𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
──⊹⊱አልሐምዱሊላህ⊰⊹── ✫ الحمدُ للهِ الَّذي بِنعمَتِه تَتمُّ الصَّالحاتُ 🎓አልሐምዱሊላህ! በፀጋው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካሉ፡፡ የ አላህ መልካም ፍቃድ ሁኖ ዛሬ ማለትም ሐምሌ 30/11/2015 ትምህርቴን ጨርሼ የምርቃት ፕሮግራም ላይ ነኝ።ደስስ ብሎኛልና ደስ ይበላችሁ ብየ ነው። በተማርኩት ዘርፍ ላይም ሙስሊሙን ኡማ “እንዳገለግል” ያገዘኝ ዘንድ ጌታዪን እለመነዋለሁ!…
ባረከላሁ ለክ አኹና አቡ ሱፍያን አላህ ጠቃሚ እዉቀት ያድርግልህ እንኳን ደስ ያለህ🎉🎈🎉🎈🎉🎈
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
من هداياتِ القرآنِ للمرأةِ؛
1_أمرها بالعناية بعبادة الله.
2_أمرها بالحجاب ولزومه والمحافظة على الستر
والحشمة.
2_أن تحذر من التبرج والسفور فعل أهل الجاهلية
الجهلاء.
3_أمرها ألا تجلس مع الرجال مجلسًا واحدًا، ولا أن تجتمع وإياهم في منتدًى واحدٍ يتلاقون ويتحادثون ويتحاورون.
4_أمرها أنها إذا اضطرت إلى الحديث مع رجل
وأحوجها الأمر إلى ذلك ألا تخضع بالقول، لئلا يكون خضوعها به سببًا لطمع من في قلبه مرض.
5_أمرها أن تلزم بيتها، وألا يكون خروجها منه
إلا لحاجة تدعوها لذلك.
6_أمرها أن تحذر عند اضطرارها للخروج من لفت
أنظار الرجال إليها، واجتذابهم للنظر إلى محاسنها
بأي وسيلة.
7_أن تغض بصرها، وتحفظ فرجها، وأن تكون عرضها.
8_ألا تتطلع لشيء من خصائص الرجال وصفاتهم.
9_وقد أثنى الله في القرآن على حياء المرأة
العظيم، وما يترتب عليه من ستر وعفة وحشمة
وبعد عن الاختلاط بالرجال.
10_ومن هذه الهدايات فيما يتعلق بالتقرب إلى الله
ونيل رضاه وبلوغ الدرجات العلا في جنات النعيم
جعل الباب متساويًا، في الإسلام والإيمان، والقنوت والصدق، والصبر والصيام، والخشوع لله والإكثار من ذكره تبارك وتعالى.
موعظة النساء.
للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله ورعاه.
𝐓𝐞༄ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 «ክፍል ⓵⓸» <የህመምተኛ አጠያየቅና ስርዓቶች> ❶ማህበረሰቡ ዘንድ በተለመደ ወቅት ላይ ህመምተኛን መጠየቅ፦ ኢማም አህመድ በጠራራ ፀሀይ ወቅት የታመመን ሰዉ እንጠይቅ ሲባሉ ይህ የመጠየቂያ ስአት አይደለም ብለዋል። ❷ህመምተኛዉ ዘንድ ብዙ አለመቆየት፦ጣዉስ እንድህ ብለዋል መልካም አጠያየቅ ቀለል ያለ ነዉ። ሸዕቢይ እንድህ ብለዋል…
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓵⓹»
<የግብረ ስጋ ግንኙነት ስርዓቶች>
➀ ንፀህናና ዉበትን መጠበቅ ሁለቱም ፆታዎች ለግብረ ስጋ ግንኙነት መዘገጃጀት።
➁ከግንኙነት በፊት የሚከተለዉን ዱዓ ማድረግ፦
« بسم الله الهم جنبنا الشيطان وجنب الشيطان ما رزقتنا »
ትርጉም፦(በአላህ ስም ጌታዬ ሆይ ሸይጧንን አርቅልን ከለገስከንም ሸይጧንንን አርቅልን።
➂የግብረ ሰዶም ተግባር ሚስት ላይ ከመፈፀም መጠንቀቅ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል"
➃ሚስት የወር አበባ እያለባት ግንኙነት ከመፈፀም መጠንቀቅ፦ አላህ እንድህ ብሏል፦
"ሴቶችንም በወር አበባ ጊዜ እራቋቸዉ ።
➄እሱ እርካታዉን ካገኘ በኋላ እሷም እስክትረካ መጠበቅ!
➅በርሃብ ወይም በጥጋብ ሁኔታ ግንኙነትን አለመፈፀም
➆ግንኙነት አቋርጦ ዳግም ለመፈፀም ሲፈልግ ዉዱእ ማድረግ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል፦ ከሚስታችሁ ጋር ግንኙነት ፈፀማችሁ በድጋሜ መመለስ ስትፈልጉ ዉዱእ አድርጉ።
➇ግንኙነት ከፈፀመ በኋላ መኝታ ከተፈለገ ዉዱእ ወይም ተየሙም ማድረግ፦
➈ከግንኙነት በኋላ መመገብ ካስፈለገ እጆችን መታጠብ፦ ዓኢሻ እንዳሉት ነብዩﷺ ከግብረ ስጋ ግንኙነት መተኛት ሲፈልጉ ለሶላት ለሶላት የሚያደርጉትን ዉዱእ ያደርጉ ነበር። መብላት ወይም መጠጣት ሲፈልጉ ደግሞ እጃቸዉን ታጥበዉ ይመገቡ ነበር።
➉ከባለቤቱ ያደረገዉን የግብረ ስጋ ግንኙነት አይነት የእርሷን ሁኔታ ወዘተ ከማዉራት መቆጠብ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል "
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......
📝أم عثيمين الجامية
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓵⓹»
<የግብረ ስጋ ግንኙነት ስርዓቶች>
➀ ንፀህናና ዉበትን መጠበቅ ሁለቱም ፆታዎች ለግብረ ስጋ ግንኙነት መዘገጃጀት።
➁ከግንኙነት በፊት የሚከተለዉን ዱዓ ማድረግ፦
« بسم الله الهم جنبنا الشيطان وجنب الشيطان ما رزقتنا »
ትርጉም፦(በአላህ ስም ጌታዬ ሆይ ሸይጧንን አርቅልን ከለገስከንም ሸይጧንንን አርቅልን።
➂የግብረ ሰዶም ተግባር ሚስት ላይ ከመፈፀም መጠንቀቅ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል"
የሚስቱን በመቀመጫ የተገናኘ አላህ በእዝነት አይኑ አይመለከተዉም።➃ሚስት የወር አበባ እያለባት ግንኙነት ከመፈፀም መጠንቀቅ፦ አላህ እንድህ ብሏል፦
"ሴቶችንም በወር አበባ ጊዜ እራቋቸዉ ።
ንፁህ እስከሚኾኑም ድረስ አትቅረቧቸዉ። ንፁህ በኾኑም ግዜ አላህ ካዘዛችሁ ስፍራ ተገናኙዋቸዉ።(አልበቀራህ:222)➄እሱ እርካታዉን ካገኘ በኋላ እሷም እስክትረካ መጠበቅ!
➅በርሃብ ወይም በጥጋብ ሁኔታ ግንኙነትን አለመፈፀም
➆ግንኙነት አቋርጦ ዳግም ለመፈፀም ሲፈልግ ዉዱእ ማድረግ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል፦ ከሚስታችሁ ጋር ግንኙነት ፈፀማችሁ በድጋሜ መመለስ ስትፈልጉ ዉዱእ አድርጉ።
➇ግንኙነት ከፈፀመ በኋላ መኝታ ከተፈለገ ዉዱእ ወይም ተየሙም ማድረግ፦
ዓኢሻ እንዳሉት ነብዩﷺ ግንኙነት ከፈፀሙ በኋላ መኝታ ሲፈልጉ ህፍረተ ገላቸዉ አጥበዉ ለሶላት የሚያደርጉትን ዉዱእ ያደርጉ ነበር። በሌላም ዘገባ ነብዩﷺ ከባለቤታቸዉ ጋር ግንኙነት ከፈፀሙ በኋላ መነሳት ካቃታቸዉ ግድግዳዉን መታ አድርገዉ ተየሙም ያደርጋሉ።➈ከግንኙነት በኋላ መመገብ ካስፈለገ እጆችን መታጠብ፦ ዓኢሻ እንዳሉት ነብዩﷺ ከግብረ ስጋ ግንኙነት መተኛት ሲፈልጉ ለሶላት ለሶላት የሚያደርጉትን ዉዱእ ያደርጉ ነበር። መብላት ወይም መጠጣት ሲፈልጉ ደግሞ እጃቸዉን ታጥበዉ ይመገቡ ነበር።
➉ከባለቤቱ ያደረገዉን የግብረ ስጋ ግንኙነት አይነት የእርሷን ሁኔታ ወዘተ ከማዉራት መቆጠብ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል "
የትንሳኤዉ እለት አላህ ዘንድ የከፋ ቦታ ያለዉ ሰዉ ለሚስቱ ተጋልጦ እሷም ለእርሱ ከተጋለጠች በኋላ የእሷን ሚስጥር የሚበትን ነዉ።✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......
📝أم عثيمين الجامية
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from «𝐓𝐞𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
በህይወትህ የሚመጣ ፈተና ውጣ ውረድ እስካልገደለህ ድረስ አጠንክሮህ እና አበርትቶህ ያልፋል።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ (ሀፊዘሁሏህ) – د (8) المفاتيح العشرة لحسن العشرة - السابع لا تفاخر على زوجك بجمالك…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማዳም ቅመሞች እንደት አያችሁት የደከማችሁ ቀን እናተስ አድርጋችሁ ታቁ ይሆን..........እ¡¡
ኹጥባ ስራዎችን ለአሏህ ማጥራት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
ኹጥባ
إخلاص الأعمال لله
ስራዎችን ለአሏህ ማጥራት
🕌 ኮ/ቻ ሸይኽ ኣደም መስጂ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8188
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8188
إخلاص الأعمال لله
ስራዎችን ለአሏህ ማጥራት
🕌 ኮ/ቻ ሸይኽ ኣደም መስጂ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8188
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8188
አላህዬ በሙቀት ተጀምሮ በቅዝቃዜ ለሚያቆም ስራ ! አትሻብኝ! ይገርማልኮ ሰዉ በሙቀት ይሄን ያክል መሮጥ......እድሜ ይስጠን ሁሉም እናየዋለን!!
=ስንት ለአይናችን ሩቅ ለልባችን ቅርብ የሆኑ ወዳጆቻን አሉ ናፈቁን......¡የአላህ አንተ ሀገራችን ስላም አድርግልን!
▸ኡኽታዬ.....
~ ሰላም እደሩልኝ!
https://t.me/https_Asselefya1
በሂወትሽ ፈልገሽ እንጅ ፈርተሽ አትወስኝ። ምክንያቱም ፈርተሽ ከወሰንሽ በኋላ ላይ ፀፀት ነዉ።~ ሰላም እደሩልኝ!
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ (ሀፊዘሁሏህ) – د (9) المفاتيح العشرة لحسن العشرة - الثامن - ملازمة الصلاح في غيبة…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰 «ክፍል ⓵⓵» 【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ..3】 7▸የቁርአን ፍርድ ይርቃሉ፤የረሱልንና የሐድሳቸዉን ፍርድ ይሸሻሉ፦ ۞ قال تعالى:{ وَإِذَا قِیلَ لَهُمۡ تَعَالَوۡا۟ إِلَىٰ مَاۤ أَنزَلَ ٱللَّهُ وَإِلَى ٱلرَّسُولِ رَأَیۡتَ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ یَصُدُّونَ عَنكَ…
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞
〰➖〰➖〰➖〰➖
«ክፍል ⓵⓶»
【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ.......4】
13▸ቀጥረዉ ይጠፍሉ፣ስምምነት ያፈርሳሉ፦
قال تعالى:{ ۞ وَمِنۡهُم مَّنۡ عَـٰهَدَ ٱللَّهَ لَىِٕنۡ ءَاتَىٰنَا مِن فَضۡلِهِۦ لَنَصَّدَّقَنَّ وَلَنَكُونَنَّ مِنَ ٱلصَّـٰلِحِینَ } { فَلَمَّاۤ ءَاتَىٰهُم مِّن فَضۡلِهِۦ بَخِلُوا۟ بِهِۦ وَتَوَلَّوا۟ وَّهُم مُّعۡرِضُونَ } { فَأَعۡقَبَهُمۡ نِفَاقࣰا فِی قُلُوبِهِمۡ إِلَىٰ یَوۡمِ یَلۡقَوۡنَهُۥ بِمَاۤ أَخۡلَفُوا۟ ٱللَّهَ مَا وَعَدُوهُ وَبِمَا كَانُوا۟ یَكۡذِبُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦
14▸ዉሸታምነት፦
قال تعالى: {وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ إِنَّكَ لَرَسُولُهُۥ وَٱللَّهُ یَشۡهَدُ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ لَكَـٰذِبُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ ሙናፊቆች ዉሸታሞች መሆናቸዉን ይመሰክራል። (አል ሙናፊቁን:1)
عن أبي هريرة رضي الله عنه، عن النبي ﷺ قال أية المنافق ثلاث إذا حدث كذب ،،وإذا وعد أخلف ،،وإذا اؤتمن خان،، رواه البخاري (33) ومسلم (59)
አቡ ሁረይራህ እንዳስተላለፉት ነብያችንﷺ እንድሆ ብለዋል፦ የምናፍቃን ምልክቶች ሶስት ናቸዉ። ሲናገር ይዋሻል፤ቃል ሲገባ ያፈርሳል፤ ሲታመን ይክዳል። (ቡኻሪ 33 እና ሙስሊም 59) ዘግበዉታል።
15▸በዉሸት ይምላሉ፦
قال تعالى:{ وَیَحۡلِفُونَ عَلَى ٱلۡكَذِبِ وَهُمۡ یَعۡلَمُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ እነርሱም የሚያዉቁ ሲሆኑ በዉሸት ላይ ይምላሉ።( አል ሙጀደላህ:14)
መሓላን ጋሻ አድርገዉ በመያዝ ሰዉን ከአላህ መንገድ መከልከል።
قال تعالى:{ ٱتَّخَذُوۤا۟ أَیۡمَـٰنَهُمۡ جُنَّةࣰ فَصَدُّوا۟ عَن سَبِیلِ ٱللَّهِۚ إِنَّهُمۡ سَاۤءَ مَا كَانُوا۟ یَعۡمَلُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ መሀላዎቻቸዉን ጋሻ አድርገዉ ያዙ።ከአላህም መንገድ ከለከሉ እነሱ ይሰሩት የነበረዉ ከፋ። {አል ሙናፊቁን :2}
16 ▸ማታለል እና ማጭበርበር፦
قال تعالى:{ یُخَـٰدِعُونَ ٱللَّهَ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَمَا یَخۡدَعُونَ إِلَّاۤ أَنفُسَهُمۡ وَمَا یَشۡعُرُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦አላህን እና እነዚያ ያመኑትን ሰዎች ያታልላሉ፣የማያዉቁ ሲሆኑ ነፍሶቻቸዉን እንጅ ሌላን አያታልሉም።{ አል በቀራህ:9}
17▸የአቅማቸዉን በሚመጸዉት ሰዎች ላይ ማሾፍና መሳለቅ፦
قال تعالى: { ٱلَّذِینَ یَلۡمِزُونَ ٱلۡمُطَّوِّعِینَ مِنَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ فِی ٱلصَّدَقَـٰتِ وَٱلَّذِینَ لَا یَجِدُونَ إِلَّا جُهۡدَهُمۡ فَیَسۡخَرُونَ مِنۡهُمۡ سَخِرَ ٱللَّهُ مِنۡهُمۡ وَلَهُمۡ عَذَابٌ أَلِیمٌ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦
📔ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.........
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

እነሱ አላህ ከችሮታዉ ቢሰጠን በእርግጥ እንመፀዉታለን ከመልካሞቹም በእርግጥ እንሆናለን ሲል ቃል የተጋባ አለ። በችሮታዉ በሰጣቸዉ ጊዜ በእርሱ ሰሰቱ። እነሱ (ኪዳናቸዉን) የተዉ ሆነዉ ዞሩ። አላህንም ቃል የገቡለትን በማፍረሳቸዉና ይዋሹትም በነበሩት ምክንያት እስከሚገናኙበት ቀን ድረስ ንፍቅናን አስከተላቸዉ። (አት_ተዉባ:75_77)14▸ዉሸታምነት፦
قال تعالى: {وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ إِنَّكَ لَرَسُولُهُۥ وَٱللَّهُ یَشۡهَدُ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ لَكَـٰذِبُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ ሙናፊቆች ዉሸታሞች መሆናቸዉን ይመሰክራል። (አል ሙናፊቁን:1)
عن أبي هريرة رضي الله عنه، عن النبي ﷺ قال أية المنافق ثلاث إذا حدث كذب ،،وإذا وعد أخلف ،،وإذا اؤتمن خان،، رواه البخاري (33) ومسلم (59)
አቡ ሁረይራህ እንዳስተላለፉት ነብያችንﷺ እንድሆ ብለዋል፦ የምናፍቃን ምልክቶች ሶስት ናቸዉ። ሲናገር ይዋሻል፤ቃል ሲገባ ያፈርሳል፤ ሲታመን ይክዳል። (ቡኻሪ 33 እና ሙስሊም 59) ዘግበዉታል።
15▸በዉሸት ይምላሉ፦
قال تعالى:{ وَیَحۡلِفُونَ عَلَى ٱلۡكَذِبِ وَهُمۡ یَعۡلَمُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ እነርሱም የሚያዉቁ ሲሆኑ በዉሸት ላይ ይምላሉ።( አል ሙጀደላህ:14)
መሓላን ጋሻ አድርገዉ በመያዝ ሰዉን ከአላህ መንገድ መከልከል።
قال تعالى:{ ٱتَّخَذُوۤا۟ أَیۡمَـٰنَهُمۡ جُنَّةࣰ فَصَدُّوا۟ عَن سَبِیلِ ٱللَّهِۚ إِنَّهُمۡ سَاۤءَ مَا كَانُوا۟ یَعۡمَلُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦ መሀላዎቻቸዉን ጋሻ አድርገዉ ያዙ።ከአላህም መንገድ ከለከሉ እነሱ ይሰሩት የነበረዉ ከፋ። {አል ሙናፊቁን :2}
16 ▸ማታለል እና ማጭበርበር፦
قال تعالى:{ یُخَـٰدِعُونَ ٱللَّهَ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَمَا یَخۡدَعُونَ إِلَّاۤ أَنفُسَهُمۡ وَمَا یَشۡعُرُونَ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦አላህን እና እነዚያ ያመኑትን ሰዎች ያታልላሉ፣የማያዉቁ ሲሆኑ ነፍሶቻቸዉን እንጅ ሌላን አያታልሉም።{ አል በቀራህ:9}
17▸የአቅማቸዉን በሚመጸዉት ሰዎች ላይ ማሾፍና መሳለቅ፦
قال تعالى: { ٱلَّذِینَ یَلۡمِزُونَ ٱلۡمُطَّوِّعِینَ مِنَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ فِی ٱلصَّدَقَـٰتِ وَٱلَّذِینَ لَا یَجِدُونَ إِلَّا جُهۡدَهُمۡ فَیَسۡخَرُونَ مِنۡهُمۡ سَخِرَ ٱللَّهُ مِنۡهُمۡ وَلَهُمۡ عَذَابٌ أَلِیمٌ }
▸አላህ እንድህ ይላል፦
እነዚያ ከምእምናን ከምጵዋት ፍቃደኛ የሆኑት፣ እነዚያንም የችሎታቸዉን ያክል እንጅ የሚያገኙትን ሰዎች የሚያነዉሩ፣በእነርሱም ላይ የሚሳለቁ ናቸዉ። አላህምበነሱ ላይ ይሳለቅባቸዋል (ይቀጣቸዋል) ለእነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸዉ። ( አል_ተዉባህ:79)📔ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.........
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
እኔ በጣም ከሚሰማኝ ነገር ብነግራችሁ አሁን ስአት ሁሉም መርከዝ ተከፍቶ ኦላይ ጨርሶ በክፍያ ሆኖ ለመቅራት እየፈለጉ ግን መክፈል የማይችሉ ከቂርአት የሚርቁ እህቶቸ ናቸዉ በተለይ ስደት ያሉ ስራ የፈቱ በበሀር እየመጡባቸዉ እዳ የሞላባቸዉ ሀቂቃ ዉስጤ ነዉ የሚረበሸዉ💧💧 የአላህ አንተ ለስደተኞች የሚረዳ የሆነ መርከዝ አስከፍትልን ኢላሂ አሁንስ አልቻልንም ከአቅማችን በላይ ሆነ መማር እየፈለግን ራቅን! ወጪ በዛ ዱኒያ አደከመችን ! ወደ አንተ የሚያቃርብ መንገዶች ሁሉ አንተ አመቻችልን !ኢላሂ እርዳታህን እንሻለን.......💧✍️ስደተኛዋ የፍሩቅ አክስት
t.me/https_Asselefya1
ሀያ ሁላችንም ለአሰራር እንድመች ፕሮፋይሏን እየለበስን ሊንኩን እየተጫን እንግባ...!!
«በዑስታዝ ዒብኑ ሙነወር»
https://t.me/Qiratcom
https://t.me/Qiratcom
«በዑስታዝ ዒብኑ ሙነወር»
https://t.me/Qiratcom
https://t.me/Qiratcom