💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~በነገራችን ላይ…ብዙ ጊዜ በርካታ ሰዎች ታዋቂ ሰው የትዳር አጋራቸው እንዲሆን ይፈልጋሉ። ግለሰቡ/ቧ ታዋቂ ከሆነ «የእገሌ ባል፣ የእገሌ ሚስት» መባል ይሻሉ። እውነታው ግን አላህ ካዘነላቸው ውጭ ታዋቂ ሰዎችን ማግባት ፈተናው ከተራው ሰው የበረታ ነው። በሆነ ባልሆነው በቅናት መቃጠሉ እንዳለ ሆኖ፤ በርካታ ታዋቂ ሰዎች የተቃራኒ ጾታ ጫና ይበዛባቸዋል።

~እንኳን የሚያናግራቸው አግኝተው እነርሱም ታዋቂነታቸውን በመጠቀም ማጥመቅ የፈለጉትን አካል በሐራም ጭምር ለማጥመቅ ሲሞክሩ ይስተዋላል።በአጭሩ ብዙዎቹ ለትክክለኛ ትዳር አይሆኑም። ስማቸው ነው እንጂ ውስጣቸው ሲፈተሽ ብዙ ጉዳጉድ አለው። ለአንቺ የሚጠቅምሽ ደግሞ የስማቸው መታወቅ ሳይሆን ቤት ውስጥ ትክክለኛ የትዳር አጋር ሆነው መገኘታቸው ነው።

~ምናልባት በመልካም ነገር ታዋቂም ሆኖ በተጨባጭ የትዳር ህይዎት ላይም መልካም ሰው ከሆነ ይሄ ማሻ አላህ ነው። ለእንዲህ አይነቱ ቢጓጉም አይቆጭም። ያስመሰግናል እንጂ አያሳፍርም።ከዚያ ውጭ ግን ውጭ ላይ የሚወራን ዝናና ቁሳዊ ሃብት መሠረት በማድረግ ብቻ የትዳር አጋር ለማድረግ መቋመጥ፤ ኋላ ያልታሰበ መዘዝ አምጥቶ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል። ከጊዚያዊ ሞቅታና ጨቅላ እሳቤ ወጥቶ፤ የነገንም ራቅ አድርጎ ማሰብን ይጠይቃል። ታዋቂነቱን ሳይሆን ትክክለኛ ስብዕናውን ተመልክተን ብንመርጥ የተሻለ ነው። የታወቀ ዝነኛ ሁሉ ጥሩ አይደለም። ያልታወቀ ሚስኪን ሁሉ መጥፎ አይደለም። ቁም ነገሩ አላህ ዘንድ መታወቅ እንጂ ሰዎች ዘንድ መታወቅ ላይ አይደለምና!

አላህ ሁላችንንም አስተካክሎ ለሚወደው ተግባርና ንግግር ይወፍቀን።
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
እነዚያ የቻነልህን ሊንክ ነቅለው እያነሱ የራሳቸውን የሚተክሉት ሰዎች፡የፖሰትከው ፖስት እንዳስተማራቸውና ሌሎችንም እንደሚያስተምር አምነዋል።ነገር ግን የነርሱን ሊንክ በመትከል ኬላ ላይ ቆመው ወደራሳቸው ጉምሩክ ነው ማስገባት የፈለጉት።ክፉ ልማድ ቢሆንም እነርሱን ካስደሰታቸው ግደለም ይሁን ፍላጎታችን ትምህርቱ እንዲደርስ ነው ደርሷል።
~
አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida
አንዳዴ....

ነገሮች ከአቅማችን በላይ ሲሆኑ
ምንም ማድረግ ሳንችል ስንቀር ዝም እንላለን!

እስኪ አንተ ታወለቃለህ ጀሊሉ.......!

=
አቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ በአማረኛ
ግቡ አንብቡ ሸርሁ የሸይኽ ፈዉዛን ኪታብ በአረበኛ ብቀሩት የበለጠ ሸጋ ነዉ አረበኛ ለከበደዉ በአማረኛ ማንበብ➴➴
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
Forwarded from Sadat_Business
ሙሀመድ ባቲ የአይሱዙ እና የFSR መኪና መለዋወጫ እቃ አቅራቢ:
ለነጋዴዎች ለግል,ተጠቃሚዎች ባሉበት ቦታ እልካለው የሞተር የቦዲ የሰርቪስ እቃዎች በኦርጅናል በሎካል አቀርባለው ታማኝነት የዲናችን መሰረት ነው


አድራሻ አዲስ አበባ አብነት ዋሄነት ህንፃ ግራውንድ ላይ


ስልክ:0912201407/0920881222
ሴት ልጅ ገንዘብ ትወዳለች አሉ ለመሆኑ እዚች ምድር ላይ ገንዘብ የሚጠላ አለዴ እ!?

~
የአላህ ሚዛን ከፍጥረታት የተለየች ናትና ዋጋህን አላህ ዘንድ እንጂ የሰው ልጅ ዘንድ አትፈልግ።

~
t.me/https_Asselefya1
~አንድ ሰው አፍቅራችሁ፤ አብሮ ለመኖር ተመኝታችሁ ከሆነ… አገኘው አጣው ይሆን ብላችሁ  ብዙ አታስቡ፤ አትብሰልሰሉ። አላህ ያለው ይሆናል፣ እሱ ያላለው አይሆንም። «ቀደር»አንድም ይሰበስባችኋል ወይ ይበትናችኋል።

ቀደር ማለት 6ኛው የኢማን ማዕዘን ነው። በጎ ይሁን መጥፎ ስለኛ ነገር የተፃፈው ሁሉ ጥንት ከመፈጠራችን በፊት ነው። እኛም እየኖርን ያለነው ከዚህ ቀደም የተፃፈልንን ነው። አላህ ያልፃፈልንን ብንስገበገብ ጎትተን አናመጣውም። እሱ የፃፈልንን ገፍተን አንመልሰውም።

ሁሉም ነገር ከልኩ ላያልፍ የምን መባከን የምን ብዙ መጨነቅ!
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ለሰርግ እንድሁም ለሌላ ፕሮግራም መፃፊያ

~