💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ምርጫቸዉ እንጅ አማራጫቸዉ አትሁኚ እሺ¡

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أما هذين الشيخين فقد جمع الله لهما أوصافا واخلاقا قل أن تجتمع عند رجال... علم وحلم وعدل وعقل وفطنة وحسن تعليم و تأديب.. نحسبهما كذلك والله حسيبهما و لا نزكي على الله أحدا

حفظ الله شيخنا وحبيبنا العلامة سليمان الرحيلي و الشيخ الفاضل المفضال د. عبد الرزاق البدر ووفقنا و إياهم و جميع مشايخنا لكل خير ورد عنا و عنهم كيد الكائدين.

#منقول

اللهم بارك بهما وزدهما اللهم علما
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
دعاء الراسخين في العلم

/الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ينبغي على طلاب العلم السعي في تيبيس شجرة الجهل في الناس

/ الشيخ سليمان الرحيلي - حفظه الله -

t.me/https_Asselefya1
ስለሌለህ ነገሮች እያሰብክ አላህን አታማር ይልቁንም ስላለህ ብዙ ነገሮች በማሰብ ደስ ይበልህ አላህንም አመስግን።

t.me/Darutewhide
ኢላሂ ጥምረቴን ከሚወደኝ ጋር አድርግልኝ በይ !

⇝የሚወድሽ ይንከባከብሻል!
⇝የሚወድሽ ትኩረቱ ወደ አንቺ ያደርጋል!
⇝የሚወድሽ አይጎዳሺም!
⇝የሚወድሽ አያስለቅስሺም!
⇝የሚወድሽ በዚች ምድር ካንቺ በላይ ሴት ያለ አይመስለዉም!

⇝የሚወድሽ..............✍️

=

t.me/https_Asselefya1
ስንት አሉ መሠላችሁ ጂልባብ ኒቃብ ለብሰዉ የሚሄዱ እንስቶችን ሰለማያምሩ ነዉ የሚሸፈኑ የሚሉ የሚያሾፉ በኒቃብ ጂልባብ እእ እኔ ያጋጠመኝ አለ ብዙ ተሸፍነዉ የሚሄዱኮ ዉበት ስለሌላቸዉ ነዉ ስትል አንድት ሴት ታወራለች ብዙ ጊዜ ከዛ አጋጣሚ ሴት ብቻ ባለንበት ያች የምትሸፈነዉ እህታችን መጣች ስታያት .........ምን ብትል ጥሩ ነዉ ያቺ ስታሾፍ የነበረች ....ባልሺ ታድሎ ህእ¡ ¡ እና አትሞኙ ኒቃቢስቶች ዉበት ስለሌላቸዉ ሳይሆን ጌታቸዉ አላህ ስላዘዛቸዉ ብቻ ነዉ የሚሸፈኑት እሺ።

=
ከሴቶች ከሚያስጠሉኝ ዉስጥ ሰዉ ሰራሽ ዉበት ይዘዉ የሚኩራሩ ከነሱ በላይ ቆንጆ የሌለ የሚመስላቸዉ በቃ የሌለ የሚከመሩ ናቸዉ። በዉሀ ለሚለቅ ዉበት ባትኮፈሱ ጥሩ ነዉ እሺ።


ጀግና ሴት ጌታዋ በሰጣት ዉበት የምትብቃቃ ለዘመኑ አርትፊሻል ኮተት ቦታ የማትሰጥ ነች።

=
Audio
▪️تلاوه هادئه تهدي القلب ل سوره المعارج

🎙القارئ
#احمد_النفيس
=
አቡል ጀበል ጌታዬ
NABAWI TUBE
ኡስታዝ ሳዳት ከማል

ሙስሊም ነን ካሉ በኋላ አደምን የፈጠረዉ አቡል ጀበል ነዉ የሚሉ ሰዎች መኖራቸዉን ግን ታዉቃላችሁ?

t.me/NABAWITUBE
Audio
AudioLab
ቁጭት የማይጠቅምበት ቀን

አጭር ምክር በሙሐመድ ሲራጅ

t.me/Muhammedsirage
t.me/MedrestuImamuAhmed
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ  ⓶ ➭➭➭➭ ⭞⭚ ቁርዓን የአላህ ምርጥ ባሮች እንድንሆን የጀነትን ፀጋዎች ይነግረናል። ሩሃችን በዐርሽ ዙሪያ እንድትዟዟር፣ ልባችንም በዐርሹ ንጉስ ላይ እንዲንጠለጠል ይጋብዘናል። ነፍሳችንንም ለዚች ጠፊ ዓለም እንዳናስገዛት ይመክረናል። ⭞⭏አንቺ ዱንያን ከስረሽ ያቺ ስፋቷ የምድርና የሰማይን ምታክለዋን ጀነትን ካገኘሽ ምንም አልከሰርሽም። ወላሂ እንደዉም ካንቺ በላይ አትራፊ የለም። ⭞⭏በአላህ…
እህቴ ⓷
➭➮➭➭

⁍☞ከዕለታት በአንዱ ቀን አንዲት እህትሽ ወደ ተወዳጁ ነብይ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በመምጣት.. «አዉድቅ አለብኝ፣ (አዉድቁ በሚጥለኝ ወቅት ደግሞ) ሰዉነቴ ይገለጣል። ዱዓ አድርጉልኝ!» አለች። ያ የነፍስና የልብ ሀኪም የሆኑት ተወዳጁ ነብይም ሁለት ምርጫ ሰጧት፣ አንድም ዱዓ አድርገዉላት መዳን፣ አልያም ታግሳ ጀነትን ማግኘት። አማኞች ዘንድ ከጀነት በላይ ዉድ ነገር አልነበረምና መታገስን መረጠች።

⁍☞አየሽ! ሙዕሚን ሰዉ ለጀነት ሲል ሁሉንም ይሰጣል። ሙሲባ የተደራረበባቸዉ ሳይቀር የጀነትን ስም ሲሰሙ ሙሲባቸዉን ይረሱታል። ታግሰዉ አላህ ዘንድ ያለዉን ምንዳን ይከጅላሉ።

⁍☞የሀሪሳን እናት እንመልከታት እስቲ! ልጇን ሀሪሳን በጣም ትወደዋለች። ሀሪሳ በበድር ወቅት ሸሂድ ሆኖ ይቺን ከንቱ ዓለም ተሰናበት። እሷም ወደ ፍጥረቱ ዐይነታ በመሄድ.. «አንቱ የአላህ መልዕክተኛ! (መቼስ) ሀሪሳ ልቤ ዉስጥ ያለዉን ቦታ ታዉቃላችሁ። (እስቲ ስለሱ ንገሩኝ!) ጀነት ዉስጥ ከሆነ እታገሳለሁ፣ አላለቅስም። ካልሆነ ግን በሱ ላይ ማልቀስን እጠናከርበታለሁ።» አለችዉ።

⁍☞ረሱሉም.. «የሀሪሳ እናት ሆይ! ሞኝ ሆንሽ እንዴ?! (በሽታ አገኘሽ?) እሷ ኮ አንዲት ጀነት አይደለችም። እሷ ጀነቶች ናት። እሱ ደግሞ ላይኛዋ ፊርዶስ ዉስጥ ነዉ።» አሏት።

⁍☞እህቴ! እዚህ ዓለም ላይ ለአንዲት እናት ልጅን ከማጣት በላይ ትልቅ ህመም የለም። ነገር ግን ያ የሷ ልጅ ወደ አላህ ጉርብትና መሄዱን ያወቀች እንደሆነ ህመሟ እንዳልነበረ ይሆናል። ለምን እንደሆነ ታዉቂያለሽ?!

⁍☞ምክንያቱም እሱ ፀጋ ዉስጥ ነዉ። እሱ ሀሴት ዉስጥ ነዉ። ከንግዲህ ሀዘንም ጭንቀትም አያገኘዉም። ሀዘንና ሀሳብ ምድር ላይ ላሉ ሰዎች ብቻ ነዉ። የጀነት ሰዎች ሁሌም ደስታ፣ ሁሌም ፌሽታ፣ ሁሌም ራሃ ዉስጥ ናቸዉ።

☞አላህ ያለ ሂሳብና ያለ ቅጣት ጀነትን ከሚወርሱት ያድርገን!!

⁍☞ሙሲባችን ሚገራዉና ሀዘናችን ሚጠፋዉ አላህ ላይ ያለን የቂን ሙሉ ሲሆን ነዉ። ልባችንን የኢማን በሻሻ ሲወርሰዉ ነዉ።

⁍☞ኢማን ልብሽ ዉስጥ ሲገባ ጀነት ዘላለማዊ ደስታ እንደሆነችና ለሷ ነፍስሽን፣ ሀብትሽን፣ ሁልሽን መስጠት እንዳለብሽ ይገባሻል።

⁍⸷ኢማን ልብን ሲቆጣጠር የሀራም ስሜት አንቺን አይገዛሽም፣ ነፍስሽ እንደፈለጋት አታዝሽም፣ ነፍስሽ ላይ ንግስት ሁነሽ ሁሉንም እንደልብሽ ታዢያለሽ። የነፍስሽ ፈቃጅም ከልካይም አንቺ ብቻ ትሆኛለሽ! እዛኔ በልብሽ ዐይን ጀነትን ታያለሽ !

⁍☞እዛኔ.. አቤት ደስታሽ!!ነገር ግን.. ለጊዜያዊ ደስታሽ ባሪያ ሁነሽ፣ ሰላትን በጊዜ መስገድን ተሳንፈሽ፣ ሙዚቃን ማዳመጥ አጠናክረሽ.. በአላህ እስቲ በምን ስራሽ ነዉ ጀነትን የተመኘሺዉ?! አላህ አዛኝ ነዉ አዉቃለሁ! ግን ቢያንስ ሰበብ አያስፈልግም?!

⁍☞አላህ ምስክሬ ነዉ!
የአላህ ፍቅርና የሀራም ፍቅር በአንድ ልብ ዉስጥ አይሰባሰብም.. አንዱ ሌላዉን ገፍትሮ ሚያወጣዉ ቢሆን እንጂ! ወይ ኢማንሽን አድሺና በልብሽ ጀነትሽን ተመልከቺ.. አልያም የሼይጣን መጫወቻ ትሆኚያለሽ!

[[እህቴ! የአላህ ዕቃ ዉድ ነዉ። የአላህ ዕቃ ለዉዶች ነዉ የተዘጋጀዉ። የአላህ እቃ ነፍሳቸዉን ድል አድርገዉ፣ ከሀራም ነፍሳቸዉን ጠብቀዉ፣ ግዴታ የተደረገባቸዉን በአግባቡ ለሚወጡት ነዉ የተዘጋጀዉ።የአላህ ዕቃ ጀነት ነዉ።]]

✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.......

"منقول "
=
⏠⏠⏠⏠⏠⏠⏠⏠
https://t.me/https_Asselefya1
⏡⏡⏡⏡⏡⏡⏡⏡
ምክር በንፅፅር ዘርፍ ለተሰማሩ
ኢብኑ/ሙነወር
በንፅፅር ዘርፍ ለተሰማሩ ዱዓት ማስታወሻ
መስከረም 19/2016 በኦንላይን የቀረበ
Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ለሰዎች ኸይር ነገር ላይ እንድጎብዙ(እንድጠነክሩ) እንጅ ከኸይር ነገር እንድሰነፉ (እንድርቁ) ሰበብ አትሁኒ እሺ¡

=