💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Hilya #05
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 05

የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
የኢልም ዉበቱ ኢኽላስ እና ሙታበአ ሲኖረዉ ነዉ።

=
የዘመኑ ኡስታዞች
Daru tewhid
ዛሬ ነጋዴ ከሚያገኘው በላይ ኡስታዝ ከተባለ......?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
የሸይኽ አሊ ኢብን አብዱረህማን አልሁዘይፊ ሙሉ የቁርአን ድምፀ ታገኛላቸሁ ተቀላቀሉ አድምጧቸዉ ተጅዊድ ላይ ጎበዝ ናቸዉ።

【تلاوة علي عبدالرحمن الحذيفي】

t.me/Quran_Channel_8030
t.me/Quran_Channel_8030
سوره السجده
الشيخ محمد أيوب
ترتيل خاشع ومؤثر لسورة السجدة

🎙للشيخ محمد أيوب رحمه الله .

t.me/https_Asselefya1
ሲሮጡ ይገባሉ ሲሮጡ ይወጣሉ!!

#ዘመናዊ ትዳር ህእ
=
መጀመሪያ ሲተዋወቅሺ........!

የተረገምክ አላለም ህእ¡
#وقفة_مع_آية

قال تعالى: ﴿ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَلَمۡ یَلۡبِسُوۤا۟ إِیمَـٰنَهُم بِظُلۡمٍ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ لَهُمُ ٱلۡأَمۡنُ وَهُم مُّهۡتَدُونَ﴾ [الأنعام ٨٢]

︎ {الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا﴾ أي: يخلطوا ﴿إِيمَانَهُمْ بِظُلْمٍ أُولَئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُمْ مُهْتَدُونَ﴾ الأمن من المخاوفِ والعذاب والشقاء، والهدايةُ إلى الصراط المستقيم، فإن كانوا لم يلبسوا إيمانهم بظلم مطلقا، لا بشرك، ولا بمعاص، حصل لهم الأمن التام، والهداية التامة. وإن كانوا لم يلبسوا إيمانهم بالشرك وحده، ولكنهم يعملون السيئات، حصل لهم أصل الهداية، وأصل الأمن، وإن لم يحصل لهم كمالها. ومفهوم الآية الكريمة، أن الذين لم يحصل لهم الأمران، لم يحصل لهم هداية، ولا أمن، بل حظهم الضلال والشقاء.

[تفسير السعدي]

=
videoplayback (1)
آيات عظيمة من سورة آل عمران من تهجد ١٤١٠ من المسجد النبوي


🎙 للشيخ محمد أيوب رحمه الله.

t.me/https_Asselefya1
~በራቹህን እያንኳኳ ያለው ፍቅር ነው ብላቹህ ብታስቡ እንኳን በደንብ ሳታጣሩ ቶሎ አትክፈቱ። የሰው በር አንኳኩተው የሚሮጡ ስንት ህፃናት አሉ መሰሏቹህ !

~
ትናንቴ ሳስብ ግማሹ ስህተት ግማሹ ትምህርት ሌላዉ ደግሞ ትዉስታ እና ተስፍ ነዉ።  ህይወት ይቀጥላል......

=
እንደ አረቦች ንፀህና አጠባበቅ አንድም በሺታ አይዛቸዉም ነበር ....! ይሄዉ እኛ ቤት አንድ ቁጫጭ ቤት ተገኘች ተብሎ ቤቱ ሁሉ እቃ ገትቶ ማጠብ እ እኛ ቁንጫም ቱኋንም ዘሎብን ያደግን ግን ጤነኞች ነን አልሀምዱሊላህ እነሱ ግን እንደመፍራታቸዉ እንደመጠንቀቃቸዉ በሺታ አያጣቸዉምኮ ህእ¡¡

=

ትቀመጥ ትዉስታ ትሆናለች ቀን ያለፈ እለት¡
በላጭ ልብ ማለት
እውነትን እንጂ ሌላ የማያውቅ ልብ ነው።

በላጭ ሰው ማለት
ከጊዜ በኋላ የማይረሳህ ማለት ነው።

በላጭ ስጦታ ማለት
አንተ በማታውቅበት መልኩ ለአንተ ዱዓ የሚደረግልህ ነው።

t.me/https_Asselefya1
እራስሺ ወንድም ላይ ሊፈፀምበት የማትፈልጊዉ ድርጊት ሌላ ሰዉ ወንድም ላይ አትፈፀሚዉ!! ወንድምሺ እንድናገሩብሺ የማትፈልጊዉ ንግግር ሌላ ሰዉ ወንድም ላይ አትናገሪ እሺ !!

ማነሺ ማዶ ላይ 🕶 👈

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
فضل سورة الكهف
 
🎙الشيخ عبدالسلام الشويعر  -حفظه الله-

t.me/https_Asselefya1
ኪሳራቸው የቱንም ያህል
ቢሆንም መጨረሻ ላይ ግን
ደጋጎች ማሸነፋቸው አይቀርም።

     منقول
=
እራስህ ማቅራት እየቻልክ

ሚስትህ ሌላ ወንድ ዘንድ የምትቀራዉ
ሰዉዬ

እንድት ነህ ?

منقول