💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከሚስትህ የምትወድላት ነገር ቢባል ምንቢል ጥሩ ነዉ #ተረከዟ እ ¡ እንድህም ያለ አለዴ ህእ¡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳዴ......

ብረሪ ብረሪ ይለኛል
ናፍቆቱ ይቀሰቅሰኛል¡

#Family

እየበረራችሁ አምሹልኝ እ¡¡

t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ ሰላም እረፍት እቅድ የሚመጣዉ ለራስም ጊዜ በመስጠት ዉስጥ ነዉ።

=

http://t.me/https_Asselefya1
آيات من سورة غافر.
<unknown>
﴿ وَقالَ الَّذي آمَنَ يا قَومِ اتَّبِعونِ أَهدِكُم سَبيلَ الرَّشادِ ﴾ - غافر

#تلاوة

ተጋበዙልኝ 🍁

=
የቱንም ያክል ከባድ ፈተና ቢያጋጥምህ የትናንቱ ፈተና እንዳለፈ ሁሉ ይሄም ያልፋል።

አብሽሩ
ቻናልን ወይም ግሩፕን በራስ እጅ እንደመያዝ በአሁን ወቅት ሰዉ እንደመከረባበቱ ትላት ያስቀመጡበት አለመገኘቱ ትልቅ ነገር የለም!! ወይም ለታማኝ ሰዎች ነዉ ከሰጡም አድሚንነት ላገኙት ሰዉ ሁሉ አድሚን መስጠት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ያዉ ጠንቀቅ እያላችሁ ብዬ ነዉ!!

=
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እና ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ ለሴቶች እና ለወንዶች በሱና ብርሃን የ online ትምህርት ቤት ግሩፕ መሰረታዊ ከሆኑ ኪታቦች በመነሳት የኪታብ ቂርዓት በቋሚነት እያስተማሩ ይገኛሉ ።

ስለሆነም መማር የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች  ቦታው ሳይሞላ  ፈጥናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

መዝጋቢ
@Awolseisd
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባል ሚስቱን ፊቷን ላልተፈቀዱ ወንዶች እንዳትገልጥ ሊከለክል ግድ ይለዋል!!


🎙الشيخ بن عثيمين رحمه الله


«ማነህ ማዶ ላይ በደንብ ስማ እሺ¡»

t.me/abuUseyminabdurehman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ➄ ➭➭➭➭ ..አንዱን ዓሊም «እስቲ ስለጀነት ፀጋዎች ንገረንና ጀነትን አስናፍቀን!» አሉት። ⇛እሱም በአንዲት ዐ.ነገር ብቻ ልብን ጀነት ላይ እንድትንጠለል ምታደርግን ንግግር ተናገር። መልካም ስራ መስራት ላደከማቸዉ አሪፍ ብርታት ሚሆንን ንግግር ተናገረ። ⇛«በዉስጧ ረሱሉ አሉ።» አላቸዉ።አለቀ።አንድ በልቡ ዉስጥ የረሱሉ ሙሃባ ላለበት ሰዉ በቂ ማነቃቂያ ነዉ። ⇛ምናልባትም «ደክሞኛል፣ ብርታቴ…
እህቴ ⓺
➮➮➮➮

➲ዛሬ ከሌሎች ጊዜ ለየት ያለ ትንሽ ጠጠር ያለ ሀሳብ ነዉ የማነሳዉ። ርዕሳችን ስለጀነት ነዉና ምናልባትም ይህ ዛሬ የማነሳዉ ጉዳይ በኛና በጀነት መሃል መጋረጃ ሊሆን ስለሚችልም ወቅታዊም ጉዳይ ስለሆነ ማንሳቱን መረጥኩኝ።


➲ሀገራችን ካፈራቻችዉ ታላላቅ ስብዕናዎች መሃል አንዱ የሆኑት.. ታላቁ ሼይኽ ሙሀመድ አሊ ኣደም እንዲህ ይላሉ..

«ወሳኙ ነገር ‛አሉ! አሉ!’ መብዛቱ አይደለም። ወሳኙ ነገር ማስረጃዉ ጠንካራ መሆኑ ነዉ።»

➲አብዘሀኛዉ ሰዉ የሆነን ነገር ያደርጋል ማለት ያ ነገር ልክ ነዉ ማለትን አያስይዝም። በሆነ መንገድ ላይ ሚሄዱ ሰዎች መበራከታቸዉ ያ መንገድ ልክ ነዉ ማለትን አያስንዝም።

➲እቺን ወሳኝ ነጥብ ከያዝን ወደ ጉዳያችን እንግባ።

➲እንበልና ያ ከልበወለድ የማያወራዉ ተወዳጁ ነብይ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከዛሬ 1400 አመታት በፊት አንድን ነገር ከለከሉ። ነገር ግን ከዉዱ ነብይሽ ህልፈት ከ7 እና ከ6 መቶ አመታት ብኋላ አንድ ሰዉ መጣና «ያ ነብያችሁ ሲከለክሉት የነበረዉ ነገር ኮ ስህተት ነዉ። እኔ መልካምን ነገር አዉቅላችኋለሁ። እኔን ብትከተሉ መልካም ነዉ።» ቢል ትከተዪዋለሽ?!

➲አላህ አይቀድረዉና አንቺ ምናልባት መዉሊድን እያከበርሽ ከሆነ ያን ከ1400 አመታት በፊት «ዲናችሁን ሞላሁላችሁ!» ብሎ ቁርዓንን ያወረደዉን አላህን፣ እንዲሁም ያን «ትዕዛዛችን ያልሆነን አንድን ነገር የፈፀመ በሱ ላይ ተመላሽ ነዉ።» ብሎ የተናገረዉን የረሱሉን ቃል ጥሰሽ.. ከረሱሉ ህልፈት ብኋላ ከ700 አመታት ብኋላ መጥቶ መዉሊድን ያወጀዉን ሙዘፈርን አስበልጠሻል ማለት ነዉ።

አላህ ምስክሬ ነዉ!
እኔ ላንቺ አሳቢና ተቆርቋሪ ብቻ ነኝ።


➲ያ.. እንዴት መብላት፣ እንዴት መጠጣት፣ እንዴት መልበስ፣ እንዴት መተኛት፣ እንዴት መሄድ፣ እንዴት ማዉራት.. በተጨማሪም ብዙ ቀላል ሚመስሉ ነገሮችን ያስተማሩን ነብይ መዉሊድም ኸይር ቢሆን ኖሮ ባስተማሩንና ባመላከቱን ነበር። ግን በአስተምህሮታቸዉ ዉስጥ አንድንም መዉሊድን ሚደግፍ ነገር አናገኝም።

➲ሰሀቦችም፣ ታቢዕዮችም፣ አትባዓ ታቢዒንም አንድኛቸዉም አልፈፀሙትም። ታዲያ ዲን በነብያትና ከነሱ ቀጥሎ በመጡት መልካም ዓሊሞች ይመራል እንጂ.. በንጉስና በመጥፎ ዓሊሞች ይመራል እንዴ?!

እህቴ! የዚህ ዘመን ሰዎች ምንስተካከለዉ የበፊቶቹ በተስተካከሉት ነዉ። እነሱ የተስተካከሉት ደግሞ በቁርዓንና በሀዲስ ነዉ። በቁርዓንና በሀዲስ ማስረጃዎች አደራ እልሻለሁ!!

➲አደራ‼️
ብዙ ሰዉ መዉሊድን ማክበሩ አያታልልሽ!
አብዘሀኛዉ ሰዉ ነፍሱ ምታጌጥለትን እንጂ ቁርዓንና ሀዲስን አይከተልምና።


منقول
─────⊱◈◈◈⊰────
http://t.me/https_Asselefya1
ወዲቀሺ  አትነሺም በቃ አበቃልሺ ሲሉሺ ሳይወድቁ መነሳት የለም  በያቸዉና ........ተስፍ ያጣዉ ሞራልሺን አራግፈሺ ተነሺ!!

=
t.me/https_Asselefya1
“ፍልስጤን አቅሷ”
በኑረዲን አል አረብ
አድስ ውብ ግጥም
•━ ✽ • ✽ ━•

ለቲክቶክ ሰፈር ሹክ በሉልኝማ..!!

«ፍልስጤን አቅሷ»

⇘ሰለፎች ጥቂት ሆነው አሸንፈው ዛሬ ሚሊየን ሆነን ለምን ተሸነፍን..!?

🎙በኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
📍የሼይኹል ኢስላም ገራሚ ንግግር

« ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ቆይታ በእጅጉ ያጠረ ይሆናል »

ይህ ንግግር በወርቅ ብእር መፃፍ ያለበት ንግግር ነው , በተግባርም ከብዙ ሴቶች እናየዋለን ከባሏም ብቻ ሳይሆን ከብዙ ሰው ጋር እንድትጋጭና ውጥንቅጥ አካሄድ እንድትሄድ ሰበብ ይሆናታምልም

ስለዝህ ምላሳችሁን ያዝ ሴቶች ሰምታችኋል !!

✍ ....

http://t.me/abuUseyminabdurehman
መልካም ሰሪ አይወደቅም። ቢወድቅም መደገፊያ አያጣም። ዐብደላህ ቢን ዐባስ رضي الله عنه

=

t.me/https_Asselefya1
በድሎት ጊዜ የቀረብከው በችግርህ ጊዜ ፈጠኖ ደራሽ ይሆንሃልና ሲቸግርህ የምትፈልገውን ሲደላህ አትርሳው።

=

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም – ከአንድ በላይ ማግባት
ችግር የለዉም¡ ግን ሳይችሉ እየደራረቡ አስቸግረዉን እንጅ የሚችል ፍትሃዊ ከሆነ ምንም ችግር የለ !! ግን ተጨባጩ አሁን ላይ ለአንዷ ጥሩ መተዳደሪያ ሳይኖር ሌላ ጨምሮ እርፎቅፎቅ ያለ ኑሮ ቶባ¡¡

=
እምነታዊ ጥንካሬህን ለመገንባት ምናልባትም አመታት ያስፈልጋል  ... በረጅም  ግዜ ልፋት የተነገባው ተቅዋና ጥንካሬ ግን በደቂቃዎች  ዓመፅ ይናዳል  ... በአንዲት የሐራም እይታ ይሸረሽራል ..

እናማ ...  አይኖቻችንን  ፣ ምላሳችችንን  እጆቻችንን  በመሰብሰብ እምነታችንን በስስት እንጠብቅ !

የትም ብንሆን አላህን እንፍራ !

መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው!

=
t.me/Muhammedsirage