💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ድክመትህን ለሚሹ የጥንካሬህን ጉልበት አሳያቸዉ።

~ሰባኸል ኸይር 🍫☕️

=
ما تيسر من سورة البقرة ليلة 1 رمضان 1442 هـ
صلاح الوصابي
«ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።»


𝐓𝐞 ⬎ t.me/Abu_Dujanah_Online_Medresa
ሰዉ እንደት ሚድያ ተለጥፉ እየዋለ ቂርአት መቅሪያ ጊዜ አጣሁ ይላል እ ተዉጅ እስኪ ከጧት ጀመረን እስከማታ የት እንደምንዉል ራሳችንን እንከታተለዉ እ ከዛ በምን ምክንያት ለቂርአት ጊዜ እንዳጣን እናገኘዋለን !!

=
የኪታብ ደርስ ስራ እየሰሩ መንገድ እየሄዱ ባገኙት አጋጣሚ ደጋግሞ መስማት ትልቅ ጥቅም አለዉ። እያደመጣችሁ ዋሉ 🎧👈

t.me/https_Asselefya1
14_ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ_ወልጀመአ _የፈዉዛን
አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

❂ ክፍል   14


📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
    t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
የኢስቲቃማህ አንገብጋቢነት
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
አድስ ሙሀደራ ቁጥር ⓶】
⏡⏡⏡⏡⏡⏡

« የኢስቲቃማህ አንገብጋቢነት!!»


ቀደምቶቻችን ድናቸዉ ላይ የነበራቸዉ ፀናት ..!!

☞ለኢስቲቃማህ ባለቤቶችየተዘጋጄ መስተንግዶ..!!

ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል..!!


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞 ⤷ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ወንድሜ፣እህቴ―

~ስመክርህ/ሽ ካንተ በላይ ነኝ፣ ፍፁም ነኝ፣ ሁሉን አዋቂ፣ ሁሉን ተግባሪ ሞዴል ነኝ ማለቴ አይደለም።የምመክረው አብረን እንድንበረታና እንድንደጋገፍ ነው።
የምመክረው አላህ ትልቅ ጥንካሬ እና ፅናት ሰጥቷችሁ ከኔ የሰማችሁትን በበለጠ ደረጃ ልታስተላልፉ ትችላላችሁ በሚል እሳቤ ነው።
ምክር አትጥሉ፤ እሱ ምን ስለሆነ ነው የሚመክረን አትበሉ።

~ምክር ማለት ዉዴታ ነው፤ መተሳሰብ ነው፣ መተናነስ ነው፣ ከራስ ይበልጥ ለወንድም እህት ማሰብ ነው።እበልጥሃለሁ ማለት አይደለም።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
#تدبر_آية

﴿یَـٰۤأَیُّهَا ٱلۡإِنسَـٰنُ إِنَّكَ كَادِحٌ إِلَىٰ رَبِّكَ كَدۡحࣰا فَمُلَـٰقِیهِ﴾ [الانشقاق ٦]

︎ أي: إنك ساع إلى الله، وعامل بأوامره ونواهيه، ومتقرب إليه إما بالخير وإما بالشر، ثم تلاقي الله يوم القيامة، فلا تعدم منه جزاء بالفضل إن كنت سعيدًا، أو بالعدل إن كنت شقيًا.

[تفسير السعدي]
=
‏قال العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله:

"أرجو لنفسي ولكم الثبات على الدين، فالفتن كثرت."

"محاضرة شكران لا كفران" (٣).


=
ትልቁን ትምህርት የምታገኘዉ  ከትልቁ ስህተትህ ነዉ።የማትረሳዉ ደስታ የምታገኘዉ ከከባድ ጭንቀት በኋላ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
አልሳካ ሲልህ መንገድህን እንጅ አላማህን አትቀይር። ዛፍ ቅጠሉን እንጅ ስሩን አይቀይርምና.....!!

=
መሳቅኮ ለማንም ሰዉ ትስቃለህ ፈገግም ትላለህ እመኑኝ እንባ ግን ለምትወደዉ ካልሆነ  በስተቀር አይወጣም።

منقول
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ⓷ ➭➮➭➭ ⁍☞ከዕለታት በአንዱ ቀን አንዲት እህትሽ ወደ ተወዳጁ ነብይ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በመምጣት.. «አዉድቅ አለብኝ፣ (አዉድቁ በሚጥለኝ ወቅት ደግሞ) ሰዉነቴ ይገለጣል። ዱዓ አድርጉልኝ!» አለች። ያ የነፍስና የልብ ሀኪም የሆኑት ተወዳጁ ነብይም ሁለት ምርጫ ሰጧት፣ አንድም ዱዓ አድርገዉላት መዳን፣ አልያም ታግሳ ጀነትን ማግኘት። አማኞች ዘንድ ከጀነት በላይ ዉድ ነገር አልነበረምና መታገስን…
እህቴ
➮➮➮➮

ይህ ታሪክ ትዝ ባለኝ ቁጥር ሰዉነቴን ከእግሬ እስከ ፀጉሬ ይነዝረኛል። ገና ሳልፅፈዉ ዐይኔን በእንባ ይሞላዋል። ወላሂ ደስታ ይሁን ሀዘን እንጃ አላዉቀዉም.. ግን ልቤን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ይወርሰዋል።

ዛሬ የማወራዉ ስለዚያች.. በረሱል ምስክርነት የሷ ተዉባ ለሰባ ሰዎች ቢከፋፈል ይበቃ ነበር ስለተባለላት ሴት ነዉ።

አላህ!! ያ ረሱላችን ምስክር በሰጡት በኢማኗ ታላቅነት ልገረም?! ወይስ ያለ አንዳች ግፊት የሰራችዉን በግልፅ ተናግራ ሀድ እንዲቆምባት ረሱሉን በጠየቀቺዉ እዉነተኝነቷ ልገረም?!

ይህ ወሬ በማሰማመር ምናልፈዉና ዝምብለን እንባ ተራጭተን ምናወራዉ ተራ ወሬ አይደለም። ይህ የአላህን ዒቃብ ለሚፈሩት ይገሰፁ ዘንድ የተፃፈ ታሪክ ነዉና ጥሞና ይፈልጋል። እዚች ሴት ላይ ከየትኛዉ ጊዜ በላይ ሙሉ የሆነን ትኩረትን እፈልጋለሁ።

☛እቺ ታላቅ ሴት አንድ ቀን ወደ ረሱሉ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በመምጣት.. «አንቱ የአላህ መልዕክተኛ! ዝሙት ሰርቻለሁ አጥሩኝ!» አለች። ረሱሉም መለሷት። በነገታዉም መጣችና «ለምንድን ነዉ ምትመልሱኝ?! ምናልባትም ማዒዝን እንደመለሳችሁት ልትመልሱኝ ፈልጋችሁ ይሆናል። ወላሂ እኔ እርጉዝ ነኝ!» አለች። «(እንደዚያ ከሆነ) ስትወልጂ ተመልሰሽ ነይ!» አሏት። በወለደችም ጊዜ ልጁን ይዛዉ መጣችና «ይሄ እሱ ነዉ! ወልጃለሁ!» አለቻቸዉ። ረሱሉም «ይዘሺዉ ሂጂና (ጡት እስኪጥል) አጥቢዉ!» አሏት። አጥባታዉ በጨረሰች ጊዜ በእጁ ዳቦ አስይዛዉ መጣችና «ይሀዉ የአላህ ነብይ! (ጡት ጥሏል!) እንደምታዩትም ምግብ ጀምሯል።» አለቻቸዉ።

ረሱሉም (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለአንዱ ሰሀባ ልጁን ሰጡና ጉድጓድ ቆፍረዉ አዘጋጇት። ‛ረጅም’ እንድትደረግ አዘዙ። ኻሊድም መጣና (በትልቅ) ድንጋይ ራሷን ፈነከታት። ደም በደም አደረጋት። ደሟ ኻሊድን ሳይቀር አለበሰዉ። ኻሊድ ሰደባት። ረሱላችንም ኻሊድ መሳደቡን በሰሙ ጊዜ እንዲህ አሉት.. «ኻሊድ ሆይ ተረጋጋ! ያ ነፍሴ በእጁ ባለችዉ ጌታ ይሁንብኝ! እሷ ኮ (ያ ቀረጥ ሚቀበለዉ) ሰዉ ቢቶብት እንኳን አላህ ይቅር የሚለዉን ተዉባ ነዉ የቶበተችዉ።»

☞በሌላ ዘገባ ሊሰግዱባት ሲዘጋጁ ዑመር ዝሙት ሰርታ ሳለ እንዴት ትሰግድባታለህ?! ሲሏቸዉ እንዲህ አሉት.. «በእርግጥም እቺ ሴት ለ70 የመዲና ሰዎች ተዉባዋ ቢከፋፈል የሚበቃን ተዉባ ነዉ የቶበተችዉ። አንዲትን ነፍሷን ለአላህ ከሰጠች ሴት በላይ ትልቅ ደረጃ ያለዉን ሰዉ አግኝተሃልን?!»

ሱብሀነላህ!
እቺ ሴት ኮ ከአላህ ዉጪ ማንም ባላያት ሁኔታ ላይ ሁና ነዉ ሸይጣን ወስዉሷት ለዝሙት የተዳረገችዉ። ወደ አላህ አልቅሳ፣ ተመልሳ ብትለምነዉና ትክክለኛ ተዉባን ወደሱ ብትመለስ ይበቃት ነበር። ግን የኢማን ለዛ ልብን ሲቆጣጠር እንዲህ ነዉ። በሌሎች ሰዎች ዘንድ ተራ ሚመስለዉ ወንጀል ኢማን ልባቸዉን ለተቆጣጠረ ሰዎች ቀንና ማታ ሀዘንና ቁጭትን ሚያወርስ ነዉ።

አይገርምም! ሲመልሷት እንኳን ተመልሳ ትመጣለች ኮ! እስክትወልድ ብዙ ወራት ነበራት። ከወለደች ብኃላ ጡት እስኪጥል ሁለት አመት ገደማ ያቆያል። ግን በዚህ ሁላ መሃል አንድም ቀን የአላህ ሀድ እንዳይቆምባት ወደኃላ ማለትን አልመረጠችም። በወደቀ ማንነት ጌታዋን መገናኘትን አልፈለገችም።

እቺ ሴት ወደ አላህ ቁርጥን የሆነን መመለስን ለሚሹት ምርጥ ምሳሌ ናት። እርግዝናዋ፣ ዉልደቷ፣ ማጥባቷ አንድኛቸዉም ከተዉባ አላገዷትም። የልጇ ዉብ ዐይኖች እሷ እንደዚያ ስትቀጠቀጥ በእንባ መሞላቱ ከተዉባ አላገዳትም። ልጇን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብታ በጠራ ልብ አምላኳን ተገናኘች።

በአላህ ዉዴታ ተፅናንታ የዚያን የድንጋዩን ህመም ተቋቋመች። ወንጀሏን እንዲያፀዳላት በመሻት ልብሷኗ መላዉ ሰዉነቷ ደም እስኪለብስ ፀናች።

ይህ ሁላ ለአላህ ዉዴታ የተከፈለ ዋጋ ነዉ።
:
ይህ ሁላ #ለጀነት የተከፈለ ዋጋ ነዉ።

እህቴ! ልክ እንደዚች እህትሽ ቁርጠኛ ሁኚ! በተራ ነፍስ አላህን መገናኘትን አትሺ! ከሱ ብኋላ መንሸራተት የሌለዉን ትክክለኛ መመለስን መደ አላህ ተመለሺ!!

አንዲት ነፍሷን ለጌታዋ ከሰጠች (ነፍስ) በላይ አላህ ዝንድ ትልቅ ደረጃ ያለዉን ሰዉ ታገኛላችሁ?!

منقول
𝐓𝐞⇘ t.me/https_Asselefya1
senegal ቃሪእ ያሰላም ልብን ሰርስሮ ይገባል!!

=
ደገምኳችሁ ተጋበዙልኝ 🇸🇳

=
ከታዳጊ አንደበት ዉብ ቁርአን

=