይሰጡኝም ዘንድ በትህትና ጠይቃለሁ፡፡ ይህ ትንሽ የሆነ ጥረት የአላህ ዉዴታ ብቻ የተፈለገበት፣ ተቀባይነትን ያገኘ፣ በዱንያም በአኺራም የሚጠቅም፣ የብዙዎችን ችግር የሚፈታና ለተሻለ ስራ የሚያበረታታ ይሆን ዘንድ ጌታዬን እማጸነዋለሁ፡፡
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏๏๏๏๏ ✍
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
❝ ክፍል ⓵ መግቢያ ❞
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
☞ ንጽህና የእምነታችን ግማሽ ነው። ለስራዎቻችን ተቀባይነትም አንደኛው ቅድመ ሁኔታ ነው። ስለሆነም እያንዳንዱ ሙስሊም ስለንጽህና የመማር ግዴታ አለበት። ጌታችንም ንጽህና ጋር በተያያዘ የደነገጋቸው የተለያዩ ህግጋቶች አሉ።
☞ ከነዚያ ድንጋጌዎች ዉስጥ ከፊሎቹ ሴቶችን ብቻ ይመለከታሉ፡፡ እነሱም ሀይድ፣ ኢስቲሀዷ እና ኒፋስ ናቸው፡፡ እነዚህን ድንጋጌዎች በትክክል ለመተግበር ሲባል ሴቶች ልዩ ትኩረት ሰጥተው ሊማሯቸው ይገባል።
ወንዶችም ቢሆኑ ሴት ልጆቻቸውን፣ ባለቤቶቻቸውን፣ እህቶቻቸውን ከዚያም አልፎ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ በጥልቀት ያስተምሩ ዘንድ ይሄን የእውቀት መስክ በተገቢው መልኩ መማር ይጠበቅባቸዋል።☞ ባሎች ሚስቶቻቸውን፣ ወላጆች ልጆቻቸውን ስለ እነዚህ ጉዳዮች ማስተማር ከተሳናቸው ከአስተማሪዎች ዘንድ ሄደው እንድማሩ ሊፈቅዱላቸው ይገባል፡፡
ስለ እነዚህ ርእሶች መማራቸው ግዴታ ስለሆነ ባሎችም ይሁኑ ወላጆች ባይፈቅዱም ሴቶች ይሄን ክልከላ በመተው ከመሻይኾችና ከአስተማሪዎች ዘንድ ሄደው የመማር ግዴታ አለባቸው፡፡ ☞ምክንያቱም ስለሀይድ በጥንቃቄ መማር ካልቻሉሶላታቸው፣ ጾማቸው፣ ሀጃቸው፣ ቂርአታቸው፣ ትዳራቸው በጥቅሉ በጣም በርካታ አምልኳዊና ማህበራዊ መስኮች ይናጉባቸዋል። ጉዳዩየዚህን ያክል አሳሳቢ መሆኑን ከግምትዉስጥ በማስገባት፣በዚህ ዘርፍላይ የተጠናቀሩ ጽሁፎች አለመኖራቸውን ታሳቢ በማድረግ እንድሁም የበርካታ ሴቶች የእለት ከእለት ጥያቄዎች መሆናቸውንም በመገንዘብ የተወሰኑ ምሁራኖችን ኪታቦች እንደማጣቀሻነት በመጠቀም ይችን አጭር፣ ግልጽና በምሳሌየተደገፈች ማስታወሻአዘጋጅቻለሁ፡፡
☞ በጽሁፌ ዉስጥ በጠቀስኳቸው ነጥቦችና የተሻሉ ናቸው ብዬ በመረጥኳቸው አቋሞች ዙሪያ መረጃዎችን መጥቀስ ያስፈልጋል ብዬ ባመንኩባቸው ቦታዎች ላይ ጥቂት መረጃዎችን አስቀምጫለሁ፡፡ የማስታወሻዋ ይዘት በጣም ሰፊና አሰልቺ እንዳይሆን በመስጋት የመረጃዎቹን ትርጓሜ እና የተሻለ ብዬ ከመረጥኩት ሀሳብ ጋር በቀጥታ የሚዛመደው የቁርአኑ አንቀጽ ወይም የሀዲሱ ክፍል የትኛው እንደሆነም ከመግለጽ ተቆጥቤያለሁ፡፡
☞ይች ማስታወሻ ለጀማሪዎችና ሰፋፊ
መጽሀፍቶችን ለማያነቡ ወንድምና እህቶች የተዘጋጀች በመሆኗ በእያንዳንዱ ባነሳሁት ነጥብ ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖረው የሚፈልግ ማንኛውም ሙስሊም በርእሱ ዙሪያ በሰፊው የተዘጋጁ መጽሀፍቶችን እንዲያነብ እጠቁመዋለሁ፡፡ ጉዳዩ የፊቅህ ጉዳይ በመሆኑ በእያንዳንዱ ነጥብ ዙሪያ በርካታ የልዩነት ሀሳቦች ያሉመሆኑን ታሳቢ በማድረግ ማናችንም ብንሆን ከእከሌ ሸይኽ ወይም ከዚህ መዝሀብ ዉጭ ያለን ማንንም ቢሆን አልቀበልም ከሚል ጭፍን ተከታይነት እና ጸያፍ ወገንተኝነት ተላቀን ከመረጃዎቹ አሳማኝነት አንጻር የተሻለ ሆኖ የተገኘውን አቋም የመከተል ግዴታ እንዳለብን ለማስታወስምእወዳለሁ፡☞በዚችማስታወሻዉስጥየተሻለብዬ የመረጥኩት ሙሉ በሙሉ ዉድቅ (ባጢል) ወይም ፍጹም አርአያ የሌለው አቋም ሆኖ ከተገኘ እርማት ይሰጡኝም ዘንድ በትህትና ጠይቃለሁ፡፡ ይህ ትንሽ የሆነ ጥረት የአላህ ዉዴታ ብቻ የተፈለገበት፣ ተቀባይነትን ያገኘ፣ በዱንያም በአኺራም የሚጠቅም፣ የብዙዎችን ችግር የሚፈታና ለተሻለ ስራ የሚያበረታታ ይሆን ዘንድ ጌታዬን እማጸነዋለሁ፡፡
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏๏๏๏๏ ✍
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1