💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
من مقاصد سورة النحل 14-3-1445
خطبة الشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى
🌐 من مقاصد سورة النحل

🗂️بتأريخ 14 ربيع الأول 1445

خطبة الشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله

=

t.me/https_Asselefya1
👉ተረጋጊ....

ምናልባት እስከዛሬ ያላገባሽው፤አንዱ በሌሊት ተነስቶ አሏህ ከርሱ ውጭ የሌላ እንዳያደርግሽ  እየለመነ ስለሆነ ይሆናል።!

منقول
በትዳርሽ ዉስጥ ስኬታማ ለመሆን ከፈለግሽ መጀመሪያ አንቺ ግደታሺን እወቂ ከዛም ያን ግደታሺን ተወጪ።

=
ሀቂቃ በዚህ ፈሳድ በበዛበት ዘመን ወደ አላህ መንገድ የምታቃርብ እህት ማግኘት ትልቅ እድል ነዉ። ኢብኑ ተይሚያ በነበረን ቆይታ እጂጉ ደስ ይል ነበር። ጎበዝ ታታሪ ነበረሽ ሚስሩዬዋ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሺ ነገሮች ሁሉ ያግራልሽ! ቀሪ ሀያትሽ ያማረ የተስተካከለ ያድርግልሽ። አልሀምዱሊላህ እንኳንም ከማዳም ተላቀቅሽልኝ አቦ ይመችሽ! 𝐌

መልካም ጉዞ ተመኘሁልሽ

✍️ أم عثيمين بنت أراغاو


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀቂቃ በዚህ ፈሳድ በበዛበት ዘመን ወደ አላህ መንገድ የምታቃርብ እህት ማግኘት ትልቅ እድል ነዉ። ኢብኑ ተይሚያ በነበረን ቆይታ እጂጉ ደስ ይል ነበር። ጎበዝ ታታሪ ነበረሽ ሚስሩዬዋ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሺ ነገሮች ሁሉ ያግራልሽ! ቀሪ ሀያትሽ ያማረ የተስተካከለ ያድርግልሽ። አልሀምዱሊላህ እንኳንም ከማዳም ተላቀቅሽልኝ አቦ ይመችሽ! 𝐌 መልካም ጉዞ ተመኘሁልሽ ✍️ أم عثيمين بنت أراغاو…
🌸ሚስሩ ውድ እህት🌸

ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ጠንክረሽ
እርፍት ይቅር ብለሽ ለዲኑ አገልግለሽ
ዛሬ መለየትሽ እኛን ቢከፋንም
ደስታሽ ደስታችን ነው ጉዳዩ ቢከብድም


አንደበተ ሩቱዕ ፀባየ ሰናይ ነሽ
ፍቅርን አስተማሪ ከጥሩ መግባርሽ
ላንች የሚሆን ፍች ቃል የለም የሚገልፅ
ሁሉም ቢዘረዘር አይበቃውም ሺ ገፅ


ቃልሽ ተስፋ ሆኖ ሁሌ እንድንበረታ
ከጎናችን የሆንንሽ ነሽ የብዙ አርእያ
በቃ ምን ልበልሽ የቱስ ቃል ነው ልክሽ
ሁሉም ያንስብሻል ምንም ብፅፍልሽ


ማለፊያ ዲልድይ ነሽ ከክፋት አራቂ
ምንም ሳትሰለች ልጆችን  አራሚ
ያአዘውጅልን ቃል ሁልጊዜ ጠባቂ
በስነ መግባርሽ ሁሉን ቻይ አስማሪ
ሁልጊዜም ሳሰለች በስስት ጠባቂ

ደክሞሽ ስራ ውለሽ በጣም ተዛዝለህ
ምንም ሳታስነቂ ድካምሽን  ችለሽ
ታርሚያለሽ ገብተሽ ረፍት ይቅር ብለሽ


ጥሩን ስነ መግባር ነህሽኮ አስተማሪ
ከራስሽ አብልጠሽ ለሰው ተቆርቆሪ

   ሚስሩየ እኛ እንወድሻለን እናከብርሻለን
   በአካል ብንለያይ በልብ አንድ ነን
  ክኢብኑ ተይሚያ ልዩ ስጦታችን
አንዶ እኮ አንች ነሽ ውዷ እህታችን


በይ እንግድህ እህት በአላህ ስም ቃል ግቢ
ሀገር ስትገቢ ከድንሽ ላትርቂ ሂጃብ ላታወልቂ

      እኔስ ልቤ ፈራ ሰውነቴም ዛለ
     ተምሳሌቴ ብየ ብዙ ያቀድኳቸው
    ልክ እንደ አይኔ ብሌን የምሳሳላቸው
    ያ የጥመት አንጃ የኢኽዋን የተብሊግ
   የሀጁሪ ቡችላ ፈልቅቆ በላቸው
  ሚስሩዬ ባለሽበት መንገድ በሱና ላይ ፅኝ
ከሱና አውዳሚዎች አደራ እራቂ!!

      ጉዞሽን ቀጠይ በነቢዩ ሱና
አደራ እንዳትወጭ ከሀቅ ጎዳና
       በዚህ ዘመንማ አሁን ባለንበት
       ሱና ተደብቆ ቢድዓ ነግሶበት
      ባጢሉ ተስፋፍቶ ሀቅ በጠፋበት

ሚስሩየ እወቂበት  የዚህን መንስኤ
ከባጢል መሸሻ ማምለጫ ውሰጅ
በቀደምቶች ፋና በነሱ ተብቃቂ


ከዚህ ስትሄጅ ይሉሻል አክራሪ
ታዳ በዚህ ጉዳይ አንች ምን ቸገረሽ
አንችን ካንች በላይ ማን አለና ሚያውቅ


ሚስሩዋ አንች ግን አታሳፍሪኝም
ቃል ኪዳን ገብተሻል በአዘውጅል ስም
በይ እንግድህ ውደ አላህ ይከተልሽ
መልካሞችን ሁሉ ጀሊሉ ይግጠምሽ

🌹መልካም ጉዞ🌹

✍️
ከእህትሽ ከኢብኑ ተይሚያ ተማሪዎች
ከሀያት ኡሙ ኻሊድ

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌸ሚስሩ ውድ እህት🌸 ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ጠንክረሽ እርፍት ይቅር ብለሽ ለዲኑ አገልግለሽ ዛሬ መለየትሽ እኛን ቢከፋንም ደስታሽ ደስታችን ነው ጉዳዩ ቢከብድም አንደበተ ሩቱዕ ፀባየ ሰናይ ነሽ ፍቅርን አስተማሪ ከጥሩ መግባርሽ ላንች የሚሆን ፍች ቃል የለም የሚገልፅ ሁሉም ቢዘረዘር አይበቃውም ሺ ገፅ ቃልሽ ተስፋ ሆኖ ሁሌ እንድንበረታ ከጎናችን የሆንንሽ ነሽ የብዙ አርእያ በቃ ምን ልበልሽ የቱስ ቃል…
መልካም ጉዞ በለን ሼኜንሽ እህቴ
በድንሽም ያፅናሽ የሱናዋ እንስቴ

በርች በድንሽ ላይ እንዳትታለሊ
በቢዲዓ አንጃዎች እንዳት ደለሊ
ጠንክሪ ደንሽ ላይ እንዳትዋልሊ
በሱናዉ መርከብ ላይ ሁሌም ተጠለሊ
የቢዲአ ቦታ አጥብቀሽም ጥሊ

የሀገራችን ነገር ሽርኩ ማዕበልነዉ
አብዶዬ ጀላኔ  የሚጠራዉ ጉድነዉ
የሞተን ይጣራል ያለዉ ምን ጠቅሞነዉ

እናማ እህታለም   áŠ áˆŤá‰‚  ከነዚህ 
ከነጫት አላማጭ አህባሽም ኢህዋኒህ
እንዳያታልሉሽ በምላስ ቅቤአቼዉ
ገና ሳይጠጉሽ ቀድመሽ ንቂባቼዉ
ዉሀብያ ካሉሽ  ማስረጃን ስጫቼዉ
የእዉነትም ሱንይ ሁነሽ አሳያቼዉ
በአቋምሽ  ፀንተሽ ንቀሽም ታያቼዉ
ጌታሽም ባዘዘሽ ፅኚ አሳፍሪያቼዉ

በተዉሂድ በሱና  ፅኚ በአቋምሽ
አላህ ይረዳሻል ከሆንሽም በሀቅሽ
እርዳታንም ከሱ  ፈልገሽ አንኳኩተሽ
ኢባዳንም ለሱ ነጥለሽ ካደረግሽ
አላህ ያገዝሻል  ፅኚ በምንገድሽ
የሱና እህታች እኛም እንምከርሽ
እንዳትወዛወዢ  ፅኝ በሰለፍያሽ ::

ዱአ እናደርጋለን  አላህ እንዳፀናሽ
እሱንም ተገዢ ለእሱም ተናነሽ
ከእሱዉ ዉጭ ያሉትን እርግፍ አርገሽ
ትተሽ  አምልኮን ለእሱ በተናጥል ሰተሽ
ቆሌ አድባሩ ሳትይ  በተዉሂድ ላይ ፀንተሽ
እሱ ለሚወደዉ እጅ እግርሽን ሰጥተሽ
ከከለከላቼዉ  ነገሮች  እርቀሽ

እዉነቱ ሞት መጥቶ ዱኒያን ተለይተሽ
እስከምትሄጂ  ለዘዉታሪዉ ቤትሽ
ስንቅሽን አዘጋጂ  ከአሁን ጀምረሽ
በርች በተዉሂድ ላይ  ፅኚ በመንሀጅሽ


ዉዷ እህታችን  መልካም ጉዞ ይሁንልሽ !

✍
ከኢብኑ ተይሚያ  ተማሪዎች  ከእህትሽ ሀያት ሰዒድ

=
እኔ ብቻ ግጥም ባለ መቻሌ እያዘንኩ .....

ሁላችሁም የማዳም ቅመሞች ከመዳም ንቅል አድርጎ ወደ ሀገራችሁ ይዉሰዳችሁ ማለቴ ይዉሰደን,¡ አሚን

እደሩልኝ

=
አንገብጋቢ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
❝አንገብጋቢ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት❞
⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊

«ኮ/ቻ  አንሷር መስጅድ ለሴቶች የተሰጠ ትምህርት»

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8600
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8600
ወደ ሩቃ ማእከላችን ሄደዉ ይታከሙ

ኮንቦልቻ➷➷
t.me/al_kafia_ruqyeh_bet

ደሴ➷➷➷
t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group

ሁለቱም የብርቅዬ የሱና ወንድሞቻችን ናቸዉ ተጠቀሙበት እሺ!!✍️
Audio
❰ አድስ ወሳኝ ሙሀደራ❱
➖➯➖➯➖➯➖➯

⎷ በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች»

↝መልካም እና የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ!
↝መልካም ጎደኛ መያዝ አስፈላጊነት!
↝መጥፉ ጓደኛ መራቅ አሳሳቢነት
!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↷↷↓↓↷↷↓↓↷↷↓↓↷↷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11615
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/11615
Audio
▪︎أبشر يا معلم القرآن الكريم

✍ فوائد من شرح حديث:
#خيركم_من_تعلم_القرآن_وعلمه (٦)

🎙الشيخ عبد السلام الشويعر. حفظه الله

«قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن»
Audio
#فائدة_قرآنية

🎙كلمة بليغة بعنوان
( حامل القرآن )

🎙للشَّيخ عبدالسلام الشويعر

▴ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~አባት ያለው ልጅ ሀሳብ የለበትም፡፡ አምላክ ያለው ሰዉስ እንዴት ሀሳብ ይገባዋል!?
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
•አንድ አባት ስልክ ጠጋኝ ዘንድ ሄዱና «ስልኬ ተበላሽቷል ሥራልኝ።»አሉት።ጠጋኙም«ኧረ ይሠራል ችግር የለበትም።» አላቸው።«ታድያ ልጆቼ ለምን አይደዉሉልኝም?»ብለው ጠየቁት።

~ለካስ…ስልካቸው መሥራት አለመሥራቱን የሚያውቁት ልጆቻቸው ቶሎ ቶሎ ሲደዉሉላቸው ነው።ሲቆዩ ጊዜ የተበላሸ መሠላቸው።እንዲህ እንዳይጠራጠሩ ለወላጆቻችሁ ሳትሰለቹ ደዉሉላቸው። ቢያንስ ሀገር ውስጥ ያላችሁ ጥዋት ወደ ስራ ስትገቡ እና ማታ ወደ ቤት ስትገቡ ደውሉላቸው።

~አላህ ሆይ በልጅነታችን ወላጆቻችን በመልካም ሁኔታ አሳድገዉናል፣ እዝነትህ አይለያቸው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan