💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከልቡ የሚወድሽ ነፃነትሺን ሰጥቶ የፈለግሺዉ እንድታደርጊ የሚፈቅድልሺ ነዉ።

=
Al-Mutaffifin
Mohammad Al-Abdullah
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ

ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራዉ!!ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!

t.me/https_Asselefya1
«የሱና ልጅ ውበት»
------------------------

የውበቱ ሚስጥር ይህ ነው መጀመሪያ፡
ተውሒድ ነው ድምቀቱ የለውም ማብራሪያ፡
ለአሏህ የያታመነ ሆኗል ንፁህ ባሪያ፡

--------------------------------

ጥፍጥናው መንደሪን መአዛው ትርንጎ፡
ይጎመጃል ያየው ምራቁን ዋጥ አርጎ፡
በሀያዕ ጥላ ስር በአደብ ተሸሽጎ፡
በተውሒድ ታንፆ በሱና ላይ አድጎ፡
ያስቀናል ፀባዩ አጂብ ነው ማማሩ፡
ሐቅ ነው ጥምረቱ የትም ነው ሀገሩ፡ 

--------------------------------

ተጣምሮ የሚኖር ከአንዷ áŒ‰á‰Ľáˆ ሸጋ፡
እሷም የደመቀች #ኒቃቧን አድርጋ፡
መልክና ቁመናን ከአሏህ የታደለች፡
በመንሀጀ-ሰለፍ ላይ የተደላደለች፡
ለገንዘብ ለጥቅም መቼም ያልማለለች፡
ለተመለከታት ሁሌ እምታስቀና፡
በሱና ያበበች ጀግና መልከ-ቀና፡

----------------------------

ህይወቱ በሙሉ ፀጋ ታክሎበት፡
በመከራ ዘመን ደስታ እሚታይበት፡
እጂግ ይማርካል የሱና ልጅ ውበት፡

------------------------------
«በኑረዲን አል አረቢ»
----------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አንዳዴ...

በተለይ የሰፈር ሰዎች ከሚያቋችሁ ገልል ስትሉ
አቤት የከሌ ልጅ ምጥዋ ሁናለች እሷ ሰዉ ጠላች የሚሉት ነገርስ ህእ¡ አላህ ይወፍቀን ምጥዋነትን አቦ ደስ የሚል ነዉኮ አልገባቸዉምጅ የምጥዋ ትርጉም ህእ¡

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ይህን ልዩ ቀን ስናፍቀዉ ነበር አየዋለሁ ብዬ ናፍቄዉም ነበር አላህ ሳይል ቀርቶ ከጎንሺ ባልሆንም ወደፊት ደግሞ ሳላይሺ አልቀርም አልሃምዱሊላሂ አልኩኝ ደጋግሜ ናፍቆት ሆኖ አለፈኝ አለምሺ አለሜ የልቤ ላይ  ንግስት አንቺ ነሺ አለሜ በሰላም በስኬት በፍቅር ኑሪ ረጁም እድሜ የአላህ ፍቃድ ሆኖ  ዛሬ ስታገባ የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ…
የቅርብ ወዳጆችን ደስታ ማየት ያስደስታል አልሀምዱሊላህ እና እላችሁ አለሁ የኤሚ ሰርግ በሰላም ተጠናቋል። አድስ ሂወት ተጀምሯል ከማሜ ጋር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሺ ኤሚዬ።


ያረብ የቀሩ ላጤ ወዳጆቼንም አንተ ወፍቅልኝ ደስታቸዉ አሳየኝ.........!!

=
የሆኑ ሰዎች ላንተ አስቤ ነው ይሉሃል
ነገር ግን ማየት ያለብህ ተግባርን እንጂ ቃላትን መሆን የለበትም።

منقول
ሚድያ ላይ የምናቃቸዉን ልክ ሚድያ ላይ እንደሳልናቸዉ እናገኛቸዋለን ብለን እንዳንሞኝ እሺ ሚድያ ሌላ ሰዉ ከሚድያ ጀርባ ሌላ ነዉ። ያዉ ምን ልላችሁ ነዉ በልኩ እንሁን ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
እኔ እንጠናና አልልሽም
አንቺም እንደግስ እንዳትይኝ
      Copy

t.me/Darutewhide
#ኢኽዋኖች

ሲርባቸው ሳዑድና ዱባይ የት አሉ ይላሉ።

የጠገቡ እለት ቱርክና ኳተርን ያመሰግናሉ።

ከትዊተር ያገኘሁት

منقول
የተረበሸ ሰው የሚረጋጋበት ያጣ ሰው ከተመኘው የተሻለን እንዳገኘ የሚረዳበት የታመመ የተፈወሰ ያክል እንድሰማው የሚያደርግ የአምላካችን ማረጋጊያ ቃል ቢኖር

{ وَعَسَىٰۤ أَن تَكۡرَهُوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ خَیۡرࣱ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰۤ أَن تُحِبُّوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ شَرࣱّ لَّكُمۡۚ وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ }

የሚለው ነው።

t.me/https_Asselefya1
የምታስተዳድሪዉ ሳይሆን የሚያስተዳድርሺን አግቢ።

አማን እደሩ¡
الأدب والأخلاق من الله وليس من الأباء والأمهات
<unknown>
الأدب والأخلاق من الله وليس من الآباء والأمهات .......!!

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

t.me/https_Asselefya1
Audio
ጣፍጭ  የማለዳ ቁርአን ግብዣ

ቁርአን ማዳመጥ ከመቅራት አያብቃቃም ነገር ግን ንያ አድርገን ትኩረት ሰጥተን ካዳመጥነው ግን ምንዳ ያለው ኢባዳ ነው።

=
ባልሺ ባሌ ነዉ እያላችሁ የምትለጣጥፉ ሴቶች ግን በሰላማችሁ ነዉ!? በተግባር ብትያዙ ኡኡ ለማለት በፁሁፍ ለምን ትቀባጥራላችሁ ?! ተዉ የምር ከኛ ጋር የሚሄድ እንለጣጥፍ በተግባር የማንፈፀመዉን በፁሁፍ አንለጣጥፍ እሺ !!

#ደህና አርፍዱልኝ

t.me/https_Asselefya1
«የሱና እህቶች ቻናል ላስተዋዉቃችሁ ተቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ»👍

❝ኡሙ አብዲላህ⇘⇘
t.me/https_Asselfya

❝ኡሙ አብዱረህማን⇘⇘
t.me/HayatbintSeid

❝ኡሙ ሩመይሳ⇘⇘
t.me/Umu_Rumeysa_bint_Ali

❝ኡሙ ኻሊድ⇘⇘
t.me/htt_asselfya

❝ቢንት አብዲላህ⇘⇘
https://t.me/Asselef

❝ቢንት ሀሺም⇘⇘
t.me/bint_hashim_aselfiey


ሁሉም የስራ ባልደረቦቸ ናቸዉ እሺ!!

🖋 أم عثيمين بنت أراغاو
ይቀጥላል.........✍️
Hilya #05
Ibnu Munewor
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»

☞︎︎︎ ክፍል - 05

❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር


ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube
የኢልም ዉበቱ ኢኽላስ እና ሙታበአ ሲኖረዉ ነዉ።

=
የዘመኑ ኡስታዞች
Daru tewhid
ዛሬ ነጋዴ ከሚያገኘው በላይ ኡስታዝ ከተባለ......?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide