💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከማ ቃለት ኡሙ ዑበይዳህ 🖐ሰምታችሁል ላጤዎች እሺ ¡
በእውነተኛ ማንነትሽ የሚመለከትሽ አሏህ ብቻና ብቻ ነው!!!እናም  ሰወች ባንቺ ላይ ላላቸው አመለካከት ፈፅሞ  ቦታ አትስጪ ሂወትሽን በሙሉ ለአሏህ ብቻና ብቻ አድርጊ!!

=

t.me/https_Asselefya1
ዱባይ አቡ ዳቢ አካባቢ ያላችሁ

ብርጭቆ ለማሰራት እንድሁም ኢስላማዊ አልባሳት ኪታቦችም አረበኛ አማረኛ መፀሀፎችም ታገኛላችሁ አናግሯት!!

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
@UMU_MUSLIM
@UMU_MUSLIM

«ዱባይ ሁሉም ቦታ ከፈለጋችሁ ይደረስላችሁል!»

ግሩፕ ➘➘➘➘➘
t.me/RehafJilbabIslamicBooks
t.me/RehafJilbabIslamicBooks
☕️አንዳዴ በጧቱ..... እ ¡ እየጠጣችሁ¡ 🕶
Audio
تلاوة من سورة الأحزاب

🎙 القارئ: #علي_صلاح

እያደመጣችሁ ጠጡልኝ🕶

t.me/https_Asselefya1
የምትወደዉ ስታገኝ ህይወትን ታገኛለህ።
የሚወድህን ስታገኝ የህይወት ባለቤት ትሆናለህ።


=

http://t.me/https_Asselefya1
ትልቁ ጥንካሬሽ የራስሽ ህመም በራስሽ አቅም ማከም መቻል ነዉ።  ችግርሽ ወደ ዉስጥ ተንፍሺ እጅሽን ወደላይ ዘርጊ።

=

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርአቶችና መልካም ምግባሮች❞ «ክፍል  ⓵⓻» <የቁርአን ንባብ ስርአቶች> ⓵ቁርአንን በማንበብ ምንዳ እንደሚገኝ እያሰቡ ማንበብ፦ 🎈ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል "ከአላህ መፀሀፍ አንድን ፊደል ያነበበ አስር ምንዳን ያገኛል"አሊፍ ላም ሚም" አንድ ፊደል አይደለም ነገር ግን እያንዳዳቸዉ ተናጥል ፊደሎች ናቸዉ። 🎈ይህ ማለት  "አሊፍ  ላም  ሚም" ሶስት ፊደሎች  በመሆናቸዉ…
ኢስላማዊ ስርአቶችና መልካም ምግባሮች


«ክፍል  ⓵⓼»

<ጥቂት  መልካም ምግባሮች>


እዉነተኚነትአላህ እንድህ ብሏል፦

{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَكُونُوا۟ مَعَ ٱلصَّـٰدِقِینَ }

" እናንተ ያመናችሁ  ሆይ! አላህን ፍሩ ፤ከእዉነተኞችም ጋር ኹኑ:(አል ተዉባ፡119)

ነብዩ ﷺእንድህ ብለዋል፦እዉነት ደ መልካም ነገር ይመራል መልካም ተግባር ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል። አንድ ሰዉ እዉነት ብቻ መናገሩ አላህ ዘንድ እዉነተኛ ተብሎ ይፃፍል ። ዉሸት ደግሞ ወደ እኩይ ተግባር ይመራል  እኩይ ተግባርም ወደ እሳት ይመራል። አንድ ሰዉ ዉሸት በመናገሩ ምክንያት አላህ ዘንድ  ዉሸታም በመባል ይሰየማል።

➁ታማኝነት
፦ አላህ እንድህ ብሏል፦

{۞ إِنَّ ٱللَّهَ یَأۡمُرُكُمۡ أَن تُؤَدُّوا۟ ٱلۡأَمَـٰنَـٰتِ إِلَىٰۤ أَهۡلِهَا }

አላህ አደራዎችን ወደ ባለቤቶቻቸዉ እንድታደርሱ ያዛችኋል። (አን-ኒሳእ:58)

አቡ ሑረይራ ባስተላለፉት ሀድስ ነብዩ  እንድህ ብለዋል፦ "የመናፍቅ ምልክቶች ሶስት ናቸዉ።
1"ሲናገር ይዋሻል.!
2"ቀጠሮን ማፍረስ.!
3"ሲታመን መካድ.!

ምላስን መጠበቅ፦

{ مَّا یَلۡفِظُ مِن قَوۡلٍ إِلَّا لَدَیۡهِ رَقِیبٌ عَتِیدࣱ }

ከቃል ምንም አይናገርም ከአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት)ያሉበት ቢኾንጅ። (ቃፍ 18)

አቡ ሑረይራ ባስተላለፉት ሀድስ ነብዩ  ﷺእንድህ ብለዋል"በአላህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል።

➃ፍትሀዊነትአላህ እንድህ  ብሏል፦

{ إِنَّ ٱللَّهَ یَأۡمُرُ بِٱلۡعَدۡلِ وَٱلۡإِحۡسَـٰنِ وَإِیتَاۤىِٕ ذِی ٱلۡقُرۡبَىٰ }

"አላህ በማስተካከል፣ በማሳመርም፣ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል።(አል -ነህል 90)


{  إِنَّ ٱللَّهَ یَأۡمُرُكُمۡ أَن تُؤَدُّوا۟ ٱلۡأَمَـٰنَـٰتِ إِلَىٰۤ أَهۡلِهَا وَإِذَا حَكَمۡتُم بَیۡنَ ٱلنَّاسِ أَن تَحۡكُمُوا۟ بِٱلۡعَدۡلِۚ }

አላህ አደራዎችን  ወደ ባለቤቶቻቸዉ እንድታደርሱ ያዛችኋል።በሰዎችም መካከል በፈረዳችሁ ጊዜ  በትክክል እንድትፈርዱ (ያዛችኋል)። (አንኒሳእ :58)

➄አይን አፋርነት፦ ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ ማፈር መልካምን እንጅ አያመጣም።በሌላም ሀድስ እንድህ ብለዋል ማፈር የእምነት አንጓ ነዉ።

ቻይነት፦ የአላህ መልእክተኛﷺ ለአሽጀአ አብደል ቀይስ እንድህ ብለዉታል"አላህ የሚወዳቸዉ ባሪያዎች አሉ  ቻይነት እና መረጋጋት።

✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.....

📝أم عثيمين الجامية

https://t.me/https_Asselefya1
ብዙ ጊዜ ታኮ ያለዉ ጫማ ለብሰዉ የሚወጡ ሴቶች በቦርሳቸዉ ትርፍ ጫማ ይዘዉ ይወጣሉ ህእ ማለትም ሲደክማቸዉ እንድቀይሩት ወይም ተተሰበረ ማለት ነዉ ከዚህ ሁሉ ኖርማል ጫማ ብለብሱስ ምናለ ራሳችሁ ባታደክሙ እእ ¡¡

=
Forwarded from «𝐓𝐞𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
ካልተጠቀምሽበትና ራስሽን ካልቀየርሽ የኡስታዝ ወይንም የሼይኽ ሚስት መባሉ ከስም የዘለለ ትርጉም አይኖረውም ።  
የነብይ ሚስትም ሁና ጀሐነም የገባች አለች!


ራስሽን ቀይሪ እያልኩሽ ነው እህት !

نقل
ለፋኖ እና ለደጋፊዎቹ
~
ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ የአማራ ክልል ውስጥ በፋኖ እና በመከላከያ መካከል ግጭት እንዳለ ይታወቃል። በቅድሚያ እንዲታወቅልኝ የምፈልገው የምሰነዝረው ሃሳብ ከምታራምዱት ፖለቲካ ጋር የሚያያዝ አይደለም። እናንተን ጨምሮ የየትኛውም ብሄር ፖለቲካ ደጋፊ አይደለሁም። በርግጥ በሃገራችን ተጨባጭ የትኛውም የፖለቲካ ኃይል በህዝብ ስም ይምላል እንጂ ለህዝብ ከመከራና እልቂት ውጭ ያመጣለት የለም ብየ አምናለሁ። ቢሆንም አምስት ዓመት አንቀላፍተው የምርጫ ሰሞን ውር ውር የሚሉትም ይሁኑ ነፍጥ አንግተው የሚፋለሙትም የህዝብን በጎ ፈቃድና ይሁንታ ይዘው አይነሱምና በዚህ ላይ ማውራቱ ትርጉም የለውም።
የኔ ጉዳይ አንድ ነው። እባካችሁ ከሃይማኖታችን ላይ እጃችሁን ሰብስቡ። በየቦታው ሙስሊሞች ላይ የምታደርሱትን ትንኮሳ አቁሙ። በዚህ ቀውጢ ሰዓት ሃይማኖታዊ ትንኮሳዎች ብዙ ቦታዎች ላይ ደርሰዋል። የተገደሉ ሙስሊሞች፣ የተዘረፉ የሙስሊም ንብረቶች በተጨባጭ አሉ። ድብደባ የተፈፀመበት መስጂድ አለ። የተቃጠሉ መስጂዶች ዛሬም አናሰራም ተብለው እንደቀሩ ናቸው። "ሙስሊሞች አብረውን አልተሰለፉም" እያሉ መክሰስ፣ ምንም እንደሌለ እያወቃችሁ "መከላከያን ሰንጋ እያረዱ ተቀብለዋል" እያሉ ማናፈስ አሁንም እምነት ለይቶ የማጥቃት ፍላጎት እንዳለ የሚያሳይ ነው። ሙስሊሙ ምን ስላደረገ ነው "ብልፅግናን ካስወገድን በኋላ እናሳያቸዋለን" እየተባለ የሚዛትበት? "ነባሩ እስልምናና ወሃብያ" እያሉ በማያገባችሁ ውስጥ ማቡካቱንስ ምን አመጣው? አሁን ይሄ ለትግላችሁ ይጠቅማል? ጠላት ማብዛት የፖለቲካ ኪሳራ እንጂ ትርፍ ያስገኛልን? ምናልባት ከውስጣችሁ እንዲህ አይነቱን ነውረኛ ተግባር የማይቀበል ይኖር ይሆናል ብዬ እገምታለሁ፡፡ ካላችሁ ታዲያ ለምንድነው እንዲህ አይነቱን አዝማሚያ ባደባባይ የማትኮንኑት?
እዚህ ጋር ማንም ለማስተባበል እንዲመጣ አልፈልግም። መሬት ላይ ያለ እውነት በማህበራዊ ሚዲያ ማስተባበል አይሸፈንም። በተጨባጭ የሚታወቅ እንጂ አሉባልታ አላወራሁም። "አማራ ክልል ኮሽ ሲል ጩኸቱ ይለያል" የሚለው የግፍ ንፅፅር ከፊሉን አሸማቆ ሰሞንኛ እፎይታ ያስገኝ ይሆናል። ግን እስከመቼ? "ወለጋ ላይ ስትጨፈጨፉ ዝም ብላችሁ እኛ ስናጠቃችሁ ለምን ትጮሃላችሁ?" ይባላል እንዴ? "ሸገር ላይ መስጂዶች ሲፈርሱ ዝም ስላላችሁ እኛ ስናፈርስም ዝም በሉ!" ይባላል ወይ? ይህን ነው የምትፈልጉት? ለማንኛውም እኛ ብሽሽቅ አይደለም የምንፈልገው። "እባካችሁ አትንኩን" የሚሉ ድምፆችን ሁሉ በሙስሊሞች ደምና በደል ፖለቲካ ከሚሸቅጡት ጋር እየለጠፋችሁ አፍ ለማስያዝ አትሞክሩ። ፖለቲካችሁን ከይስሙላ ባለፈ ከሃይማኖት ፅንፈኝነት በተግባር ለዩ። አልደረስንባችሁም አትድረሱብን።

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
አድርሱላቸዉ .......

በዚህ አስተሳሰብ የተወላከፉ ዉልክፎች !!

የአረብ ሀገር ሴት ብዙ ነገር ያየች ጀግና ሴት ነች።

=
ነቢን ጥራበት ይወድቃል
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

አሕባሾች ህያዉ የሆነዉን አላህን ትተዉ የሞቱትን በሙሉ ይጣራሉ እርዳታንም ይጠይቃሉ

     t.me/NABAWITUBE
ተዉሒድ እና ሽርክ መፀሀፍ ሙሉ ፁሁፍ
በወንድማችን ሙሀመድ ፈድሉ የቀረበ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Darutewhide/480
https://t.me/Darutewhide/480
መቼም ቢሆን የረዳህን ሰዉ ማመስገን አትርሳ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች አዛኝ መስለዉ አልፈዉሀልና።

=
ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠበቅነዉ ይልቅ በድንገት የምናገኛቸዉ ነገሮች ዉብ ናቸዉ። እኛ ከምንጠብቀዉ ይልቅ አላህ የሚሰጠን የተሻለ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
Audio
صلاة المغرب للشيخ عبدالله البعيجان 14 صفر 1445هـ

۞ سورة آل عمران 102 - 108