💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የኪታብ አቀራር
Daru tewhid
ኪታብ ስንቀራ 3ት አንኳር መርሳት የሌሉብን ነጥቦች...?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
ፀበል መጠመቅ
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

በህመማችን ላይ መሶበር :
ጷግሜ ላይ የሚሰራ ሽርክ
የጦስ ዶሮ

     t.me/NABAWITUBE
▪︎قال تعالى: ‏﴿وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجاً﴾

‏قَالَ ابْنُ عَبَّاسٍ -رَضِيَ اللّٰهُ عَنْهُمَا: -  «أَيْ: يُنَجِّيْهِ مِنْ كُلِّ كَرْبٍ فِيْ الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ» .

‏[ تَفْسِيْرُ ابن كثير، سوع؊ الطلاق، آية رقم: (2)].

=
ኪታቦቹ እጃችሁ የሌለ ሳዑድ በየትኛዉም ከተማ
ከሱቅ በደረቴ በመጥለብ ማግኘት ትችላላችሁ
!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
« ከባህር ማዶ ያለሽዉ የፍሩቅ ማሚ ናፍቀሽኛል.....🌹»

~ትቀመጥ ለትዝታ......

=
🖋أم عثيمين الجامية

t.me/https_Asselefya1
ብዙ ፈተዋዎች እንደ ጊዜው፣ እንደ አካባቢው፣ እንደ ስልጣኔው፣ እንደ ቴክኖሎጂው ሁኔታ ይቀያየራሉ።

📚التعليقات الأثرية-١٩٩
ከትዝታ ሰፈር.......

በደንብ ከዛፍ ስር ቁጭ ተብሎ ተበልቶ ነበር ....ከስደት መልስ ይደገማል ኢንሻ አላህ እ¡
የገጠር ጫጉላ ነዉ አሉ ህእ ማለቴ የየት ሀገር ነዉ ግን ፍሺን ሆኖብኝ ነዉ......እ
~ከገጠር እረኝነት ጥበቃ ከባዱ ፍየል መጠበቅ ነዉ ምክንያቱም ይሮጣሉ ገል ለገደል ምንም አይቀራቸዉ ሯጭ ናቸዉ .........እ

=
«ዛሬ ወደ ኋላ መለስኳችሁ አይደል ያዉ አንዳዴ አስተዳደጋችን ዘወር እያልን እንድናይ ማንነታችን እንዳንረሳ ዛሬ ፎቅ ላይ ብንኖር ከየት እንደተነሳን ለማስታወስ ነዉ እሺ¡¡ ከገጠር ጨርሰናል አሁን ወደ ሌላ ፕሮግራማችን እናመራለን የገጠር ትዉስታ አልፎ አልፉ እንቀጥላለን መልካም ጊዜ..... ¡🕶 ሰላም¡

✍️ቢንት አራጋዉ ገጠሬዋ ነን እሺ¡

t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን(ረሂመሁሏህ)

እንድህ አሉ:-ማንኛይቱም ዒባዳ(አምልኮ)በተውሂድ ካልተገነባች እሷ(ዒባዳይቱ)ባጢል/ውድቅ ናት!!

ምንጭ:-
((مجموع الفتاوى/٩/٣٧))

t.me/https_Asselefya1
Audio
በ መውሊድ ጊዜ ሚሰሩ ስራዎች!!

☛የመውሊድ ቀን የሚሰሩ መጥፎ ነገሮች

☛በሺዐ ላይ የምትጠየፈውን ስራዎች በሱፍያ ላይ ታገኘዋለህ!!

☛ትክክለኛ አቅል ያለው ሰው መውሊድን አይደግፍም!!

☛በዲን ስም የምትሰራው ወንጀል ነገ አላህ ፊት ቅጣቱ የከፋ ነው ሚሆንብህ!!

🎙አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር
t.me/abduljebarmohammednur
ደግ ሴት የደግ ወንድ ሚስት ናት ::
ትዳር የእውነት ሚስጥር ነው!!

=
        منقول
"ኑሩን ከኑሩ ኸለቀው ጀሊሉ"
~
ይሄ ንግግር ሱፊዮች አካባቢ ተደጋግሞ የሚሰማ ነው። ምን ማለታቸው ነው?
* "ኑሩን" ሲሉ ነብዩን ﷺ ማለታቸው ነው።
* "ጀሊሉ" ሲሉ አላህ ማለታቸው ነው።
* "ከኑሩ" ሲሉ ከአላህ ኑር ማለታቸው ነው።
* ኸለቀው = ፈጠረው

ጥቅል መልእክቱ:-
አላህ ነብዩን ﷺ ከራሱ ኑር (ብርሃን) ነው የፈጠራቸው እያሉ ነው።
አንዳንዶቹ ይህንን መነሻ በማድረግ በግልፅ ነብዩ ﷺ የአላህ ክፍል (ጁዝእ/ part) ናቸው ብለዋል። ይሄ መሰረተ-የለሽ እምነት ነው። ለዚህም በተለያዩ ነጥቦች ምላሽ መስጠት ይቻላል።

1- ነብዩ ﷺ ከኑር (ከብርሃን) ነው የተፈጠሩት የሚሉ አካላት መሰረተ ቢስ ወሬ እንጂ አንድም የቁርኣንም ይሁን የሐዲሥ መረጃ ማቅረብ አይችሉም።

2- በአፈጣጠር በኩል ነብዩ ﷺ እንደሌላው የአደም ዘር ሰው ናቸው። እዚህ ላይ ጥርጣሬ ሊገባን አይገባም። አላህ እንዲህ ሲል ሰው አዋጅ እንዲናገሩ አዟቸዋል፦
{قُلۡ إِنَّمَاۤ أَنَا۠ بَشَرࣱ مِّثۡلُكُمۡ}
"እኔ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ' በላቸው።" [ከህፍ፡ 110]

3- ወላጆቻቸው እና ዘር ማንዘራቸውም የሚታወቁ ናቸው። እሳቸውን ጨምሮ ሁሉም እንደ ሌላው የሰው ዘር የአደም ዘር ናቸው። አደም ከጭቃ መፈጠራቸው ግልፅ ነው።

4- ነብዩ ﷺ ሞተዋል። ስለዚህ "ከአላህ ኑር ነው የተፈጠሩት፣ የሱ ክፍል (ጁዝእ/ part) ናቸው'' የሚል ሰው የአላህ ክፍል ሙቷል እያለ ነው። ይሄ ሰቅጣጭ ድምዳሜ ነው። ለነገሩ እነዚህ ሰዎች የነብዩን ﷺ መሞትም ሊከራከሩ ይችላሉ። የሱፊያ እምነት በብዙ ነጥቦች ከ0ቅል ጋር የተኳረፈ እምነት ነው። እንኳን ነብዩን ﷺ ፤ በየመንደሩ ያሉ ሸይኾች ሲሞቱ "አልሞቱም፤ ሌላ አገር ወጥተዋል" እያሉ የሚያምኑ ብዙ ናቸው። ለማንኛውም ነብዩ ﷺ መዲና ሞተው ሶሐቦች አጥበው፣ ከፍነው፣ ሶላተል ጀናዛ ከሰገዱባቸው በኋላ ዓኢሻ ቤት ውስጥ ተቀብረዋቸል። አላህም ሟችነታቸውን እንዲህ ሲል አስረግጦ ተናግሯል:-
{إِنَّكَ مَیِّتࣱ وَإِنَّهُم مَّیِّتُونَ}
"አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው።" [ዙመር: 30]

"ሲሞት እንገላገለዋለን" ሲሉ ለነበሩ ጠላቶችም ''እርማችሁን አውጡ እሱ አይሞትም" አይደለም ያላቸው። ይሄውና ምላሹ፦
{وَمَا جَعَلۡنَا لِبَشَرࣲ مِّن قَبۡلِكَ ٱلۡخُلۡدَۖ أَفَإِی۟ن مِّتَّ فَهُمُ ٱلۡخَـٰلِدُونَ (34) كُلُّ نَفۡسࣲ ذَاۤىِٕقَةُ ٱلۡمَوۡتِۗ}
"(ሙሐመድ ሆይ!) ካንተ በፊት ለማንም ሰው ዘለዓለም መኖርን አላደረግንም። ታዲያ ብትሞት እነሱ ዘውታሪዎች ናቸውን? ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት።" [አንቢያእ፡ 34-35]

ማምታቻ:-
-
ነብዩ ﷺ ከኑር (ከብርሃን) ነው የተፈጠሩት የሚሉ አካላት አንድ እንዲህ የሚል የሚያቀርቡት "ሐዲሥ" አላቸው፦
أولُ ما خلق اللهُ نورُ نبيِّكَ يا جابرُ
"መጀመሪያ አላህ የፈጠረው የነብይህን ኑር (ብርሃን) ነው፣ ጃቢር ሆይ!"
በየትኛውም የሐዲሥ ድርሳናት ውስጥ የማይገኝ መሰረተ ቢስ ወሬ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኢስላማዊ  ስርአቶችና መልካም ምግባሮች 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል  ⓵⓽ የመጨረሻ ክፍል Âť <ጥቂት መልካም ምግባሮች> ➆ለወላጆች መልካም ማድረግ፦ አላህ እንድህ ብሏል፦ { ۞ وَٱعۡبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَلَا تُشۡرِكُوا۟ بِهِۦ شَیۡـࣰٔاۖ وَبِٱلۡوَ ٰ⁠لِدَیۡنِ إِحۡسَـٰنࣰا } ▹ አላህንም ተገዙ።በእርሱም ምንንም አታጋሩ ።ለወላጆች መልካም ሥሩ።(…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM