«
✍️𝐁int 𝐀ragaw
t.me/https_Asselefya1
እስካሁን እችላለሁ ብዬ የሞከርኩት ያቃተኝ ነገር ምንም የለም!!ወደፊትም እቀጥላለሁ በቃ እችላለሁ!!»✍️𝐁int 𝐀ragaw
t.me/https_Asselefya1
⊱የተዉሂዱ ጀግና⊰
መስሏቸዉ ነበረ ከሀቅ ማስወገድ፣
ያልጫሩት የላቸዉ ያልተዳፈነ አመድ፣
ጀሊሉ የቸረህ ሶብርና ትዕግስት ፣
ፅናቱንም ይስጥህ በዚህ ቀጥልበት፣
በነገዉ ጭንቅ ቀን እንድትደሳበት ::
=
𝐓𝐞 ⊱ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
መስሏቸዉ ነበረ ከሀቅ ማስወገድ፣
ያልጫሩት የላቸዉ ያልተዳፈነ አመድ፣
ጥበቡ ያአላህነዉ ስጦታ ከሶመድ፣
እነሱ ግን ያቡኩ በማያቁት ወጥመድ፣ጀሊሉ የቸረህ ሶብርና ትዕግስት ፣
ፅናቱንም ይስጥህ በዚህ ቀጥልበት፣
በነገዉ ጭንቅ ቀን እንድትደሳበት ::
=
𝐓𝐞 ⊱ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
በምርጫህም ይሁን ተገደህ ስትለየው በጣም ትጎዳለህና ማንንም ቢሆን አግንነህ አትውደድ።
=ወንድ ከወደደሺ ሁለ መናዉን ነዉ የሚሰጥሺ ካንቺ የሚደበቅ ነገር ምንም የለዉ። ለወደዱት ሟች ናቸዉኮ ወንዶችዬ!! የሚወዳችሁ ይስጣችሁ¡=
Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (UMU OUBEIDA)
የመልካም ሴት ዋጋ አይተመንም!!
በምንም ነገር አትቀየርም :
=
𝐓𝐞« t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
በምንም ነገር አትቀየርም :
መልካምነቷ ግዜያዊይና ማስመሰል ሳይሆን ዘለቄታዊይና እውነተኛነት ነው እናም ንግስቴዋ ለትዳር አጋርሽ እውነተኛ ሁኚ የስልክ ግርዶሽ እንዳያታልሽ!!=
𝐓𝐞« t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
Forwarded from []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
_ወንድ ልጅ ልክ እንደ ንብ ነዉ። የመጠጡን ዉሐ ባበዛሽለት ቁጥር እሱም በዛዉ ልክ ማሩን ያመርታል።_
*ምን ልልሽ ነዉ እንስቷዬ...ለባልሽ ክብርን አሳይዉ ፍቅርሽን በተግባር ግለጭለት ተንከባከቢዉ የዛኔ የእሱም አፀፋ እንደማር ጣፋጭ ሆኖ ይበዛልሻል።* *ያብዛልን አቦ አሚንንንን ብሉ ከልባችሁ ጣፋጭ ይሁን ትዳር የሚገኝው በዱአ ነወ የአዚዘቲ
https://t.me/SileTidarEnmekaker
*ምን ልልሽ ነዉ እንስቷዬ...ለባልሽ ክብርን አሳይዉ ፍቅርሽን በተግባር ግለጭለት ተንከባከቢዉ የዛኔ የእሱም አፀፋ እንደማር ጣፋጭ ሆኖ ይበዛልሻል።* *ያብዛልን አቦ አሚንንንን ብሉ ከልባችሁ ጣፋጭ ይሁን ትዳር የሚገኝው በዱአ ነወ የአዚዘቲ
https://t.me/SileTidarEnmekaker
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
⊱መካሪ መች ጠፍ ተመካሪዉ እንጅ!!⊰
ተመካሪዉ የለም ባንዱ
ጆሮ ሰምቶ ባንዱ አፍሳሽም ሁኗል
ምክር ብንሰማ በጣም ጥሩነበር
ከተከለከልነዉ እንታቀብ ነበር
ብንገነዘበዉ የሼርዓን ድንበር
ካፀያፊ ቦታ ባልተገኜን ነበር
እናማ አንሰላች በደንብ እንመከር!!
መካሪዉም አካል ቅድሚያ አንተ ተመከር
ካፀያፊ ቦታ ቅድሚያ አንተ ሳትርቅ
ልሎችን ስትመክር ሙንከርን እንራቅ
በራስ መጫወትነዉ በራስም መደነቅ::
✍️ሀያት ኡሙ አብዱረህማን
↷↷ ↷↷🌸↶↶↶↶
http://t.me/HayatbintSeid
http://t.me/HayatbintSeid
መካሪ መች ጠፋ ተመካሪዉጅ
አላህን የሚታዘዝ ስአትም ሳይፈጂ
ሁሉም በየቦታዉ መካሪ ሰዉ ሁኗል ተመካሪዉ የለም ባንዱ
ጆሮ ሰምቶ ባንዱ አፍሳሽም ሁኗል
ምክር ብንሰማ በጣም ጥሩነበር
ከተከለከልነዉ እንታቀብ ነበር
ብንገነዘበዉ የሼርዓን ድንበር
ካፀያፊ ቦታ ባልተገኜን ነበር
እናማ አንሰላች በደንብ እንመከር!!
መካሪዉም አካል ቅድሚያ አንተ ተመከር
ካፀያፊ ቦታ ቅድሚያ አንተ ሳትርቅ
ልሎችን ስትመክር ሙንከርን እንራቅ
በራስ መጫወትነዉ በራስም መደነቅ::
✍️ሀያት ኡሙ አብዱረህማን
↷↷ ↷↷🌸↶↶↶↶
http://t.me/HayatbintSeid
http://t.me/HayatbintSeid
«ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች መልስ»
በኑረዲን አል አረቢ
ከታሪክ አንፃር
--------------
ሙስሊሞች ሆይ ንቁ!!
ታሪካችሁን እወቁ!!
.....ሸር ሸር....
👉እውን ፋኖ በእኩልነት ያምናልን..!?
👉ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች ብቻ!!
--------------------------------
لن يَنتصرَ الإسلامُ إلا إذا مَارَسْنَا على أعدائِه صَادقين بعضَ ما يَتَّهِمُونَه به كاذبين!!
«በኑረዲን አል አረቢ»
http://t.me/nuredinal_arebi

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በስንቱ እንቃጠል¡
እኔኮ ነግሪያችሁ ነበር¡ መልክ ታጥቦ አይጠጣም! እርሱን ብቻ መስፈርት አታድርጉ! መልክ ከውጭ ለመግቢያ እንጂ ውስጥ የሚያቆየው ዲን፣ ስነ ምግባር፣ ራሱ መልክ፣ ሙያም… ተጣምረው ነው።
እናቶች! እባካችሁ ሙያ አስተምሩልን፤ ለናንተ ሠራተኛ ቢኖራችሁም እኛ ጋ ሲመጡ አንቸገር¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
እኔኮ ነግሪያችሁ ነበር¡ መልክ ታጥቦ አይጠጣም! እርሱን ብቻ መስፈርት አታድርጉ! መልክ ከውጭ ለመግቢያ እንጂ ውስጥ የሚያቆየው ዲን፣ ስነ ምግባር፣ ራሱ መልክ፣ ሙያም… ተጣምረው ነው።
እናቶች! እባካችሁ ሙያ አስተምሩልን፤ ለናንተ ሠራተኛ ቢኖራችሁም እኛ ጋ ሲመጡ አንቸገር¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት ልብ አንጠልጣይ ታሪክ......!! ⏠⏠ ክፍል ⓷ ⏡⏡ ⏃እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ በሆነው በአላህ ስም ጽሁፌን ጀምራለሁ፡፡ አንች ወጣት ሆይ ጌታችን አላህ ባሪያው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያምጸው ወዲያዉኑ አይቀጣውም፡፡ ይልቁንም ታግሶ ያልፈዋል፡፡ ሌላንም ጥፋት ቢጨምር አያጋልጠውም፡፡ ይልቁንም ይሰትረዋል፡ ⎇ ነገር ግን ወንጀሎችን በንቀት አይን ሲመለከትና እንደተራ ነገር…
አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ...!!
⏠⏠
ክፍል ⓸
⏡⏡
↱ወጣቷም ይሄን ያልታሰበ ከባድ ቁም ነገር አዘል ደብዳቤ አነበበች፡፡ ራሷን ታዘበችን ወደ ቤቷ አመራች፡፡ ግድፍቶቿን አረመች፡፡ ባህሪዋን አስተካከለች፡፡ ከተወሰነ የጊዜ ቆይታ በኋላአላህን ፈሪውን ወጣት ዳግም ማግኘት እንዳለባት ወሰንች፡፡
↱ የአሁኑ አላማዋ ግን የመጀመሪያው አይነት ዝሙት የመፈጸም ፍላጎት አልነበረም፡፡ አላማዋ መልካም ነገር ነበር፡፡ እናም ያ መልከኛ ወጣት በሚያልፍበት መንገድ ላይ ጠበቀችው፡፡ እሱም ወደ ዉጭ ለመጓዝ አስቦ ከቤት ሲወጣ መንገድ ላይ ያቺን ከዚህ በፊት የፈተነችውን ልጅ ከርቀት ተመለከተ፡፡
↱እሷ ጋር በአካል ተገናኝቼ ራሴን ለፈተና ከማጋልጥ ቤቴ ገብቼ አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል በማለት ወደ ግቢው ተመለሰ፡፡ ልጃገረዷ ከርቀት ጠራችው፡፡ ወጣቱ ሆይ ወደ ግቢህ አትመለስ፤ አንተና እኔ ከዛሬ በኋላ የምንገናኘው ነገ በአላህ ፊት ብቻ ነው፤ በዱንያ ላይ የምንተያይበት የመጨረሻው ቀን ዛሬ ነው የምትሆነው ካለችው በኋላ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች፡፡
↱ ልጁን ተከትላ ወደ ሚኖርበት ግቢ ሄደች፡፡ ወጣቱም ለቅሶዋንና ጥሪዋን ሲሰማ ዉሳኔውን በመቀየር ወደ ልጅቷ ተመለሰ፡፡ እሷም ያ ቀልብህን እንደፈለገ የሚቆጣጠረው ጌታህ ችግሮችህን ሁሉ ይፈታልህ ዘንድ ዱዓእ እያደረግኩልህ ነው ካለችው በኋላ አዘውትሬ ዒባዳእንድፈጽም የሚያነሳሳችንና የማይረሳን ምክር ለግሰኝ ብላ ጠየቀችው፡፡
↱እሱም “ራስሽን ጠብቂ፤ የነፍስያሽን ተንኮልም ተጠንቀቂ፤ የትም ቦታ ብትሆኚ ጌታሽን ፍሪ፤
{ وَهُوَ ٱلَّذِی یَتَوَفَّىٰكُم بِٱلَّیۡلِ وَیَعۡلَمُ مَا جَرَحۡتُم بِٱلنَّهَارِ ثُمَّ یَبۡعَثُكُمۡ فِیهِ لِیُقۡضَىٰۤ أَجَلࣱ مُّسَمࣰّىۖ ثُمَّ إِلَیۡهِ مَرۡجِعُكُمۡ ثُمَّ یُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَ }{ وَهُوَ ٱلۡقَاهِرُ فَوۡقَ عِبَادِهِۦۖ وَیُرۡسِلُ عَلَیۡكُمۡ حَفَظَةً حَتَّىٰۤ إِذَا جَاۤءَ أَحَدَكُمُ ٱلۡمَوۡتُ تَوَفَّتۡهُ رُسُلُنَا وَهُمۡ لَا یُفَرِّطُونَ }{ ثُمَّ رُدُّوۤا۟ إِلَى ٱللَّهِ مَوۡلَىٰهُمُ ٱلۡحَقِّۚ أَلَا لَهُ ٱلۡحُكۡمُ وَهُوَ أَسۡرَعُ ٱلۡحَـٰسِبِینَ }
« እሱም ያ በሌሊት የሚያስተኛችሁ፤ በቀኑ ክፍለ ጊዜ የሰራችሁትን ሁሉ ነገር የሚያውቅ፤ እለተ ሞታችሁ እስከሚደርስ ድረስ በቀን ዉስጥ የሚቀሰቅሳችሁ ነው፡፡
✍️ይቀጥላል......
«አንብብ ከማንበብ ብዙ እዉቀት ይገኛልና»
⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅
https://t.me/https_Asselefya1

ከዚያም መመለሻችሁ ወደ እርሱው ነው፡፡ ከዚያም ስትሰሩት የነበረውን ሁሉ ይነግራችኋል፤ እርሱም ከባሮቹ በላይ ሲሆን ሁሉንም አሸናፊም ነው፤ (እርሱም) በእናንተ ላይ ጠባቂ የሆኑ መላኢካዎችን ይልካል፤ አንዳችሁም ሞቱበመጣበት ጊዜ የሞት መላኢካዎችን ይልክና የጌታቸውን ትእዛዝ የጠበቁ ሆነው ይገድሉታል፤ ከዚያም ወደ እውነተኛው ጌታቸው ወደ አላህ ይመለሳሉ፤ ንቁ ፍርድ ሁሉ ለእርሱ ብቻ ነው፤ እርሱም ከተቆጣጣሪዎች ሁሉ ይበልጥ ፈጣን ነው” የሚለውን የጌታሽን ቃልም ዘወትር ተግብሪ ብሎ መከራት፡፡✍️ይቀጥላል......
«አንብብ ከማንበብ ብዙ እዉቀት ይገኛልና»
⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅↴⇅
https://t.me/https_Asselefya1
ነገሮች ከአቅማችን በላይ ሲሆኑ ምንም ማድረግ ሳንችል ሲቀር እንባ ብቻ ማፍሰስ ነዉ። ኢላሂ የመቻል አቅሙ ስጠን ።
=Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
«ለሱና ነው ክብሬ!»
〰➖〰➖〰➖
ያሉትንም ቢሉ እኔስ አይደንቀኝም
ለሱና አደረጉድጂ ቢዲአ አልጨመርኩም
ጥንካሬንጂ ሙገሳ አልፈልግም
የጀሊሉን ትእዛዝ መጣስ አለፈልግም
ምንስ ብከፍል ለሰለፎች ፋና
ጉዞዬ ቀጠልኩኝ ልቤ ወደደና
በክብር ለመኖር በዱኒያ በአኼራ
የሰዎች ወቀሳ መቼዉም አልፈራ
🖋𝐇𝐚𝐲𝐚𝐭 𝐔𝐦𝐮 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧
𝐓𝐞« http://t.me/HayatbintSeid
〰➖〰➖〰➖
ያሉትንም ቢሉ እኔስ አይደንቀኝም
ለሱና አደረጉድጂ ቢዲአ አልጨመርኩም
ጥንካሬንጂ ሙገሳ አልፈልግም
የጀሊሉን ትእዛዝ መጣስ አለፈልግም
ያወሩትን ያዉሩ እኔን አይደንቀኝም
ለነብዩ መንገድ ለቀናው ጎዳናምንስ ብከፍል ለሰለፎች ፋና
ጉዞዬ ቀጠልኩኝ ልቤ ወደደና
በክብር ለመኖር በዱኒያ በአኼራ
የሰዎች ወቀሳ መቼዉም አልፈራ
ክጃሎቴ ሁሉ ነፍሴ እንድትጠራ
ሽርክና ቢዲአን ከልቧ መንጥራ
አላህ እንዲወዳት ነዉ የኔ ፈጠራ!!🖋𝐇𝐚𝐲𝐚𝐭 𝐔𝐦𝐮 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧
𝐓𝐞« http://t.me/HayatbintSeid