قال العلامة ابن عثيمين - رحمه الله - :
فالعلم أفضل بكثير من المال حتى لو تصدق الإنسان
بأموال عظيمة طائلة فالعلم ونشر العلم أفضل .
[📄] [ شرح رياض الصالحين ٤٣٦/٥]
=
فالعلم أفضل بكثير من المال حتى لو تصدق الإنسان
بأموال عظيمة طائلة فالعلم ونشر العلم أفضل .
[📄] [ شرح رياض الصالحين ٤٣٦/٥]
=
::: مَــوْعِظَــة وَعِبْــرَةٌٌ :::
❍ قَـالَ الشَّـيْخ عَـبْدُ الـرَّزَّاق البَـدْر -حَـفِظَهُ الله-:
« المَرأة التّي لَا تُعنَى بغَضّ بصَرها مُعرِضة نفسَها للخطر؛ لِأن الشيْـطان يسْتدرِجها شَيئاً فَشيئاً ، ولـَو تأَمّـل الأنسَان فِي بدَاية النِّساء الفَاجرَات اللَّاتي إِبتَلِين بالفَواحِش العَظِيمة، وَجـَد أنَّ بدَايتهُن كَـانَت مِن هـذَا القَبِيل؛ إمـَّا أنَّها أَطلَـقت لِبصَرها العِنَان ، أوْ أَنهَا أَخذَت تَنظُر فِي المَحلّات الخَلـيعَة ، أوْ فِي الصُّور المَاجِنَة ، أوْ تَسمَع الأَغانِي الآثِمَة ، أوْ نحْو ذلِكَ مِن الوَسـائِل المُحـرَّمة التِّي تُؤدِّي لِلزِّنـا ، إلَـى أنْ أصْبحَت بِتلْك الدَّرجَة والعِيَاذ بالله. »
📕 [ «مَـوعِظة النّـسَاء» صـ (٤١) ].
https://t.me/https_Asselefya1

Seid Mussa (ሰዒድ ሙሳ)
صفات المنافقين.pdf
❝ የሙናፊቆች ባህሪያት ❞
➖〰➖〰➖〰➖
« ክፍል ⓵ ፦ መግቢያ »
☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። በአላህ እንታገዛለን ።እርሱንም ምህረት እንለምነዋለን።ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ላቀናዉ አጥማሚ የለዉም። አላህ ላጠመመዉ አቅኒ የለዉም።አላህ ብቸኛ አጋር የሌለወለ፣በሀቅ የሚመለክ አምላክ መሆኑን እመሰክራለሁ። መሀመድም ﷺየአላህ ታማኝ መልዕክተኛ ታዛዥ ባሪያ መሆናቸዉ እመሰክራለሁ።የአላህ ሶላትናሰላም በእርሳቸዉ፣በቤተሰቦቻቸዉ፣በባልደረቦቻቸዉና እነርሱን በመልካም በተከተለ ላይ ሁሉ ይስፈን ።
☜ قال تعالى፡ { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسۡلِمُونَ }
☞አላህ እንድህ ይላል፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢዉን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፣እናንተም ሙስሊሞች ሁናችሁ እንጀሐ አትሙቱ።አል ዒምራን፡102
☜ قال تعالى:{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمُ ٱلَّذِی خَلَقَكُم مِّن نَّفۡسࣲ وَ ٰحِدَةࣲ وَخَلَقَ مِنۡهَا زَوۡجَهَا وَبَثَّ مِنۡهُمَا رِجَالࣰا كَثِیرࣰا وَنِسَاۤءࣰۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ٱلَّذِی تَسَاۤءَلُونَ بِهِۦ وَٱلۡأَرۡحَامَۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَلَیۡكُمۡ رَقِیبࣰا }
☞አላህ እንድህ ይላል፦እናንተ ሰዎች ሆይ ያንን ከአንድት ነፍስ (ከአደም)የፈጠራችሁን ከእርሱም መቀናጆዋን (ሐዋን)የፈጠረዉን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶችን የበተነዉን ጌታችሁን ፍሩ።ያንንም በእርሱ የምትጠያየቁበትን አላህና ዝምድናን(ከመቁረጥ)ተጠንቀቁ። አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነዉና።(አን ኒሳእ፡1)
☜ قال تعالى: { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَقُولُوا۟ قَوۡلࣰا سَدِیدࣰا } { یُصۡلِحۡ لَكُمۡ أَعۡمَـٰلَكُمۡ وَیَغۡفِرۡ لَكُمۡ ذُنُوبَكُمۡۗ وَمَن یُطِعِ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ فَقَدۡ فَازَ فَوۡزًا عَظِیمًا }
☞አላህ እንድህ ይላል፦
☞ በመቀጠል፦ ከንግግር ሁሉ በላጩ የአህ ንግግር ነዉ።ምርጥ የሚባለዉ መመሪያ የሙሀመድ መመሪያ ነዉ። ከነገሮች ሁሉ የከፍዉ በድን ላይ ፈጠራ ነዉ።ፈጠራ የተባለዉ ሁለለ ቢድዓ ነዉ።ቢድዐህ ሁለለ ጥመት ነዉ።ጥመት ሁሉ የእሳት ነዉ። አላህ ከእሳት ይጠብቀን!
📝
«✍️ዝግጂት ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ »
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖
« ክፍል ⓵ ፦ መግቢያ »
☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። በአላህ እንታገዛለን ።እርሱንም ምህረት እንለምነዋለን።ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ላቀናዉ አጥማሚ የለዉም። አላህ ላጠመመዉ አቅኒ የለዉም።አላህ ብቸኛ አጋር የሌለወለ፣በሀቅ የሚመለክ አምላክ መሆኑን እመሰክራለሁ። መሀመድም ﷺየአላህ ታማኝ መልዕክተኛ ታዛዥ ባሪያ መሆናቸዉ እመሰክራለሁ።የአላህ ሶላትናሰላም በእርሳቸዉ፣በቤተሰቦቻቸዉ፣በባልደረቦቻቸዉና እነርሱን በመልካም በተከተለ ላይ ሁሉ ይስፈን ።
☜ قال تعالى፡ { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسۡلِمُونَ }
☞አላህ እንድህ ይላል፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢዉን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፣እናንተም ሙስሊሞች ሁናችሁ እንጀሐ አትሙቱ።አል ዒምራን፡102
☜ قال تعالى:{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمُ ٱلَّذِی خَلَقَكُم مِّن نَّفۡسࣲ وَ ٰحِدَةࣲ وَخَلَقَ مِنۡهَا زَوۡجَهَا وَبَثَّ مِنۡهُمَا رِجَالࣰا كَثِیرࣰا وَنِسَاۤءࣰۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ٱلَّذِی تَسَاۤءَلُونَ بِهِۦ وَٱلۡأَرۡحَامَۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَلَیۡكُمۡ رَقِیبࣰا }
☞አላህ እንድህ ይላል፦እናንተ ሰዎች ሆይ ያንን ከአንድት ነፍስ (ከአደም)የፈጠራችሁን ከእርሱም መቀናጆዋን (ሐዋን)የፈጠረዉን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶችን የበተነዉን ጌታችሁን ፍሩ።ያንንም በእርሱ የምትጠያየቁበትን አላህና ዝምድናን(ከመቁረጥ)ተጠንቀቁ። አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነዉና።(አን ኒሳእ፡1)
☜ قال تعالى: { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَقُولُوا۟ قَوۡلࣰا سَدِیدࣰا } { یُصۡلِحۡ لَكُمۡ أَعۡمَـٰلَكُمۡ وَیَغۡفِرۡ لَكُمۡ ذُنُوبَكُمۡۗ وَمَن یُطِعِ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ فَقَدۡ فَازَ فَوۡزًا عَظِیمًا }
☞አላህ እንድህ ይላል፦
እናንተ ያመናችሁ ሆይ!አላህን ፍሩ ።ትክክለኛ ንግግርም ተናገሩ።ስራዎቻችሁን ለናንተ ያስተካክልላችኋልና።ሃጢያቶቻችሁንም ለናንተ ይምርላችሁኋል።አላህን እና መልዕክተኛዉን የሚታዘዝ ሰዉ በእርግጥ ታላቅ እድል አገኘ።(አል አህዛብ 70_71) ☞ በመቀጠል፦ ከንግግር ሁሉ በላጩ የአህ ንግግር ነዉ።ምርጥ የሚባለዉ መመሪያ የሙሀመድ መመሪያ ነዉ። ከነገሮች ሁሉ የከፍዉ በድን ላይ ፈጠራ ነዉ።ፈጠራ የተባለዉ ሁለለ ቢድዓ ነዉ።ቢድዐህ ሁለለ ጥመት ነዉ።ጥመት ሁሉ የእሳት ነዉ። አላህ ከእሳት ይጠብቀን!
📝
ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ◍◍◍◍◍◍◍◍📝«✍️ዝግጂት ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ »
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📜ከዛሬው የታእያ ኪታብ ደርስ ላይ የተወሰደ―
ولا تقل الصبا فيه امتهالٌ
وفكّر كم صغيرٍ قد دفنتَا
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ولا تقل الصبا فيه امتهالٌ
وفكّر كم صغيرٍ قد دفنتَا
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ነፍስህ ልክ እንደጠላትህ ነች ቆራጥ ስትሆንባት ትታዘዝሀለች። ደክመህ ስታገኝህ ግን ታስርሃለች"ኢብኑል ቀይዪም ፦ቢዳየቱል ፈዋኢድ
🍁ደግ እደሩልኝ !!
ያልገባኝ ወንዶች የሚወዷት ሴት ለምን አይረሱም እ!
=
ሌላ አግብተዉ ሂወታቸዉ እየኖሩ እራሱ እሷ ይፈልጋሉ እረ ተዉ ግን ቢያንስ ሂወታችሁ ከመሰረታችሁ ተዋት በቃ ብትወዷትም ለናንተ አልተፃፈችም ለምን እስርህ የያዝካትንስ ታስጨንቃታለህ ወዳህ ቤትህ ገብታልህ የምትወዳት እንቢ ስትልህ እረ ሞራል ጠብቅ ቤት ላለቸዉ ዉጭ ያለችዉ በቃ ያንተ አይደለችም!!=
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❷❽ የመጨረሻ!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13705
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❷❽ የመጨረሻ!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13705
Forwarded from የሱናዋ~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (UMU OUBEIDA)
<ነገሮችን ማለፍ እና መቻል ጀመርሽ ማለት !
<የሂወት ትልቁን የችግር ቁልፍ አገኘሽ ማለት ነው።
<የሂወት ትልቁን የችግር ቁልፍ አገኘሽ ማለት ነው።
Forwarded from ዳዕዋ ሰለፍያ ብቋንቋ ትግርኛ { ብዓብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን }
«ካብ ኢብኑ ዓባስ (رضي ﷲ عنهما)»
﴿لَعَنَ رَسولُ اللهِ ﷺ المُتَشَبِّهِينَ مِنَ الرِّجالِ بالنِّساءِ،﴾
“
=
﴿لَعَنَ رَسولُ اللهِ ﷺ المُتَشَبِّهِينَ مِنَ الرِّجالِ بالنِّساءِ،﴾
“
ረሱል (ﷺ) ምስ ደቂ ኣንስትዮ ዝመሳሰሉ ኣወዳት ረጊሞም።” « ቡዃሪ : 5885»=
የጊኒዋ ባለ ውቃቢ እንስት ውሸት ተጋለጠ!!
የጊኒዋ ባለ ውቃቢ ራሷን ሩቅ አዋቂ ነኝ በማለት ከፈጣሪ የተሰጣት ልዩ ተሰጥኦ ያላት በማስመሰልና በሙስሊም ካባ ሙዕሚኖችን ከቀጥተኛው መስመር ለማስዎጣት በማሰብ ጧት ወደ አንድ ውቅያኖስ በማምራት ከመካከል ላይ ወደ ፈጣሪዋ በልዩ ተዓምር የምትቃረብ ለመምሰል የሰራችው ድራማ በሐገሪቱ ፖሊሶች ውሸቱ ተጋልጧል።
እንስቷ ከውቅያኖሱ መካከል ላይ አንጥፋ የምትሰግድበትን ሁኔታ የተመለከቱ ብዙዎች በሰዓቱ አምነውባት የነበረ ሲሆን የማጭበርበር ጥቆማው የደረሰው የጊኒ ፖሊስ ከስፍራው ደርሶ የምትሰግድበትን ሙሰላ ሲገልጠው ከውስጥ ጠረጴዛ በመዘርጋት የውሸት ተዓምሯ አጋዢ ለማድረግ የተጠቀመችበት ያገጠጠ ውሸት በተከታዮቿ ፊት ተጋልጧል።
ፖሊስም እንስቷን በቁጥጥር ስር አውሎ ወደ ፍርግርጉ ሲዎስዳት ተዓምሯን ለማዬት የታደሙት ተከታዮቿ በስድብ ሸኝተዋታል።
Via - Mohammed seid
منقول

የፈጅር አየር ለምንድነው
ከሌሎች ጊዜ የበለጠ ንፁህ
የምትሆነው? ተብለው ሲጠየቁ‥
መናፍቃን ስለማይገኙባት ነው ።
ብለው መለሱ
t.me/abdu_rheman_aman
ከሌሎች ጊዜ የበለጠ ንፁህ
የምትሆነው? ተብለው ሲጠየቁ‥
መናፍቃን ስለማይገኙባት ነው ።
ብለው መለሱ
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥሩ አጋጣሚ ከሀገር ውጭ ላሉ እህት ወንድሞች
☑️እቃ መረተብ
☑️ጋርጎ የሚያደርግ መፈለግ
☑️በካርጎ መበላት
☑️የመጓጓዣ ማሰብ
☑️እቃን ለመቀበል መጉላላት
☑️ማን ይቀበልልኝ ብሎ ማሰብ
☑️በሪያል በድርሀም መበላት ቀረ
የሚፈልጉትን እቃ ባሉበት ሆነው ለራስዎም፣ለቤተሰብዎም ማዘዝ፣መግዛት የሚችሉበትን መንገድ እነሆ ብለናል።
📲 0967007992
📲00251967007992
ወይም @Hulemtewhid99
ሁሉም አለ. ይጠይቁ፣ይዘዙ!
https://t.me/Albuyue

Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
«ዉለታ በከንቱ»
〰〰〰〰〰
ቋንጃዉ እስኪላላጥ በሬ አርሶ ከገባ፣
ለድካሙ ፍሬ ተሰጠዉ ገለባ፣
ወገቡ እስኪላላጥ አህያ ተጫነ፣
ቁርስ ምሳ እራቱ ዱላ ብቻ ሆነ፣
እንቁላሏን ጥላ ሰዉን በመገበች፣
ዶሮም በየቦታዉ አንገቷን ታረደች
በርግዝና በምጥ እናት እቅልፍ አጣች፣
ልጅ ሚስትን አገባ እናትም ተረሳች፣
ባሏን ለማስደሰት ደከመች ሚስቲቱ፣
ባሏ ግን ሸፈተ አስጠላዉ የቤቱ፣
ኑሮን ለማሸነፍ ባል ዋለ ከስራ፣
ሚስትም ጠበቀችዉ ፊቷን አኮሳትራ፣
ርቦታል ብላችሁ ብትሰጡት ዳቦ፣
አልበላሁም ይላል ሰዉ ይክዳል ጠግቦ፣
ብታወጡት ጓጆ ድሀ ነዉ ብላችሁ
ቢይዝ ይሞክራል ሊገዛ ቤታችሁ
እንኳንስ ዉለታ ትንሿን ስጦታ፣
አምላኩን ይከዳል የሁሉንም ጌታ፣
✍በሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
〰〰〰〰〰
ቋንጃዉ እስኪላላጥ በሬ አርሶ ከገባ፣
ለድካሙ ፍሬ ተሰጠዉ ገለባ፣
ወገቡ እስኪላላጥ አህያ ተጫነ፣
ቁርስ ምሳ እራቱ ዱላ ብቻ ሆነ፣
እንቁላሏን ጥላ ሰዉን በመገበች፣
ዶሮም በየቦታዉ አንገቷን ታረደች
በርግዝና በምጥ እናት እቅልፍ አጣች፣
ልጅ ሚስትን አገባ እናትም ተረሳች፣
አባት ልጀን ብሎ ተርቦ አጉርሶ፣
ያሳደገዉ ልጁ ሰደበዉ መልሶ፣ባሏን ለማስደሰት ደከመች ሚስቲቱ፣
ባሏ ግን ሸፈተ አስጠላዉ የቤቱ፣
ኑሮን ለማሸነፍ ባል ዋለ ከስራ፣
ሚስትም ጠበቀችዉ ፊቷን አኮሳትራ፣
ርቦታል ብላችሁ ብትሰጡት ዳቦ፣
አልበላሁም ይላል ሰዉ ይክዳል ጠግቦ፣
ተደገፍ ብላችሁ ብትሰጡት ምርኩዝ፣
ከናንተ ይጀምራል ከዘራዉን መምዘዝ፣ብታወጡት ጓጆ ድሀ ነዉ ብላችሁ
ቢይዝ ይሞክራል ሊገዛ ቤታችሁ
እንኳንስ ዉለታ ትንሿን ስጦታ፣
አምላኩን ይከዳል የሁሉንም ጌታ፣
✍በሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/selahudin_Islamic_knowlages