💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከትዝታ ሰፈር አሁን ወቅቱ እየደረሰ ነዉ ብዬ ነዉ ወደ ኋላ ልመልሳችሁ አይ ጥሩ ጊዜ ነበር... ስቀን ተጫዉን አረማችን አርመን ማታ የምንለያይ ከዛ ጧት የምገናኝ ነገር የለ ምን የለ ፍቅር ብቻ።

#ገጠር

t.me/https_Asselefya1
سورة الرحمن _ Surah Rahmān بصوت أحمد خضر
<unknown>
تلاوة هادئة رائعة : سورة الرحمن

🎙 القارئ: احمد خضر

🍃🍃🍃🍃

http://t.me/https_Asselefya1
ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው። ከዚያ እድለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ።

#መልካም ዉሎ
🍃🍃🍃

𝐓𝐞 ~~ t.me/https_Asselefya1
ያረብ
-ነፍሴን በማያሳስባት ነገር አታሳሰባት
-በማይጠቅማት ነገር አትጥመዳት
-በማያገባት ነገር ውስጥ አታስገባት
-ሁሉን ነገር በልኩ እንድትረዳው አድርጋት

ኢላሂ

ምድር ፈተናዋ በዛ
አለም ሁኔታዋ ከፋ

ሁኔታችንን አስተካክልልን
ፍጻሜያችንን አሳምርልን


=
t.me/https_Asselfya
﴿وَاللهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ﴾

«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِي كُلَّهُ ، دِقَّهُ وَجِلَّهُ ، وَأوَّلَهُ وَآخِرَهُ ، وَعَلَانِيَتَهُ وَسِرَّهُ»


=
አሏህን በመፍራት ወንዶችን ላለመፈተን ምድር ላይ ብልሽትን ላለማስፋፋት የተሸፈነችውን እህቴን እንድትገላለጥ ማስገደድ ኢ-ሰብዐዊ ድርጊት ነው፡፡

https://t.me/https_Asselefya1
تلاوة خاشعة ما شاء الله تبارك الله
ነውርን መሰተር
Daru tewhid
የማንን ነውር ነው ሚሰተረው ?

ካፊሮች ከሚሰሙ የሙስሊሞችን አይብ ባትለቁ ለሚሉ ሰዎች አደርሱላቸው!!

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
የዘመኑ ትዳር
Daru tewhid
በውሀ ቀጠነ እየፈረሰ ያለው የዘመኑ ትዳር !!

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
እድሜ ይስጠንጅ ገና ብዙ እናያለን!

ወይዘሮ ጫማ ትባላለች አሉ እ¡¡
القرآن الكريم
القارئ: ياسر الدوسري
- ﴿إِنَّ الْمُجْرِمِينَ فِي عَذَابِ﴾ .

- سورة: الزخرف

=
هزاع البلوشيmp3
<unknown>
#تــلاوات 🍃

{ لَّا یُحِبُّ ٱللَّهُ ٱلۡجَهۡرَ بِٱلسُّوۤءِ مِنَ
ٱلۡقَوۡلِ إِلَّا مَن ظُلِمَۚ وَكَانَ ٱللَّهُ
سَمِیعًا عَلِیمًا}

⤶هزاع البلوشي ..


╭┈──── 『 °°❀°°』
╰┈➢❝
@https_Asselefya1
ማወቅን ማወቅ ማወቅን መማር ያስፈልጋል!!

=
ማወቅ ስትጀምር የራስህን አለማወቅ እያወክ ትመጣለህ።

ያረቢ የድንን ግንዛቤ ወፍቀን
አንድ አንድ መድረሳዎች የሱና ብርሀን ት/ቤት ተከትለዉ ፕሮፍይል ግደታ ነዉ እያሉ ተማሪዎቻቸዉ ሲያዙ እያየን ነዉ አባካችሁ አጣርታችሁ አዉሩ። የሱና ብርሀን ት/ት ቤት ፕሮፍይል ግደታ አይደለም አልታዘዘም። የመጀመሪያም ለመመዝገብ ያመች ዘንድ የተደረገ ነገር እንጅ ሌላ አይደለም እሺ!! መማሪያ ክላስ ከገቡ በኋላ ሁሉም የፈለገዉ የለበሰ እሺ !! ✍️