💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አድስ ሱቅ ላስተዋዉቃችሁ 👇

https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123

ግቡ ያሻችሁን እዘዙ በፍጥነት ያሉበት ቦታ ይደርሳል !!
▸ እኛ አንድ ነገር ቶሎ ፈልገነዉ አላህ ቢያዘገየዉ ትልቅ ጥበብ አለዉ። በትእግስት መጠበቅ ብቻ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
«ከ3 ሰዎች ጋር በጭራሽ አትሁን!!»

«አላማ ከሌላቸዉ ..!!
«እዉቀት ከሌላቸዉ..!!
«በይቅርታ ከማያምኑ..!!

=
t.me/https_Asselefya1
❝ይህ ይሁን ምኞትሽ ❞
⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧

የተውሂድ የሱና ጠባቂ የሆነው
ከታዘዘዉ ቦታ ሁሌ የሚገኘው
ጠማማውን ሁሉ በሁጃ አንበርካኪ
በጣፋጭ አንዴበት እውነትን ሰባኪ


ከጠላቶች ሴራ ቃሉ ጋሻ ሁኖት
በዴሊል ሲናገር ሰው ሁሉ አምኖት


ተዉሂድ የሚዘምር በጧትም በማታ
ሰወች ከበዙበት ጭር ካለ ቦታ
ሀጥያቱን አስቦ የሚያለቅሰውን
ባሪያህ በመሆኑ የሚዴሰተውን
አንተን በማመፁ በራሱ የሚያፍረውን


አይኑን ላክ አድርጎ ወዴ ግዙፍ ሰማይ
እባውን ዘርግፎ በሰውነቱ ላይ
እባክህ የሚለዉ ጭቀቱን እንድ ታይ

በጠፊዋ አለምም የሚታገል ለምነቱ
ለተውሂድ ለሱና የሚሆን መሰዋቱ
ሸሂድ ሁኖ የሚሞት የሚሆን ምኞቱ
ጀግና እዉነተኛ እምነቱን አክባሪ፣
የሱና ነፀብራቅ አንችን አስከባሪ፣

ይህ ጀግና ሰለፍይ ቶሎ ባይታይም፣
ከጠበቅሽዉ ግና መምጣቱም አይቀርም፣
እዉነት ያሏህ ባሪያ ከሆነ ምኞትሽ፣
ክብርሽን ጠብቀሽ ይህ ይሁን ምኞትሽ፣


✍️«በሶላሁድን አቡ ዑበይዳህ»

𝐓𝐞 ↷ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንገብጋቢ ነጥብ ኪታብ ለሚማሩ ተማሪዎች
~
የምንማረውን ኪታብ ለመገንዘብና ይዞ ለማቆየት ሁለት ነገሮችን ማጤን ይገባል።

1ኛ፦ ስንማር ጊዜ ከልብ ሆኖ መከታተል። ማስታወሻ መያዝ የሚፈልግ ነጥብ ካለ መፃፍ።
2ኛ፦ ከደርስ በኋላ ሙራጀዐ ማድረግ። የተማርነውን ኪታብ ከደርስ በኋላ ቢያንስ አንድ ጊዜ ክለሳ ማድረግ ይገባል። ከተቻለ ወደ ቀጣዩ ደርስ ከመግባታችን በፊት አንዴ ብንደግመው መልካም ነው። ከዚያ ያልገባን ወይም የዘነጋነው ካለ እንጠይቃለን። ክለሳ ከሌለ የያዝነውንና ያልያዝነውን አንለየውም። የያዝነውም በቀላሉ ሊዘነጋ ይችላል። ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ለሚፈልግ ክለሳ እየተዘናጋን ልፈታችንን ዋጋ ልናሳጣው አይገባም።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
▸አንዳዴ .......

ማድረግ እየፈለግን ግን ሳንችል ስንቀር በቁጭት የምንቀመጠዉ ነገርስ ኢላሂ ለአንተ ሁሉም ነገር ቀላል ነዉና አሳካልን ችሎታ አቅም ስጠን!! በጠላቶቻችን ላይ ድል ወፍቀን!!

=
Audio
▪ تلاوة من سورة النساء

🎙 القارئ: صابر_عبدالحكم

t.me/https_Asselefya1
የመን ድንበር ያሉ ሀራሚዎች እንደነሱ ያለ አዉሬ እስከ አሁን አልሰማሁም እንደት ሰዉ በሂወቱ እያለ ድንጋይ ጭነዉ ቪዶወ ቀርፆ በሚድያ መልቀቅ ደሞ ሙስሊም መሆናቸዉ ይሄ ግፍ ልብ ያደማል!!

=
ጀግና ሴት  ተስፍ አትቆርጥም  ከተወሰደባት ይልቅ የሚሰጣት ብዙ እንደሆነ ታምናለች።

=
t.me/https_Asselefya1
የተቀመጥክበት ቦታ ካልተመቸህ ተንቀሳቀስ አንተ ዛፍ አይደለህም።

=
@https_Asselefya1
አድስ ለተጋቡ የአገባብ ስርአቶች
ሸይኽ ሱለይማን አር_ሩሐይሊ
【አድስ ለተጋቡ ሙሽሮች የአገባብ ስርአቶች!!】

🎙በሸይኽ ሱለይማን አር_ሩሐይሊ


t.me/https_Asselefya1