💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንገብጋቢ ነጥብ ኪታብ ለሚማሩ ተማሪዎች
~
የምንማረውን ኪታብ ለመገንዘብና ይዞ ለማቆየት ሁለት ነገሮችን ማጤን ይገባል።

1ኛ፦ ስንማር ጊዜ ከልብ ሆኖ መከታተል። ማስታወሻ መያዝ የሚፈልግ ነጥብ ካለ መፃፍ።
2ኛ፦ ከደርስ በኋላ ሙራጀዐ ማድረግ። የተማርነውን ኪታብ ከደርስ በኋላ ቢያንስ አንድ ጊዜ ክለሳ ማድረግ ይገባል። ከተቻለ ወደ ቀጣዩ ደርስ ከመግባታችን በፊት አንዴ ብንደግመው መልካም ነው። ከዚያ ያልገባን ወይም የዘነጋነው ካለ እንጠይቃለን። ክለሳ ከሌለ የያዝነውንና ያልያዝነውን አንለየውም። የያዝነውም በቀላሉ ሊዘነጋ ይችላል። ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ለሚፈልግ ክለሳ እየተዘናጋን ልፈታችንን ዋጋ ልናሳጣው አይገባም።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
▸አንዳዴ .......

ማድረግ እየፈለግን ግን ሳንችል ስንቀር በቁጭት የምንቀመጠዉ ነገርስ ኢላሂ ለአንተ ሁሉም ነገር ቀላል ነዉና አሳካልን ችሎታ አቅም ስጠን!! በጠላቶቻችን ላይ ድል ወፍቀን!!

=
Audio
▪ تلاوة من سورة النساء

🎙 القارئ: صابر_عبدالحكم

t.me/https_Asselefya1
የመን ድንበር ያሉ ሀራሚዎች እንደነሱ ያለ አዉሬ እስከ አሁን አልሰማሁም እንደት ሰዉ በሂወቱ እያለ ድንጋይ ጭነዉ ቪዶወ ቀርፆ በሚድያ መልቀቅ ደሞ ሙስሊም መሆናቸዉ ይሄ ግፍ ልብ ያደማል!!

=
ጀግና ሴት  ተስፍ አትቆርጥም  ከተወሰደባት ይልቅ የሚሰጣት ብዙ እንደሆነ ታምናለች።

=
t.me/https_Asselefya1
የተቀመጥክበት ቦታ ካልተመቸህ ተንቀሳቀስ አንተ ዛፍ አይደለህም።

=
@https_Asselefya1
አድስ ለተጋቡ የአገባብ ስርአቶች
ሸይኽ ሱለይማን አር_ሩሐይሊ
【አድስ ለተጋቡ ሙሽሮች የአገባብ ስርአቶች!!】

🎙በሸይኽ ሱለይማን አር_ሩሐይሊ


t.me/https_Asselefya1
Audio
ترتيل بديع من سورة النساء

🎙القارئ: عبدالله العليان

▸ ተጋበዙልኝ ልባችሁ አሳርፉበት!!

=
Audio
ترتيل بديع من سورتي الأنعام والزخرف

للقارئ إبراهيم أباالحس


=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
ኢስላማዊ እውቀት ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ለጠቅላላ እውቀት ብለህ በጭንቅላትህ የምትይዘው ሳይሆን የምታምንበትና የምትኖረው ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▸የትም ዙሬ ዙሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ...... !!

እስኪ ወደ ኋላ ልመልሳችሁ ገጠሬዎች!

➮ገጠሬዋ የአራጋዉ ልጅ

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▸አሁን በዚች ስአት እዚህ ቦታ ነበር መሄድ....ሙቀት አልቻልነዉም የማዳም ቅመሞች .....!
ወንዱ ወንድ አልሆን ብሎ ተቸገረን እኮ ወገን የወንድ አልጫ በዛብን አሏሁልሙስተዓን..!!

=
ወንድ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል በተለይ የሱና ወንድ ትክክለኛ ቆራጥ ወንድ መሆን አለበት በትንሽ ነገር ራሱ ሊያስገምት/ሊዝረከረክ አይገባም በተለይ በዳእዋ መስክ የተቀላቀለ ሰዉ በደጋግ ሰዎች መካከል ያለ ጠንቀቅ ሊል እና በቃ ኮሽታራነቱ የወንድነት መገለጫዉ ሊሆን ይገባል......!!

=