💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ማነህ bro እናት አባቷ ያላከበረች እነሱ ያልታዘዘች እኔ ታከብረኛለች ትታዘዘኛለች ብለህ አታስብ እሺ¡¡ክብር መታዘዝ ከቤት ይጀምራል....¡¡ ወላጆቿ የምታከብር የምትታዘዝ ሴት ባሏንም ታከብራለች ትታዘዛለች።

=
t.me/https_Asselefya1
^የቀደመ ይዉሰድ ሴቶችዬ ለአቡ ፉላን...¡

ብዙ ጊዜ የምለጥፊ ለሴት ብቻ የሚል ኮሜንት መጥቶ ነዉ አብሽሩ አንዳዴ ጣል አደርጋለሁ....እ
ማር እየበላችሁ ሴቶችዬ ቅቤም ተፈለጋችሁ አለ እየገዛችሁ ተቀቡ ብሉ በቃ ምናባቱ ¡¡


የሱና ወንድማችን ነዉ ተጠቀሙበት!!
https://t.me/Seidyemarakrbot28
«እንዳትመልሺው»

በበሩ ከመጣ ቤተሰብ ጠይቆ፡
ለሚስትነት መርጦሽ አኽላቅሽን አውቆ፡
ጥሩ ከሆነ እሱም አኽላቁን ካወቅሺው፡
ላንቺም ከተስማማሽ ዲኑን ከወደድሺው፡
በማይረባ መስፈርት እንዳትመልሺው፡
ከሆነ ሰለፍይ አቂዳው ከጠራ፡
ዉሎውን ካረገ ከሱንዮች ጋራ፡
በተውሂድ በሱና ከሆነ ጠንካራ፡
ጉድለትሽን ይሙላው ጉድለቱን ሙይለት፡
ለቤትሽ ታታሪ ሁኚ ጠንካራ ሴት፡
ቤቱን አድምቂለት በፍቅር በደስታ፡
አቅፈሽ ተቀበይው በሳቅ በፈገግታ፡
እያመሰገንሽ የአላህን ውለታ፡፡


منقول
{ማነሽ ማዶ ላይ ተብለሻል¡¡

𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1 »
ልብህን በሰበረችዉ ሂወትህ አትዘን
ጌታዬ የተሻለ ነገር ቀይርልኝ በል!

▸ሀዘን''በሱጁድ ''ይወገዳል!
▸ደስታ'' በዱዓ'' ይመጣል!

=

http://t.me/https_Asselefya1
በሂወትህ ዉስጥ ምን ጊዜም ተበዳይ እንጅ በዳይ አትሁን ተገፊ እንጅ ገፊ አትሁን ...!!

=
ሙስሊሞች መቼ ነው ድልን የሚያገኙት
Daru tewhid
ሙስሊሞች መቼ ነው ድል የሚያገኙት....?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

https://t.me/Darutewhide
«ተፈጥሮን ጉብኝት አድርጉ..!!»

~መልካም አምሹልኝ......🌸

http://t.me/https_Asselefya1
Audio
صلاة العشاء للشيخ أحمد الحذيفي 21 صفر 1445هـ

۞ خواتيم سورة الواقعة 57 - 96

=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

1 # የዓብዱሶመድ ደርሶችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ። 👇🏼

Abdulsemed M/Nur Qiraat
https://t.me/AbdulsemedMohammed

2 # የዓብዱሶመድ የፅሁፍ ፓስቶችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ። 👇🏼

Abdulsemed M/Nur Text
https://t.me/AbdulsemedMNurTextPosts

3 # የዓብዱሶመድ የቪድዮ ደርሶችን እና ትምህርቶችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ። 👇🏼

Abdulsemed M Qiraat Video
https://t.me/AbdulsemedQiraatVideo

4 # የዓብዱሶመድ ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ። 👇🏼

Abdulsemed MNur Yalequ Dersoch
https://t.me/AbdulsemedMnYalequ

🔵 ቂርኣትን በተመለከተ ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቁጥር ይላኩ። 👇🏼

+251937602141

https://t.me/AbdusomedMNur