💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እድሜ ይስጠንጅ ገና ብዙ እናያለን!

ወይዘሮ ጫማ ትባላለች አሉ እ¡¡
القرآن الكريم
القارئ: ياسر الدوسري
- ﴿إِنَّ الْمُجْرِمِينَ فِي عَذَابِ﴾ .

- سورة: الزخرف

=
هزاع البلوشيmp3
<unknown>
#تــلاوات 🍃

{ لَّا یُحِبُّ ٱللَّهُ ٱلۡجَهۡرَ بِٱلسُّوۤءِ مِنَ
ٱلۡقَوۡلِ إِلَّا مَن ظُلِمَۚ وَكَانَ ٱللَّهُ
سَمِیعًا عَلِیمًا}

⤶هزاع البلوشي ..


╭┈──── 『 °°❀°°』
╰┈➢❝
@https_Asselefya1
ማወቅን ማወቅ ማወቅን መማር ያስፈልጋል!!

=
ማወቅ ስትጀምር የራስህን አለማወቅ እያወክ ትመጣለህ።

ያረቢ የድንን ግንዛቤ ወፍቀን
አንድ አንድ መድረሳዎች የሱና ብርሀን ት/ቤት ተከትለዉ ፕሮፍይል ግደታ ነዉ እያሉ ተማሪዎቻቸዉ ሲያዙ እያየን ነዉ አባካችሁ አጣርታችሁ አዉሩ። የሱና ብርሀን ት/ት ቤት ፕሮፍይል ግደታ አይደለም አልታዘዘም። የመጀመሪያም ለመመዝገብ ያመች ዘንድ የተደረገ ነገር እንጅ ሌላ አይደለም እሺ!! መማሪያ ክላስ ከገቡ በኋላ ሁሉም የፈለገዉ የለበሰ እሺ !! ✍️
~ ባሏ ላይ ከባድ ዲናዊ ግድፈት በሚታይበት ወቅት ምንም እንዳላጠፋ በመቁጠር ፣ዉዴ፣ የኔ ፍቅር፣ የኔ ልዩ― እያለች ትኖርና በዱንያዊ ጉዳይ ላይ የማይመቻት{ድህነት፣ ህመም፣ የሁለተኛ ሚስት ፍላጎት…} የተመለከተችበት ዕለት… "ባሌ ሶላት አይሰግድም፣ በተጨማሪም  በዲኑ እንዲህ ነው፣ እንዲህ ነው፣ ይሄም ችግር አለበት፤ ስለዚህ ፍቺ ብጠይቅ ወንጀል ይሆንብኝ ይሆን? እያለች ከሸይኽ ሸይኽ ፈተዋ የምታጠያይቅም ሚስት አለች።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
እንደሰማሁት መረጃ አሁን ጥሩ የተሻሻሉ ክፍያ ያላቸዉ መድረሳዎች አሉ እያሉኝ ነዉ በሉ ጠንክራችሁ ቀጥሉበት በቂርአት ሰበብ ሰዉ መግፈፍ ይቁም!! እናተ ኡስታዝ ይጎዳል እያላችሁ በጭፍን የምትወግኑ እህቶች ሆይ ከፈለጋችሁ ለራሳችሁ አግዙት እሺ!! እኛ ኡስታዞች እንድጎዱ ሳይሆን እኛም እነሱም ሳይጎዱ ሚዛናዊ ሆነን እንማማር ነዉ ያልነዉ እሺ ይግባችሁ። ለመወደድ ብላችሁ አታሽቃብጡ!! ሚዛናዊ ሁኑ!!

=
t.me/https_Asselefya1
የሙስሊሞች ሰቆቃ
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

ሙስሊሞች ለምንድን ነዉ
በከሀዲያን የሚቀጡት?

  t.me/NABAWITUBE
2ቱ ምርጥ ቻናሎች ተቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ!
↷↷↷↷↷↷↷↷↷
http://t.me/NABAWITUBE
http://t.me/NABAWITUBE

↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶
http://t.me/Darutewhide
http://t.me/Darutewhide

🎈ለሌሎች ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
Audio
📝اغتنم خمسا قبل خمس !!

🎙للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله

t.me/https_Asselefya1
Forwarded from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ] (Fuad)
MAME  COFFEE

ሙሐመድ  ደረጃውን  የጠበቀ  የሲዳማና  የሐረር  በማሽን  የተቆላ  ቡና  አቅራቢ

 ለሱቆች ፣ ለካፌዎች  ለፈለጉት
ቦታ በትእዛዝ  እናቀርባለን
               
 ስልክ 
0947778381
            
0961004969
ወንድ ልጅ በምትራቆት ሴት ሊፈተን ይችላል
ለትዳር የሚመኛት ግን ሂጃብ ለበሿን እና ሂጃብ ጠባቂዋን ነው!!


=
🎈ሰላም እደሩልኝ
«የቁርአን ግብዣ»
𝑨𝚋𝚞  ʳᵉʸʸⁱˢ
🎈ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦

{ቁርአን ቀርተህ የቀልብ መርጠብ ካልተሰማህ ቀልብህ ከድንጋይ በላይ የደረቀ መሆኑን ልታውቅ ይገባል። ምክንያቱም ድንጋይ እኮ ትረጥባለች እንዲሁም ትፈራለች። በቁርአን የማይረጥብና የማይፈራ ቀልብ ከድንጋይ የባሰ ደረቀ ነው።

📚 شرح أصول في التفسير

🎙𝑴𝐮𝐡𝐚𝐦𝐦𝐞𝐝 𝑨𝚋𝚞  ʳᵉʸʸⁱˢ

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
📝ተስፋ እንዳትቆርጡ...!!

አመሻሹ ላይ እርዳታውን መለገሱ አይቀርምናጥቅጥቅ ካለችዋ ጥቁር ዳመና  ከባድ ዝናብ እንደሚፈልቅም አትዘንጉ።

منقول

=
ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ነፍስ ከፈጣሪዋ ከራቀች ለፍጡራን አታዝንም!!»

📚 الـشـرح المـمــتـــع【10/223】
                                ────────

t.me/bint_hashim_aselfiey
ኢማን እና ኢርጃዕ
Daru tewhid
እውን ኢማን በቀልብ ብቻ ነውን ?

ታታላቅ ኡለማዎችን በኢርጃዕ መወረፍ

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

        t.me/Darutewhide