This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#وقفة_مع_آية
قال تعالى: ﴿ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَلَمۡ یَلۡبِسُوۤا۟ إِیمَـٰنَهُم بِظُلۡمٍ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ لَهُمُ ٱلۡأَمۡنُ وَهُم مُّهۡتَدُونَ﴾ [الأنعام ٨٢]
▪︎ {الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا﴾ أي: يخلطوا ﴿إِيمَانَهُمْ بِظُلْمٍ أُولَئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُمْ مُهْتَدُونَ﴾ الأمن من المخاوفِ والعذاب والشقاء، والهدايةُ إلى الصراط المستقيم، فإن كانوا لم يلبسوا إيمانهم بظلم مطلقا، لا بشرك، ولا بمعاص، حصل لهم الأمن التام، والهداية التامة. وإن كانوا لم يلبسوا إيمانهم بالشرك وحده، ولكنهم يعملون السيئات، حصل لهم أصل الهداية، وأصل الأمن، وإن لم يحصل لهم كمالها. ومفهوم الآية الكريمة، أن الذين لم يحصل لهم الأمران، لم يحصل لهم هداية، ولا أمن، بل حظهم الضلال والشقاء.
[تفسير السعدي]
=

videoplayback (1)
آيات عظيمة من سورة آل عمران من تهجد ١٤١٠ من المسجد النبوي
🎙 للشيخ محمد أيوب رحمه الله.
t.me/https_Asselefya1
🎙 للشيخ محمد أيوب رحمه الله.
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~በራቹህን እያንኳኳ ያለው ፍቅር ነው ብላቹህ ብታስቡ እንኳን በደንብ ሳታጣሩ ቶሎ አትክፈቱ። የሰው በር አንኳኩተው የሚሮጡ ስንት ህፃናት አሉ መሰሏቹህ !
~
~
ትናንቴ ሳስብ ግማሹ ስህተት ግማሹ ትምህርት ሌላዉ ደግሞ ትዉስታ እና ተስፍ ነዉ። ህይወት ይቀጥላል......
=እንደ አረቦች ንፀህና አጠባበቅ አንድም በሺታ አይዛቸዉም ነበር ....! ይሄዉ እኛ ቤት አንድ ቁጫጭ ቤት ተገኘች ተብሎ ቤቱ ሁሉ እቃ ገትቶ ማጠብ እ እኛ ቁንጫም ቱኋንም ዘሎብን ያደግን ግን ጤነኞች ነን አልሀምዱሊላህ እነሱ ግን እንደመፍራታቸዉ እንደመጠንቀቃቸዉ በሺታ አያጣቸዉምኮ ህእ¡¡=
ትቀመጥ ትዉስታ ትሆናለች ቀን ያለፈ እለት¡
በላጭ ልብ ማለት
እውነትን እንጂ ሌላ የማያውቅ ልብ ነው።
በላጭ ሰው ማለት
ከጊዜ በኋላ የማይረሳህ ማለት ነው።
በላጭ ስጦታ ማለት
አንተ በማታውቅበት መልኩ ለአንተ ዱዓ የሚደረግልህ ነው።
t.me/https_Asselefya1
እውነትን እንጂ ሌላ የማያውቅ ልብ ነው።
በላጭ ሰው ማለት
ከጊዜ በኋላ የማይረሳህ ማለት ነው።
በላጭ ስጦታ ማለት
አንተ በማታውቅበት መልኩ ለአንተ ዱዓ የሚደረግልህ ነው።
t.me/https_Asselefya1
እራስሺ ወንድም ላይ ሊፈፀምበት የማትፈልጊዉ ድርጊት ሌላ ሰዉ ወንድም ላይ አትፈፀሚዉ!! ወንድምሺ እንድናገሩብሺ የማትፈልጊዉ ንግግር ሌላ ሰዉ ወንድም ላይ አትናገሪ እሺ !! ማነሺ ማዶ ላይ 🕶 👈
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኪሳራቸው የቱንም ያህል
ቢሆንም መጨረሻ ላይ ግን
ደጋጎች ማሸነፋቸው አይቀርም።
منقول
=
እራስህ ማቅራት እየቻልክ
ሚስትህ ሌላ ወንድ ዘንድ የምትቀራዉ
ሰዉዬ
እንድት ነህ ?
منقول
ሚስትህ ሌላ ወንድ ዘንድ የምትቀራዉ
ሰዉዬ
እንድት ነህ ?
منقول
سلمان العتیبی/18
@QuranSound7
↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين
صحيح الجامع - رقم : (6470)
t.me/https_Asselefya1
የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))
صحيح الجامع - رقم : (6470)
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Quality button
ልቦችን በማሸፈት የመጀመርያውን ሚና የሚወስዱት ስልኮች ናቸው
ስለ ስልኮቻችን አጠቃቀም የተሰጡ ምክሮች ስብስብ በሙሐመድ ሲራጅ
ስለ ስልኮቻችን አጠቃቀም የተሰጡ ምክሮች ስብስብ በሙሐመድ ሲራጅ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከትዝታ ሰፈር እንቦሳዬ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፏ🍂 ያለ ምሺት ይሁንላቸሁ 🍂