💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እንደ ቁረአን በተጨነቅን ጊዜ ልብን የሚያረጋጋ ምን አለ!
የድን አስተማሪ የሆነ አካል የሰዉ እጅ ከጃይ መሆን የለበትም ስራ መስራት አለበት። እስኪ እነ ሸይኽ አልባኒ ኢብኑ ዑሰይሚን የነበራቸዉ ሀያታቸዉ አንብቡስኪ .......ግን አሁን ገና በቅጡ ለራሳቸዉ ሳይቀሩ እናቅራ ብለዉ ቤት የቀሩ ምን አበዛቸዉ ?? ተዉ ሸባቦች ስሩ ልፉ! በጉልበት የተሰራ ነገር ደስ የሚል!!

✍️
አልካፊያ ሩቃ ቤት ከዛሬ ጀምሮ ስራ ጀምሯል።

ወደ ሩቃ ቤታችን ጎራ በማለት የቁአን ህክምና ሱናውን በጠበቀ መልኩ ያግኙ

አድራሻ
አድራሻ ወሎ ኮ/ቻ ቀበሌ 08 ድልድዩን ተሻግሮ ሁለተኛው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከሩሃማ መስጂድ በቀኝ በኩል ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር
0960243692
0915508640

@Habibmohamed1444
@Alkafia_ruqyeh_bet

https://t.me/al_kafia_ruqyeh_bet
https://t.me/al_kafia_ruqyeh_bet
20210617_1080p
◂ تلاوة سورة المنافقون

🎙 القارئ: #صالح_آل_طالب

•••━══❁✿❁══━•••
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أشد الناس بلاء الأنبياء للإمام ابن باز رحمه الله
▪️قال الحافظ ابن حبان - رحمه الله :

من سكت لا يكاد يندم
كذلك من نطق لا يكاد يسلم

📓[روضة العقلاء ونزهة الفضلاء(216)]


t.me/https_Asselefya1
አህባሾች
Daru tewhid
አህባሾች ከ73ቱ ፊረቆች ውስጥ ናቸውን ?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
መልካም ባል ለሴት ልጅ ክብሯ ነው።

መልካም ባል ሚስቱ መጥፎ ነገር ስትሰራ ሲያይ ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም ብሎ የሚመክራትዲኗ ላይ እድጠነከር ያሚያደርጋት ነው።

t.me/SileTidarEnmekaker
ሴቶች በውጭ ሰርተው የቤት ወጭን እደሚደግፉ ወንዱም ቤት ሲገባ ሚስቱን በቤት ሾል ያግዝ  ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ይሄንን አምጭ ውሰጅ እያለ የበሰለ መብላት ይቁም።

t.me/SileTidarEnmekaker
እንኳን 2ሚስት 1ንዷ እንኳን የማስተዳደር ጎኑ ደካማ መሆኑ እያወቅሺ ገብተሽ ከዛ ታለቃቅሻለሺ ??ሲመክሩሽ ካልሰማሺ ሲረግጡሽ አይክፍሸ ሲስቱዬ...!! እና በራሳችሁ እጅ ሂወታችሁ አታበላሹ ሴቶችዬ !! የዛሬ ምቾት እና በፍቅር መክነፍችሁ አትዩ ወደፊት ያሉትንም አሰብ እያደረጋችሁ ለጊዜዊ ነገር ቶሎ አትወስኑ ቀስ እያላችሁ ነገሮች በሂክማ ያዟቸዉ .......🔏

t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
ብርጭቆ  ለማሰራት ቦታ የነዉ ያላችሁ ሁላ👇

ጂዳ፦   +966 56 992 7851

ዱባይ፦  +971556288945
ቴሌግራም፦ @Umu_Feyissel
ግሩፕ ፦ t.me/Hadi_Online_Shopping


ቆይ ሌላ ሀገሮች ፈልጌ አመጣላችሁ አለሁ!!
ጠብቁኝ......
አንዳድ እህቶች ግን በግሩፕ ወይም በቻናል ላይ ወይ አሰሩ ወይ አታሰሩ በጥባጭ ጊዜዊ አጨብጫቢ አትሁኑ ከሰራችሁ ቀጥ በሉ አለዛ አድባችሁ ተቀመጡ!! እያጨበጨባችሁ ከወዳ ከወድህ ሰዉ አታወዛግቡ!!

📝
አድስ ሱቅ ላስተዋዉቃችሁ 👇

https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123

ግቡ ያሻችሁን እዘዙ በፍጥነት ያሉበት ቦታ ይደርሳል !!
▸ እኛ አንድ ነገር ቶሎ ፈልገነዉ አላህ ቢያዘገየዉ ትልቅ ጥበብ አለዉ። በትእግስት መጠበቅ ብቻ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
«ከ3 ሰዎች ጋር በጭራሽ አትሁን!!»

«አላማ ከሌላቸዉ ..!!
«እዉቀት ከሌላቸዉ..!!
«በይቅርታ ከማያምኑ..!!

=
t.me/https_Asselefya1
❝ይህ ይሁን ምኞትሽ ❞
⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧⇧

የተውሂድ የሱና ጠባቂ የሆነው
ከታዘዘዉ ቦታ ሁሌ የሚገኘው
ጠማማውን ሁሉ በሁጃ አንበርካኪ
በጣፋጭ አንዴበት እውነትን ሰባኪ


ከጠላቶች ሴራ ቃሉ ጋሻ ሁኖት
በዴሊል ሲናገር ሰው ሁሉ አምኖት


ተዉሂድ የሚዘምር በጧትም በማታ
ሰወች ከበዙበት ጭር ካለ ቦታ
ሀጥያቱን አስቦ የሚያለቅሰውን
ባሪያህ በመሆኑ የሚዴሰተውን
አንተን በማመፁ በራሱ የሚያፍረውን


አይኑን ላክ አድርጎ ወዴ ግዙፍ ሰማይ
እባውን ዘርግፎ በሰውነቱ ላይ
እባክህ የሚለዉ ጭቀቱን እንድ ታይ

በጠፊዋ አለምም የሚታገል ለምነቱ
ለተውሂድ ለሱና የሚሆን መሰዋቱ
ሸሂድ ሁኖ የሚሞት የሚሆን ምኞቱ
ጀግና እዉነተኛ እምነቱን አክባሪ፣
የሱና ነፀብራቅ አንችን አስከባሪ፣

ይህ ጀግና ሰለፍይ ቶሎ ባይታይም፣
ከጠበቅሽዉ ግና መምጣቱም አይቀርም፣
እዉነት ያሏህ ባሪያ ከሆነ ምኞትሽ፣
ክብርሽን ጠብቀሽ ይህ ይሁን ምኞትሽ፣


✍️«በሶላሁድን አቡ ዑበይዳህ»

𝐓𝐞 ↷ t.me/selahudin_Islamic_knowlages