💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለሰርግ እንድሁም ለሌላ ፕሮግራም መፃፊያ

~
ትክክለኛ ሰዉ በትክክለኛ ስአት ይመጣል አንቺ ብቻ ትክክለኛ ሰዉ ሁነሺ መገኘት ነዉ የሚጠበቅብሺ!

=
t.me/https_Asselefya1
ሴቶችዬ እነዚህ ⓷ ነጥቦች በተከታታይ የምለጥፍላችሁ ይሆናል ለማንበብ ተዘጋጁ እሺ ብዙዎቻችን ለይተን አናቃቸዉም እነዚህ ነጥቦች ሁለዬ የምንደናበር አለን እና አንብበን እንጠቀም ማፊ መደናበር ነቃ በሉ እሺ......!!

በቅርብ እጀምርላችሁ አለሁ አላህ ያግዘን

~

𝐓𝐞 ፦ t.me/https_Asselefya1 »
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ⓽ ➭➭➭➭ ⇛ዛሬ የእዝነትና የፍቅር የአታክልት ስፍራ በሆነዉ (በአቡ ደህዳህ) የአታክልት ስፍራ ዉስጥ ቆይታ እናረጋለን። ያቺ የአታክልት ስፍራ ልብን በሀሴት ምትሞላ፣ ደስታ የምትሰጥ፣ ሰላማዊ አየር ያላት ዉብ የአታክልት ስፍራ ናት። ያየዉን ሰዉ ድንገት ሳያስተዉል ‛ሱብሀነላህ!’ እንዲል ታስገድዳለች። የመዲና ሰዎች አዉርተዉላት የማያበቁ እጅግ ዉብና ምርጥ የአታክልት ስፍራ ነበር። ⇛ከዕለታት…
እህቴ ⓵⓪ የመጨረሻ
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•



⇛ከዱንያ ግብግብ ርቀሽ፣ የጌታሽን ዉዴታ ናፍቀሽ፣ ዉዱዕ አድርገሽ፣ ሁለት ረከዓ ሰግደሽ.. ወንጀልሽን ለአላህ እየተናዘዝሽ አልቅሰሽ አላህ ደግሞ የዉስጥ እርካታን፣ የመንፈስ ደስታን ሲሰጥሽ..

እንዴት ደስ ይላል?!

⇛አቅልሽ፣ ልብሽና መላዉ አካላትሽ  ከሚያዉቁት ወንጀሎች ቶብተሽ፣ ነገር ግን የቂያማ እለት የማታስታዊሻቸዉ ወንጀሎችሽ አላህ ገልፆልሽ.. ያ ዱንያ ላይ የሰተረሽ አላህ አኼራም ላይ ሰትሮልሽ እንደዉም ወደ ሀሰና ቀይሮ ሚዛንሽን ከፍ ሚያረግ ከሆነ..

እንዴት ደስ ይላል?

⇛ጥም ሊገልሽ ተቃርቦ፣ ድንብርብርሽ ጠፍቶ ወደቀኝና ግራ ስትመላለሺ ድንገት ሀዉድን አይተሽ ሰዎች ሲጋፉና ሲሽቀዳደሙ አንቺ ምንም ማረግ ባለመቻልሽ በታላቅ ድምፅ እይጮህሽ ባለበት ሁኔታ ላይ.. ከሩቅ ያ የፍጥረቱ ዐይነታ የሆኑትን የዓለሙን ብርሀን ፈገግ ብለዉ አይተሻቸዉ፣ በፊት አይተሻቸዉ ባታዉቂም በአንዴ ለይተሻቸዉ ሀዉዳቸዉን ጠጥተሽ ከዚያ መቼም ማትጠሚ ከሆነ..

እንዴት ደስ ይላል?!

«ያ አህለል ጀና!» ተብሎ በሚጠራበት ወቅት ላይ ያንቺም ስም እዛ ዉስጥ ሰፍሮ ከሆነ..

እንዴት ደስ ይላል?!

«እከሊት የእከሌ ልጅ!» ተብለሽ ተጠርተሽ ጀነትን ያለሂሳብና ያለቅጣት ምትወርሺ ከሆነ..

እንዴት ደስ ይላል?!

⇛አላህ ፊት መቆምን ከናፈቅሽ፣
የሱን ንግግር መቅራትን ከናፈቀሽ፣
ሌሊትን እሱን ለመገናኘት ከናፈቅሽ፣
ቀንንም የሱን ትዕዛዛት ለመፈፀም ከናፈቅሽ፣
አዛን የሱ ጥሪ ነዉና እሱንም ከናፈቀሽ፣

ረሱሉን ከናፈቅሽ፣
ጀነትን ከናፈቅሽ፣
አላህን መገናኘትን ከናፈቅሽ..


እንዴት ደስ ይላል?!

⇛እነዚህን ፅሁፎች አንብበሽ ዱዓ መቅቡል ሚሆንባቸዉን ወቅቶች መርጠሽ ለራስሽ ዱዓ እንደምታደርጊዉ ይህን ፅሁፍ ለፃፈ ሰዉም ዱዓ ምታደርጊ ከሆነ..

እንዴት ደስ ይላል?!

እህቴ ከላይ የተመኘሁትን በሙሉ አላህ ይወፍቅሽ!

⇛ይህንን ከኸይር እጅግ በጣም ትንሽ እንጂ ምንም የሌለዉን ደካማ ባሪያንም አላህ በእዝነቱ እንዲያካብዉ ዱዓ አድርጊለት። አላህ የሱን ይቅርታ፣ የሱን ሙሀባ፣ የሱን ጀነትን ከሚወፈቁት ያደርገዉ ዘንድ ለምኚለት!!

የስንብት ወቅት ደርሷል!
ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ካለሽ አድርሺን!


➴ሰላም_ለልብሽ!

──────⊹⊱✫⊰⊹──────

ሌሎች ተጨማሪ ትምህርቶች ለመከታተል ቻናላችን ይቀላቀሉ፦ t.me/https_Asselefya1

አስተያየት እርምት ካለ በቦታችን
ይጠቁሙን ፦
@As_selefyaa1_bot
በጣም ሀቂቃ አላህ ጠብቆን እንጅ ስንት የፊትና ማዕበል በወደቅን ነበር.....ጥበቃህ አይለየን ኢላሂ......!!

~
ጉድሺን አልሰማሺ .... እንደት ነዉ ነገሩ ሴቶችዬ እ

ባሌ ተቀማሁ ከማለታችሁ በፊት ራሳችሁ መርምሩ እሺ

~
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ⓵⓪ የመጨረሻ •━━━ ✽ • ✽ ━━━• ⇛ከዱንያ ግብግብ ርቀሽ፣ የጌታሽን ዉዴታ ናፍቀሽ፣ ዉዱዕ አድርገሽ፣ ሁለት ረከዓ ሰግደሽ.. ወንጀልሽን ለአላህ እየተናዘዝሽ አልቅሰሽ አላህ ደግሞ የዉስጥ እርካታን፣ የመንፈስ ደስታን ሲሰጥሽ.. እንዴት ደስ ይላል?! ⇛አቅልሽ፣ ልብሽና መላዉ አካላትሽ  ከሚያዉቁት ወንጀሎች ቶብተሽ፣ ነገር ግን የቂያማ እለት የማታስታዊሻቸዉ ወንጀሎችሽ አላህ ገልፆልሽ..…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
『••✎••』

🎧{وَلَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ نَسُوا اللَّهَ فَأَنسَاهُمْ أَنفُسَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ (19)}
[سورة الحشر:١٩]

🎈ከቁርአን ጋር እንኑር