💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አህባሾች
Daru tewhid
አህባሾች ከ73ቱ ፊረቆች ውስጥ ናቸውን ?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
መልካም ባል ለሴት ልጅ ክብሯ ነው።

መልካም ባል ሚስቱ መጥፎ ነገር ስትሰራ ሲያይ ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም ብሎ የሚመክራትዲኗ ላይ እድጠነከር ያሚያደርጋት ነው።

t.me/SileTidarEnmekaker
ሴቶች በውጭ ሰርተው የቤት ወጭን እደሚደግፉ ወንዱም ቤት ሲገባ ሚስቱን በቤት ሾል ያግዝ  ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ይሄንን አምጭ ውሰጅ እያለ የበሰለ መብላት ይቁም።

t.me/SileTidarEnmekaker
እንኳን 2ሚስት 1ንዷ እንኳን የማስተዳደር ጎኑ ደካማ መሆኑ እያወቅሺ ገብተሽ ከዛ ታለቃቅሻለሺ ??ሲመክሩሽ ካልሰማሺ ሲረግጡሽ አይክፍሸ ሲስቱዬ...!! እና በራሳችሁ እጅ ሂወታችሁ አታበላሹ ሴቶችዬ !! የዛሬ ምቾት እና በፍቅር መክነፍችሁ አትዩ ወደፊት ያሉትንም አሰብ እያደረጋችሁ ለጊዜዊ ነገር ቶሎ አትወስኑ ቀስ እያላችሁ ነገሮች በሂክማ ያዟቸዉ .......🔏

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
ብርጭቆ  ለማሰራት ቦታ የነዉ ያላችሁ ሁላ👇

ጂዳ፦   +966 56 992 7851

ዱባይ፦  +971556288945
ቴሌግራም፦ @Umu_Feyissel
ግሩፕ ፦ t.me/Hadi_Online_Shopping


ቆይ ሌላ ሀገሮች ፈልጌ አመጣላችሁ አለሁ!!
ጠብቁኝ......
አንዳድ እህቶች ግን በግሩፕ ወይም በቻናል ላይ ወይ አሰሩ ወይ አታሰሩ በጥባጭ ጊዜዊ አጨብጫቢ አትሁኑ ከሰራችሁ ቀጥ በሉ አለዛ አድባችሁ ተቀመጡ!! እያጨበጨባችሁ ከወዳ ከወድህ ሰዉ አታወዛግቡ!!

📝
አድስ ሱቅ ላስተዋዉቃችሁ 👇

https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123

ግቡ ያሻችሁን እዘዙ በፍጥነት ያሉበት ቦታ ይደርሳል !!
▸ እኛ አንድ ነገር ቶሎ ፈልገነዉ አላህ ቢያዘገየዉ ትልቅ ጥበብ አለዉ። በትእግስት መጠበቅ ብቻ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
«ከ3 ሰዎች ጋር በጭራሽ አትሁን!!»

«አላማ ከሌላቸዉ ..!!
«እዉቀት ከሌላቸዉ..!!
«በይቅርታ ከማያምኑ..!!

=
t.me/https_Asselefya1
❝ይህ ይሁን ምኞትሽ ❞
⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧

የተውሂድ የሱና ጠባቂ የሆነው
ከታዘዘዉ ቦታ ሁሌ የሚገኘው
ጠማማውን ሁሉ በሁጃ አንበርካኪ
በጣፋጭ አንዴበት እውነትን ሰባኪ


ከጠላቶች ሴራ ቃሉ ጋሻ ሁኖት
በዴሊል ሲናገር ሰው ሁሉ አምኖት


ተዉሂድ የሚዘምር በጧትም በማታ
ሰወች ከበዙበት ጭር ካለ ቦታ
ሀጥያቱን አስቦ የሚያለቅሰውን
ባሪያህ በመሆኑ የሚዴሰተውን
አንተን በማመፁ በራሱ የሚያፍረውን


አይኑን ላክ አድርጎ ወዴ ግዙፍ ሰማይ
እባውን ዘርግፎ በሰውነቱ ላይ
እባክህ የሚለዉ ጭቀቱን እንድ ታይ

በጠፊዋ አለምም የሚታገል ለምነቱ
ለተውሂድ ለሱና የሚሆን መሰዋቱ
ሸሂድ ሁኖ የሚሞት የሚሆን ምኞቱ
ጀግና እዉነተኛ እምነቱን አክባሪ፣
የሱና ነፀብራቅ አንችን አስከባሪ፣

ይህ ጀግና ሰለፍይ ቶሎ ባይታይም፣
ከጠበቅሽዉ ግና መምጣቱም አይቀርም፣
እዉነት ያሏህ ባሪያ ከሆነ ምኞትሽ፣
ክብርሽን ጠብቀሽ ይህ ይሁን ምኞትሽ፣


✍️«በሶላሁድን አቡ ዑበይዳህ»

𝐓𝐞 ↷ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንገብጋቢ ነጥብ ኪታብ ለሚማሩ ተማሪዎች
~
የምንማረውን ኪታብ ለመገንዘብና ይዞ ለማቆየት ሁለት ነገሮችን ማጤን ይገባል።

1ኛ፦ ስንማር ጊዜ ከልብ ሆኖ መከታተል። ማስታወሻ መያዝ የሚፈልግ ነጥብ ካለ መፃፍ።
2ኛ፦ ከደርስ በኋላ ሙራጀዐ ማድረግ። የተማርነውን ኪታብ ከደርስ በኋላ ቢያንስ አንድ ጊዜ ክለሳ ማድረግ ይገባል። ከተቻለ ወደ ቀጣዩ ደርስ ከመግባታችን በፊት አንዴ ብንደግመው መልካም ነው። ከዚያ ያልገባን ወይም የዘነጋነው ካለ እንጠይቃለን። ክለሳ ከሌለ የያዝነውንና ያልያዝነውን አንለየውም። የያዝነውም በቀላሉ ሊዘነጋ ይችላል። ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ለሚፈልግ ክለሳ እየተዘናጋን ልፈታችንን ዋጋ ልናሳጣው አይገባም።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
▸አንዳዴ .......

ማድረግ እየፈለግን ግን ሳንችል ስንቀር በቁጭት የምንቀመጠዉ ነገርስ ኢላሂ ለአንተ ሁሉም ነገር ቀላል ነዉና አሳካልን ችሎታ አቅም ስጠን!! በጠላቶቻችን ላይ ድል ወፍቀን!!

=
Audio
▪ تلاوة من سورة النساء

🎙 القارئ: صابر_عبدالحكم

t.me/https_Asselefya1