💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል:-

‏( أحبُّ الكلامِ إلى اللهِ أربعٌ :

1⃣ سبحانَ اللهِ ،
2⃣ والحمدُ للهِ ،
3⃣ ولا إله إلا اللهُ ،
4⃣ واللهُ أكبرُ " 
لا يضرُّك بأيِّهنَّ بدأتَ ))

"ከንግግር በላጭ አራት ናቸው።

1 - ሱብሓነላህ፣
2 - አልሐምዱ ሊላህ፣
3 - ላ ኢላሀ ኢለላህ እና
4 - አላሁ አክበር ናቸው።

📚 [ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2137]

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
መወደስ መፈለግ እና ኢኽላስ በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ሊሰባሰቡ አይችሉም!!
  ኢብኑል ቀይም

http://t.me/https_Asselefya1
ጥርጣሬ ወዳጆችን የሚለያይ መርዝ አልያም ሰውነትን ዘልቆ የሚጎዳ እሾህ ነው!!!

منقول

=
ሰዎች ስላወቁህ እንዲፀፀቱ አታድርጋቸው ... ነገር ግን ሰዎች ስላጡክ እንዲፀፀቱ አድርጋቸው።

=

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
የጎበዝ አስተማሪ ተማሪዎችም ጎበዝ ናቸዉ።
የሰነፍ አስተማሪ ተማሪዎችም ሰነፍ ናቸዉ።
የኮስታራ አስተማሪ ተማሪዎችም ኮስታራ ናቸዉ።
የዝርክርክ አስተማሪ ተማሪዎችም ዝርክርክ ናቸዉ።


ሰዉ አቀማማጩ ነዉ የሚመስለዉ ያዉ የምተማሩበት ሰዉ እያያችሁ ለማለት ነዉ¡

=
Audio
✍🏻دقيقة واحدة فأرع لها سمعك!!

العلامة صالح الفوزان حفظه الله

=

t.me/https_Asselefya1
ፈተና በአማኙና በሙናፊቁ ፣ በእውነተኛውና በውሸታሙ መካከል ትለያለች!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም الفتن…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📌الفتن تميز بين المؤمن والمنافق والصادق والكاذب !!  

☞︎︎︎ፈተና በአማኙና በሙናፊቁ ፣ በእውነተኛውና በውሸታሙ መካከል ትለያለች!!


🎙በኡስታዝ
አቡ ሙስሊም حفظه الله

𝐓𝐞«
t.me/AbumuslimAlarsi
اللهم ربنا لا علم لنا إلا ما علمتنا إنك أنت العلیم الحکیم

اللهم ارزقنا علما نافعا
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እህታችንን እንርዳት። ከባድ የሆነ ካንሰር አይነት ታማለች።

የባንክ አካውንት
1000558459682
ዘይነባ የሱፍ ሀሰን
ንግድ ባንክ
ሼር አድርጉ ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም።
🔍ሙሀመድ የአላህ መልእክተኛ እንደሆነ የመሰከረ ሰው የሚጠበቅበት አንኳር ነጥቦች፣

➀)ባዘዙት ላይ መታዘዝ
➁)የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል
➂)ከከለከሉት ነገር መራቅ
➃)አላህ ላይመለክ ነው እሳቸው ባሳዩት(በደነገጉት)መልኩ ቢሆን እንጅ


🔖 እነዚህን አራት ነገሮች ማጉደል ለሽሀዳው መጉደል ሊሆን ይችላል ወይም ሸሀዳውን የሚያፈርስ (የሚንድ )ሊሆን ይችላል።

ከሱና ብርሀን ትምህርት መድረክ ከኡሱሉ ሰላሳ ማብራሪያ የተወሰደ !

t.me/https_Asselfya
🔍የምሽት ትውሳት ትሁንልኝ !!

ጓደኛሸ ትዳር ሳይሆንላት ቀርቶ እኔን ያየ ይቀጣ ብትልሽ# አንች ሳትሞክሪው እንዳትተይው ምናልባች እሷ መጋፈጡን ሳታውቅበት ቀርታ ሊሆን ይችላል ።

✍️
ይድረስ ለሚዲያ ተጠቃሚ እህቶች
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰

✑መግቢያ ፦ ቢመርሽም አንብቢው እህት በአሏህ ፍቃድ ሊጠቅምሽ ይችላልና አማርኛየ ከገባሽ  !!

☛እንደሚታወቀው ሰውን በቦታው ማስቀመጥ ትልቅ ነገር ነው ያለ ደረጃው ሰውን መስቀል ደግሞ ትልቅ ጥፋትን ያስከትላል ።

☞ስለዝህ በተለይ እህቶች በዝህ ጉዳይ ብዙ ችግር ይታይባችኋል ሰውን ያለ ደረጃው መስቀል እውነቱን መናገር ነው የሚያስፈልገው ።

☛ስለዝህ ይህ ተግባር አይጠቅምም በባዶ  ማሽቃበጥ ለውድቀት  ቅርብ መሆን ነው ስለዝህ ምን ለማለት ነው #አታሽቃብጡ እባካችሁ #አታሽቃብጡ ።

☞ዝም ብንልም ፈሳዱ በጣም ስለሚበዛ ነው እንጅ መናገርም አልፈልግም ነበር ግን አዝማሚያውን ሳየው ደስ አይልም ስለዝህ ረጋ በሉ።

☛ለኡስታዝ , ለመድረሳ , ለቻናል , ለግሩፕ , ..... ወዘተ ማሽቃጥ ይቅርባችሁ ተውት በቃ ።

☞እልቅስ ከማሽቃበጥ ይልቅ ዝም ብላችሁ ቅርአታችሁን ቅሩ ትምህርታችሁን ተማሩ የሚያዋጣው ይህ ስለሆነ ።

☛ቢመራችሁም ዋጡት እውነታው ይህ ስለሆነ ብዙ የሚያሽቃብጡ እህቶች ይገርሙኛል ወሏሂ ቂርአት ላይ የሉበትም ብዙዎቻቸው ያሳዝናሉ በጣም ።

☞ስለዝህ እህቶቼ ንቁ ማሽቃበጡን ተውትና ወደ ተግባር ግቡ ቅርአትን ቅሩ ተማሩ ሌላውን ነገር ተውት ። ትኩረታችሁ ራሳችሁን ቅድሚያ መለወጥ ላይ ይሁን። ለራሳችሁ ሳትለወጡ በባዶ አትሩጡ ባረከላሁ ፊኩም!!

☛እህቴ ሆይ ይህንን መልክት ስፅፍ ነገሩን ካስተዋልሽው ጥቅሙ ለራስሽ ነው ይህ ተግባር ካለሽበት ይህንን በሽታ ከራስሽ ላይ አንሽና ወደ ቂርአት ግቢ !! ።

☛እንደውም በዝህ ፈተና በበዛበት ሰአት ከቂርአት ሰአት ውጪ ሚዲያ ላይ መቀመጡ ትልቅ ችግርን ያመጣልና ተጠንቀቂ ከቂርአት ሰአት ውጪ ሚዲያ ላይ አትቀመጪ ።

☞ ለማሽቃበጥ ብቻ ብለው ሚዲያ ላይ የሚቀመጡ እህቶችን ሳይ በጣም አፍራለሁ ቂርአት ላይ ግን ሲመጡ ...... ናቸው ።

☞በባዶ ማሽቃበጥ ማለት ንብ የለለው ባዶ ቀፎ ሰቅሎ ያለ ማር  አመት ሙሉ መጠበቅ ማለት ነው አምሳያው ።

☛በባዶ ከመሮጥ አሏህ ይጠብቀን በስ እንዲህ ነጭ ነጯን ካላወራን በጥቆማ ብቻማ አልተግባባንም።

✍ወንድምሺ አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

𝐓𝐞 ~ t.me/abuUseyminabdurehman
قال ابنُ رجبٍ رحِمه الله:

‏"سمَاعُ القرآنِ يُنبِتُ الايمانَ فِي القَلبِ كمَا يَنبِتُ المَاء البقل، وَسمَاع الغِناء يُنبِتُ النفاقَ كمَا يَنبِت المَآء البقل، ‏وَلا يَستَويَان حتَّىٰ يَستَوي الحَقّ وَالبَطَلَان"!.

- [ ‏نُزهَة الأسمَاع (ŮŠŮŁ) ]

=

https://t.me/https_Asselefya1
ሽርክ ምን ማለት ነዉ?
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

ፍጡርን ከፈጣሪ ጋር
እኩል ማድረግ

  t.me/NABAWITUBE
ሁሌም ቢሆን ክብርህን ጠብቅ
ነገራቶች የተዋረድክላቸው ሆነህ
እንዲመጡልህ አትውደድ‥ምንጊዜም ራስህን ሁን።
መንቁል ..!


http://t.me/https_Asselefya1