💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እንደተለመደው ፈገግ በሉ

አንዱ ወደ ሱለይማን አዕመሽ ጋ ገባና
"ማታ እንዴት አደርክ?" አለው።

አዕመሽም
ፍራሹና ትራሱን አመቻችቶ ተኛና
  "እንደዚህ ነው ያደርኩት" አለው።

እናንተም አመቻቹና አረፍ በሉ ለማይሞላ አዱንያ...ኡፍፍፍ...ደህና እደሩ ..

منقول
Audio
﴿فَمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ لِقَاۤءَ رَبِّهِۦ فَلۡیَعۡمَلۡ عَمَلࣰا صَـٰلِحࣰا وَلَا یُشۡرِكۡ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦۤ أَحَدَۢا﴾

الرجاء وحده لايكفي ،،
بل لا بد من العمل ،،

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله


@https_Asselefya1
من كان ماله من الحرام، ويريد التخلص منه، فماذا يفعل به؟
فضيلة الشيخ محمد بن حزام البعداني
بِسْمِ اللّــــهِ الرَّحْمَـــــــــنِ الرَّحِيمِ

📩 السُــــــــــــؤالُ :-

يقول السائل: من كان ماله من الحرام، ويريد التخلص منه، فماذا يفعل به؟

📝 الإجـــــــــــابة :-

عليه أن يتوب إلى الله جل وعلا من الحرام، وأن يستغفر الله من ذلك، وأن يعزم على عدم الرجوع إلى اكتساب المال من الحرام، وعليه أن يتخلص منه، فيخرجه بنية التخلص، وبنية التوبة، وسواء أخرجها إلى فقراء أو مساكين أو في مصالح الخير أو في مساجد، فهو حلال فيما صرف فيها.
ومن الخطأ أن يُظن أنه لا يجوز أكل هذا المال لأن أصله من الحرام، لأنه عند أن أراد أن يتخلص منه، فهذه الطريق هو مأمور بها، وصار إخراجه مأمورا به، وصار حلالًا فيما صُرف فيه، فليس مخصوصًا كما يظنه بعض الناس في إصلاح الطرقات، وما أشبه ذلك، بل أيضًا يجوز أن يصرف للفقراء والمساكين.
بقي إن كان هو يحتاج هذا المال، فإن كان مغصوبا أو مسروقا، فلا يحل له إطلاقا، بمعنى أنه حقوق للآخرين، وإن كان من مكاسب محرمة، كبيع الخمر، أو نحو ذلك، وهو فقير بحاجة إليه، فليسد حاجته من هذا المال وليتخلص من بقيته، والله أعلم.

t.me/https_Asselefya1
ከሽፉ ሹቡሓት 012
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🎈መትን ከሽፉ ሹቡሓት

ክፍል  ➀➁ 】 የመጨረሻ ክፍል!

🎙«𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐑𝐞𝐲𝐲𝐢𝐬 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐢𝐦𝐚𝐦 »

          √ የኪታብ 𝕡𝕕𝕗↓↓
t.me/https_Asselefya1/13134
ለዉዷ እህቴ ስጦታ 1
abdu shikur abu fewzan
ለዉዷ እህቴ ዉድ ስጦታ 1

   🎙በ አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

  « በአል-አቅሷ መድረሳ አሶሳ»

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞ «ክፍል  ⓼»         【የአካሄድ ስርዓቶች】 1🍁በብርቱ ሰዉ አረማመድ መጓዝ፦አነስ እንዳሉት ነብዩ ﷺሲጓዙ ቀልጠፍ ይሉ ነበር። 2🍁ከኩራተኞችና ጉረኞች አካሄድ አለመመሳሰል፦ ነብዩ እንድህ ብለዋል አንድ ሰዉዬ ካባ ለብሶ ጉፈሬዉን አበጥሮ በኩራት እየሄዴ ሳለ አላህ መሬት እንድትዉጠዉ አደረገ እስከ ትንሳኤዉ  ዕለት ይምዘገዘጋል። …
ኢስላማዊ  ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች


«ክፍል  ⓽»

የሰላምታ ስርዓቶች

ኢስላማዊ ሰላምታን መጠቀም፦ነብዩﷺእንድህ ብለዋል" አደም አላህን ፈጥሮ ነፍስ ሲዘራበት አስነጠሰና"አልሀምዱሊላህ"ሲል አላህ"የርሀሙከላህ"አለዉ። ከዚያም "አደም" ሆይ ወደ መልአኮች ሂድና "አሰላሙዓለይኩም በላቸዉ" አለዉ።

የተሟላ ኢስላማዊ ሰላምታን ማቅረብዒምራን ኢብን ሁሰይን እንዳስተላለፉት "አንድ ሰዉ  ወደ ነብዩﷺ በመምጣት " አስላሙ ዓለይኩም ሲላቸዉ  "አስር "አሉት ሌላ መጥትቶ  አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ"ሲላቸዉ" ሀያ"አሉት። ሶስተኛዉ መጥቶ "አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ "ሲላቸዉ ደግሞ" ሰላሳ" አሉት።

ለሰላምታ ምላሽ መስጠት ግዴታ ነዉ፦ ነብዩﷺ አንድ ሙስሊም ለሌላኛዉ ሙስሊም የሚገባዉ ግደታዎች አምስት ናቸዉ። ለሰላምታዉ ምላሽ መስጠት.....

ሰላምታን አሻሽሎ መመለስ፦ ማለትም"አሰላሙዓለይኩም ላለ" ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ "ወይም"ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ"  "አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏህ ላለ ደግሞ  ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ" ማለት "አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ላለም ወዓለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማለት ሲሆን ከዚህ በላይ ሌሎችን ቃላቶቾ መጨመር ሱና አይደለም። አላህ እንድህ ብሏል፦

{ وَإِذَا حُیِّیتُم بِتَحِیَّةࣲ فَحَیُّوا۟ بِأَحۡسَنَ مِنۡهَاۤ أَوۡ رُدُّوهَاۤۗ

"በሰላምታም በተከበራችሁ ግዜ እርሷን ይበልጥ ባማረ(ሰላምታ) አክብሩ፤ወይም እርሷኑ መልሷት(አል ኒሳእ  86)

ለሁሉም ሙስሊም ሰላም ማለት፦ ነብዩﷺ በኢስላም  መልካም ተግባር ምንድን ነዉ? በሚል ተጠይቀዉ እንድህ ብለዋል፦ ምግብ ማብላት፣ ለምታቀዉን ለማታቀዉም  ሰላም ማለት

በሌላም ሀድስ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል  ከቂያማ ልክቶች አንዱ  ለሚያቀዉ ሰዉ ብቻ ሰላም ማለት ነዉ።

ሰላም የሚባለዉ ካልሰማ ሶስት ጊዜ መደጋገም፦ አነስ እንዳስተላለፉት ነብዩﷺ ሰላምታን ሲያቀርቡ ሶስት ጊዜ ይደጋግሙ ነበር።

መጪዉ ለተቀማጮች  በቅድሚያ ሰላም ማለት!

ለህብረት  ሴቶች ሰላም ማለት፦ አስማእ ቢንት ዘይድ እንዳሉት 'ነብዩ በእኛ በህብረት ሴቶች በኩል ሲያልፉ ሰላም አሉን። አንድት ሴት ሰላም በማለት ዙሪያ ዑለማዎች የተለዪየ አቋም ቢኖራቸዉም በጥቅሉ ፈተና  የማይፈራ ከሆነ ሰላም ማለት ይቻላል።

ከሃድያንን ቀድሞ ሰላም አለማለትነብዩﷺ እንድህ ብለዋል፦ አይሁድና ክርስቲያኖችን ቀድማችሁ ሰላም አትበሉ።

የከሀድያን ሰላምታ "ወዓለይኩም"በማለት መመለስነብዩﷺእንድህ ብለዋል"አይሑድ ሰላምታ የሚያቀርበዉ" አሳም ዐለይኩም (ሞት በናተ ላይ ይሁን) በማለት ሰሆነ እናንተ(ወዓለይኩም(በእናንተም)በማለት መልሱ።

✍️ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል........

📝أم عثيمين الجامية

↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله-

فأعظم الحسنات التوحيد وأعظم السيئات الشرك
قال تعالى
{ إن الله لا يغفر أن يشرك به ويغفر ما دون ذلك لمن يشاء }

📓 مجموع الفتاوى (٢٥٢/١١)

t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Audio
ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
🍁

አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ

🍁

➭ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️


t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞ «ክፍል  ⓺ » ከሙናፊቆች ጋር መስራት ብይኑ ከትላት የቀጠለ! ⇘አላህ  ምእምናንን ወደ ከሐድ ዉሸታም ሙናፊቆች እንዳይዘነበሉ እነርሱን ጓደኛና ወዳጂ  አድርገዉ እንዳይዙ በጥብቅ ያስጠነቅቃል። ⇘አላህ የእርሱን ቃል አፍርሶ ከእነርሱ ጋር እነርሱ በአንቀፁና በተአምራቱ ሊያሾፉና ሲያላግጡ አብሮ የተቀመጠና ከእነርሱ ጋር የሆነ ሰዉ ከእነርሱ ምንም አይነት ልዩነት…
የሙናፊቆች ባህሪያት


« ክፍል  ⓻  »

በመጨረሻ ዘመን የሙናፊቆች መብዛት

በመጨረሻ ዘመን ሙናፊቆች መሪ የሚሆኑበት፣መሀይሞች የሚያስተምሩበት፣አታላዮች የሚታመኑበትታማኞች የሚካዱበት፣አኼራ በዱኒያ የሚሸትበትና የሚለወጥበት ዘመን ይሆናል።

فال عمر الخطاب رضي الله عنه: يهدم اللإسلام ثلاث "  زلة عالم ፣ وجدال منافق بالقرآن፣  وأئمة مضلون " (رواه الدارمي :(649) وصححه الألباني في المشكاة (269)


ዑመር  ኢብኑል_ኸጧብ እንድህ አሉ፦ እስልምናን ሶስቶች ያፈርሱታል፦ የዓሊም ስህተት፣በቁርአን ተከራካሪ የሆነ ሙማፊቅና አጥማሚ መሪዎች። {አድ_ዳሪሚይ ዘግበዉታል። አል አልባኒይ  ሶሒሕ ብለዉታል።

አላህ ያዘነላቸዉ  ዓሊሞች ሲቀሩ ብዙ ዑለማዎች በመልካም ነገር ማዘዛቸዉና ከመጥፎ ነገር መከልከላቸዉን ማቆማቸዉ ለጀህልና /ለመሃይምነት/ መስፍፍት፣ ለሙብተዲዎች መብዛት፣ለሙናፊቆች ማንሰራራት፣ለጠማማና ለአጥማሚ መሪዎች መበረከት ምክንያት ሆኗል።

ሰዎች ሃይማኖታቸዉ እንዳይማሩ ፣የተከለኩትን ነገር  እንድሰሩ፣የማያዉቁትን ነገር እንድያወሩ ካደረጋቸዉና  የእስልምና ጠላቶች በቀላሉ ሰርገዉ በመግባት ብዥታ እንዲፈጥሩ በር ከከፈተላቸዉ መንስኤዎች ዉስጥ አንዱ ነዉ።

መጥፎ ዑለማዎች እና የጥመት መሪዎች

አንዳድ ሙናፊቆች የጠማማ እንጃ መሪዎች ሰዉን ለማጥመም የተለያዩ የዱኒያ ጥቅሞች ለማግኘት ብዙ ሙከራዎች ይሞክራሉ። ከአላህ ዉጭ ያለን ነገር እንኳ መገዛት ይበቃል ይላሉ። የአላህ  ስሞችን ትርጉም ያበዛሉ ባህሪያቱን ትርጉም አልባ ያደርጋሉ።

ቁርአንን የአላህ ቃል አይደለም ይላሉየአላህ ቃል ለመተግበር ብለዉ  ኒቃብ በለበሱ ሴት አማኞች ላይ ያሾፍሉ። ሴት ልጂ ተገላልጣና ራቁቷን ሁና እንድትወጣ ይገፍፍሉ።

የረሱልን ﷺ ባልደረቦች ይሰደባሉ ታላላቅ ዑለማዎች ያከፍራሉ። ሌሎችንም ከእስልምና ሀይማኖት ጋር ተፃራሪ የሆኑ ንግግሮች  ይናገራሉ።

መፀሐፎች  ያለ መረጃ በራሳቸዉ ፍልስፍና ፀፈወ ሰዉ ቁርአንና ሐድስ ትቶ መመሪያ አድርጎ እንድይዛቸዉ ይጥራሉ። ይህን ንግግራቸዉኒ ተግባራቸዉ አገር አዉቆት ፀሐይ ሙቆት ሳለ ያሉትን አላልንም የፃፉትን አልፃፍንም እያሉ ያስተባብላሉ። ተዉበት አይሉት ዉሸት ህብረተሰቡን ለማምታታት የሚደረን ጥረት.......!!

ነብያችን ﷺ ይህ ሁኔታ በኡመታቸዉ ላይ በጣም ያስፈራቸዉና ያሰጋቸዉ ስለነበር እንድህ ይላሉ፦

عن عمر بن الخطاب أن رسول الله صلى  الله عليه وسلم قال " إن أخوف ما أخاف على أمتي  كل منافيق عليم اللسان
  "
 
ዑመር ብኑል ኸጣብ  አላህ ይዉደድላቸዉና የአላህ መልዕክተኛﷺ እንድህ ብለዋል ይላሉ፦ እኔ በህዝቦቼ   ላይ በጣም የምፈራዉ  አንደበተ ሩቱእ ሙናፊቆችን ነዉ።)ኢማሙ አህመድ ዘግበዉታል፡ኢማሙል አልባኒ ሶሒሕ ብለዉታል።

عن ثوبان رضي الله عنه قال رسول الله صلى الله عليه وسلم  : وإنما أخاف على أمتي الأئمة المضلين "
ሰዉባን አላህ ይዉደድላቸዉና  የአላህ መልዕክተኛﷺ እንድህ ብለዋል ይላሉ፦ እኔ በህዝቦቼ ላይ የምፈራዉ አጥማሚ መሪን ነዉ። (ኢማሙ አቡ ዳዉድ እና ኢማሙ አህመድ ዘግበዉታል  ።ኢማሙል አልባኒ ሶሒሕ ብለዉታል።

ረሱል ﷺ ህዝባቸዉ ላይ የፈሩት ደረሰ። ብዙ መሪዎች ሰዉ ሲያጠሙ ቢድዓ ሲፈጥሩ ይታያሉ። አንዳዶቹ ደግሞ ቢድዓ ሲፈጠር ፣ሽርክ ሲስፍፍ፣የአላህﷻ መንገድ ሲጣስ  የረሱልﷺ ሱና ሲፈርስ፣እዉቀት ሲደመሰስ፣ሃይማኖት ሲገረሰስ፣እያዩ አንዳላዩ እየሰሙ እንዳልሰሙ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለዉ  ሲያልፉ ይታያል።

ሰዉን እንዳይበትንብን ህብረተሰብ እንዳይከፍብን ጥቅም እንዳይቀርብን በሚል ሽፍን ሰዉን ለማስደሰት ብለዉ አላህ ﷻእና የረሱልﷺ የሚያስቆጣ ንግግር ይናገራሉ ስዎችንም ያሰራሉ። አላህ ከቢድዓ ይጠብቀን  ከሙብተድዕም ያርቀን።

📔ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ........

⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
ዉድ ስጦታ ለዉዷ እህቴ 2
abdu shikur abu fewzan
ለዉዷ እህቴ ዉድ ስጦታ 2

   🎙በ አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

  « በአል-አቅሷ መድረሳ አሶሳ»

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ  ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞ «ክፍል  ⓽» 【የሰላምታ ስርዓቶች】 ➀ ኢስላማዊ ሰላምታን መጠቀም፦ነብዩﷺእንድህ ብለዋል" አደም አላህን ፈጥሮ ነፍስ ሲዘራበት አስነጠሰና"አልሀምዱሊላህ"ሲል አላህ"የርሀሙከላህ"አለዉ። ከዚያም "አደም" ሆይ ወደ መልአኮች ሂድና "አሰላሙዓለይኩም በላቸዉ" አለዉ። ➁ የተሟላ ኢስላማዊ ሰላምታን ማቅረብ፦ ዒምራን ኢብን ሁሰይን እንዳስተላለፉት…
ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች


«ክፍል  ⓾»

የሰላምታ ስርዓቶች ከትላት የቀጠለ..!!


➀➀ የሙስሊሞችና  ከሃድያን ቅልቅል ያለትን ህብረት ሰላት ማለት፦ ኡሳመት ኢብን ዘይድ እንዳስተላለፉት  ነብዩﷺ አይሁዶችና ሙስሊሞች ተቀላቅለዉ በተቀመጡበት ቦታ ሲያልፉ ሰላምታን አቀረቡ።

➀➁በሁለት ተጓዦች መካከል አንድ ነገር መሀል በመግባት ለያይቷቸዉሲገናኙ ሰላምታን መለዋወጥ፦ ነብዩ ﷺእንድህ ብለዋል በሁለት  ሰዎች ተጎዳኝተዉ በመሃላቸዉ ዛፍ፣ድንጋይወይም ግድግዳ ከለያያቸዉ አንዱ ለሌላዉ ሰላም በማለት  ሰላምታን  ይለዋወጣሉ።

➀➂መስጂድ ሲገባ ከሰላምታ በፊት ተሂየተል መስጂድ መስገድ፦ አቡ ሑረይራ እንዳስተላለፉት አንድ ሰዉ መስጂድ ገብቶ ከሰገደ በኋላ ወደ ነብዩﷺ በመምጣት ሰላም ሲላቸዉ "ተመልሰህ ስገድ አልሰገድክም"አሉት። በዚህ ሀድስ ላይ እንደምናስተዉለዉ ነብዩﷺ ከመስገድህ በፊት ሰላምታ ማቅረብ ነበረብህ አላሉትም። ይልቁንስ ይህን ተግባር አፀደቁለት።

➀➃የተኛ ሰዉ ካለ ላልተኛዉ ሰዉ በዝግታ ሰላም ማለት፦ ሚቅዳድ አንዳስተላለፉት የብዩﷺ ሌሊት ሲገቡ የተኛን ሰዉ  የማይቀሰቅስ ያልተኛ ሊሰማዉ የሚችልን ሰላምታ ያቀርቡ ነበር።

➀➄ከንግግር በፊት ሰላምታን ማስቀደም፦ ነብዩ ﷺ ሰላምታን ከንግግር ይቀድማል ብለዋል።

➀➅የሰላም በልልኝን መልዕክት ማድረስ፦ ነብዩ ﷺ ለዓኢሻ  ጅብሪል ሰላም ይልሻል ብለዋታል። በሌላም ሀድስ  አንድ ሰዉዬ ወደ ነብዩﷺ መጥቶ አባቴ ሰላም ብሎታል ሲላቸዉ በአንተም  በአባትህም ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን ብለዉታል።


«የመስጂድ ስርዓቶች»
➯➳➯➳➯➳➯➳

መስጅድ ከመምጣት በፊት ነጭ ሽንኩርት ወይም ማንኛዉም  መጥፎ ጠረን ያለዉን ነገር ከመመገብ ወይሞ ለመድሃኒት ከመጠቀም መቆጠብ። ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል  "ነጭ ሽንኩርት ወይም ሽንኩርት የበላ መስጅዳችንን ይበል ቤቱ ይቀመጥ።

ሴት ልጂ ሽቶ ከመቀባት መቆጠብ፦
ነብዩﷺእንድህ ብለዋል "ሴቶች ወደ መስጅድ ስትመጡ ሽቶ እንዳይነካችሁ

ወደ መስጂድ ሲኬድ በእርጋታ መራመድ፦
ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል"ወደ መስጂድ ስትመጡ  በእርጋታ ኑ  የደረሳችሁበትን ስገዱ  ያለፍችሁን በግላችሁ ሙሉ። በሌላም ሀድስ እንድህ ብለዋል" ሰላት ኢቃም ከተደረኘ እየሮጣችሁ  እንዳትመጡ በእርምጃ መጥታችሁ  የደረሳችሁበትን ስገዱ።ያለፍችሁን በግላችሁ ሙሉ።

✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.......

📝أم عثيمين الجامية
⇩⇩⟱⟱⟱⟱⇩⇩⟱⟱⟱⇩⇩⟱⟱
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
«☝️»

የተናገርኩበት የአሏህን አንድነት፡
የመሰከርኩበት የኢስላምን እውነት፡
ያመላከትኩበት የተውሒድን ቅንጣት፡
ምልክት ሆኖኛል ልዩ ሆኖ ከጣት፡

➪ኑር
https://t.me/nuredinal_arebi
ቁርአን ብቸኛዉ የልብ ብርሀን ነዉ።