💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንድነት
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  አብዱልጀባር  ሙሐመድ  ኑር

وَٱعْتَصِمُوا۟ بِحَبْلِ ٱللَّهِ جَمِيعًۭا وَلَا تَفَرَّقُوا۟

የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡[አል-ኢምራን 3-103]

t.me/NABAWITUBE
የኔ ምርጥ ጓደኛ ስጠፍ ፈላጊ ዘወትር ጠያቂ ከኔ አልፍ ቤተሰቤ ሁሉ የምጠይቅ ምርጥ ጓደኛ ጀሊሉ ሰጥቶኛል አልሀምዱሊላህ የኔ ሱሱዬ በድንገት ልትለይኝ ብትነሺ ልቤ ቢደነግጥም ወደ ሀገርሽ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገርሽ ቅርብ ስለሆነ አገኚሻለሁ አላህ በሰላም ከተምትወጃቸዉ ቤተሰቦችሽ እና ከዉዱ ባለቤትሽ አቡ ያህያ በሰላምያገናኚሺ ዉዷዬ እወድሻለሁ 🌸🌹🌸🌹🌸 መልካም ጉዞ እመኚልሻለሁ 💧💧

▸ትቀመጥ ለትዝታ....!

✍️أم عثيمين الجامية

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የኔ ምርጥ ጓደኛ ስጠፍ ፈላጊ ዘወትር ጠያቂ ከኔ አልፍ ቤተሰቤ ሁሉ የምጠይቅ ምርጥ ጓደኛ ጀሊሉ ሰጥቶኛል አልሀምዱሊላህ የኔ ሱሱዬ በድንገት ልትለይኝ ብትነሺ ልቤ ቢደነግጥም ወደ ሀገርሽ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገርሽ ቅርብ ስለሆነ አገኚሻለሁ አላህ በሰላም ከተምትወጃቸዉ ቤተሰቦችሽ እና ከዉዱ ባለቤትሽ አቡ ያህያ በሰላምያገናኚሺ ዉዷዬ እወድሻለሁ 🌸🌹🌸🌹🌸 መልካም ጉዞ እመኚልሻለሁ 💧💧 ▸ትቀመጥ …
ፒክቸሯ ስለተመቸችኝ በቃ የስልኳ ከቨር ብትሆንስ ትቀመጥ...!! ዉድ ሞክሸዎቻችን መዉሰድ ትችላላችሁ እ¡¡

=
Audio
ስለ መውሊድ በ አራቱም መዝሀብ የፊቂህ ኪታብ ላይ ባቡል መዉሊድ ላይ አለ ወይ?

ከ ነሷራዎች ጋር መመሳሰል...

🎙አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር

t.me/abduljebarmohammednur
Audio
AudioLab
ረሱል ﷺ መቼ ነው የተወለዱት?

ረሱል ﷺ የተወለዱበት ቀን ኺላፍ አለው?

እንዴት በተወለዱበት ቀን ይጨፈራል...

🎙አብዱልጀባር  ሙሀመድ  ኑር

t.me/abduljebarmohammednur
የኪታብ አቀራር
Daru tewhid
ኪታብ ስንቀራ 3ት አንኳር መርሳት የሌሉብን ነጥቦች...?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
ፀበል መጠመቅ
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

በህመማችን ላይ መሶበር :
ጷግሜ ላይ የሚሰራ ሽርክ
የጦስ ዶሮ

     t.me/NABAWITUBE
▪︎قال تعالى: ‏﴿وَمَنْ يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَلْ لَهُ مَخْرَجاً﴾

‏قَالَ ابْنُ عَبَّاسٍ -رَضِيَ اللّٰهُ عَنْهُمَا: -  «أَيْ: يُنَجِّيْهِ مِنْ كُلِّ كَرْبٍ فِيْ الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ» .

‏[ تَفْسِيْرُ ابن كثير، سوع؊ الطلاق، آية رقم: (2)].

=
ኪታቦቹ እጃችሁ የሌለ ሳዑድ በየትኛዉም ከተማ
ከሱቅ በደረቴ በመጥለብ ማግኘት ትችላላችሁ
!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
« ከባህር ማዶ ያለሽዉ የፍሩቅ ማሚ ናፍቀሽኛል.....🌹»

~ትቀመጥ ለትዝታ......

=
🖋أم عثيمين الجامية

t.me/https_Asselefya1
ብዙ ፈተዋዎች እንደ ጊዜው፣ እንደ አካባቢው፣ እንደ ስልጣኔው፣ እንደ ቴክኖሎጂው ሁኔታ ይቀያየራሉ።

📚التعليقات الأثرية-١٩٩
ከትዝታ ሰፈር.......

በደንብ ከዛፍ ስር ቁጭ ተብሎ ተበልቶ ነበር ....ከስደት መልስ ይደገማል ኢንሻ አላህ እ¡
የገጠር ጫጉላ ነዉ አሉ ህእ ማለቴ የየት ሀገር ነዉ ግን ፍሺን ሆኖብኝ ነዉ......እ
~ከገጠር እረኝነት ጥበቃ ከባዱ ፍየል መጠበቅ ነዉ ምክንያቱም ይሮጣሉ ገል ለገደል ምንም አይቀራቸዉ ሯጭ ናቸዉ .........እ

=