💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ልብ ትዝጋለች ፣ ብረት እንደሚዝገው ሁሉ
ማፅጃዋ
አሏህን ማውሳትና ቁርኣን መቅራት ናቸው።አሏህ ሆይ  የአንተን ውዴታ ወፍቀን

✍️አማን እደሩ......¡¡

t.me/https_Asselefya1
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
🍁የጧት ዚክር .......!

"ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ
ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።


(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)

" እነሆ ከአላህ ሌላ አምላ አለመኖሩንም ዕወቅስለ ስህተትህም ምህረትን ለምን ።

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
Audio
« የሰውነት አካልህ ቁርስ ምሳና እራት ከሚፈልገው በላይ ቀልብህ ቁርአን ይፈልጋል።»

√ አካልህ ከምግብ በራቀ ቁጥር እንደሚደክምና እንደሚሞተው ሁሉ ቀልብህም ከቁርአን ከራቀ ይደክማል። በውስጥህ እያለም ይሞታል።

🍁ህይወት ያለ ቁርአ! አሳ ያለ ውሀ ያክል ነው!

http://t.me/https_Asselefya1
አባት ያለው ሰው ለችግሩ ለሀዘኑ መፍትሄ አያጣም የሌለው ግን ሁሌም ጎዶሎና የተሰበረ ልቡን ሲያስታምም ይኖራል አባት ለሴት ልጁ መከታ ነው!!

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
የማዳም ቅመሞች ፓስት ነዉ ከኢሞ ሰፈር የተገኘ! አብሽሩ ቅመሞችዬ ሩዝ መስራቱንም ፈልገዉ ያልተሳካላቸዉ ብዙ አሉ። አልሀምዱሊላህ በሉ ከሩዙ ጎን ለጎን ጂህልናን ከላያችን ላይ አዉልቀን ጥለናል መራቆትን ጥለን ተከናንበናል! አብሽሩልኝ ስደት ብዙ መከራ ቢኖርበትም ትልቁ ሀብታችን ድናችን አሳዉቆናል! የኔ አበቦች🥀

=
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ሶስት ነገሮችን በሚስጥር ያዝ
∞ የፍቅር ህይወትህን
∞ የገቢህን መጠን
∞ የቤተሰብህን ጉዳይ

የወጣ የወረደው በሙሉ ገመናህን እንዲያውቅ እድሉን አትስጥ ። አንዳንድ ጉዳዮች ተከፍተው ፀሀይ ከሚሞቁ ይልቅ ተከድነው ሲሸሸጉ የበለጠ ትርጉም ይሰጣሉ!
t.me/abdu_rheman_aman
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❷❼

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   â‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Š
t.me/https_Asselefya1/13689
የኔ ጀግና!
~
ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኢስላምን ያጠለሹ፣ ሙስሊሞችን በአጉል ኮተቶች ጠፍረው ያሰሩ የሱፊያ ኮተቶችን የበጣጠሰ አንበሳ ነው። በጀሊሉ፣ በወሃቡ ፈቃድ የተሃድሶ ንቅናቄው የቀብር አምልኮትን ግንድ ከምድረ ሰዑዲያ ገንድሶታል። በመላው የሙስሊሙ አለም ያለውን የበሰበሰ የሱፊያ ሸክም አነቃንቆታል። ኧረ ክፉኛ ወዝውዞታል።
በዚህ የተነሳ ሱፊዮች ዘንድ እንደሱ የተጠላ ፍጡር የለም። የተፃፈ ኹጥባ ለማንበብ ሚንበር ላይ ወጥቶ የሚንገዳገደው ሁላ እየተነሳ "ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ጃሂል ነው" ሲል የምንሰማው ያለ ምክንያት አይደለም። ይገባናል፣ የሚያስጮሃችሁ ህመማችሁ ነው። "አሶራኹ ዐላ ቀድሪል አለም" እንዲል ዐረብ። "ጩኸት በህመም ልክ ነው!"
ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ እንዳንተ ሶደቃ ሲያባር እድሜውን አልፈጀም። ጋርዶ ጫት የሚቀረጥፍ ቦዘኔ አልነበረም። ሁሉን እንዳመጣጡ ያስተናገደ፣ ለቆመበት አላማ ቆርጦ የተነሳ፣ ከዚያም እስከ ደም ጠብታ የታገለ ቆራጥ ነበር፣ የጀግና ጀግና! የፅናት፣ የትጋት፣ የብቃት ተምሳሌት!
ዛሬ ግን ይሄ ነው የሚባል የዒልም ቅሪት የሌለው፣ ኢስላምን የግል ጥቅም መሸመቻ ያደረገ፣ ከሆዱ አሻግሮ መመልከት የማይችል ቦዘኔ ሁላ እየተነሳ "እሱ'ኮ ጃሂል ነበር" ይላል። እርሱ ጃሂል ከነበረ አንተ ጅህልና እራሱ ነህ!
•
"ወሃብዮች ዑለማእ አያከብሩም" የሚሉ አስመሳዮች ሁላ በሸይኹ ላይ ምላሳቸውን ሲያሾሉ ማየት በስፋት የተለመደ ነው። ግማሹ "ተ'ክ'ፊ'ር ነው" ይላል። ግማሹ "የሁዲ ነው" ይላል። ግማሹ "የእንግሊዝ ቅጥረኛ ነበር" ይላል። ሌላም ሌላም ለጆሮ የሚሰቀጥጡ ውንጀላዎች አሉ። እናንተ ናችሁ ስለ ዑለማእ ክብር የምታወሩት? በጀግኖቻችን ክብር ላይ እየተረማመዱ ከዚያ የነሱን የጥፋት ሰባኪዎች እንድናከብርላቸው ይፈልጋሉ።
በሃገራችን በመውሊድ ሰበብ ስማቸው ገኖ ከሚታወቁ ቦታዎች ጋር ተቆራኝቶ ዝናቸው ከናኘ መሻይኾች ውስጥ #ብዙዎቹ የእውነት እንደሚባለው በዒልም የላቁ እንደነበሩ የሚያሳይ ማስረጃ ብትጠይቁ አስቂኝ ነገር ነው የምትሰሙት። "እስኪ ኪታባቸውን አሳዩን?" ብትሉ "የመውሊድ መንዙማ ፅፈዋል" "ማዲሕ ነበሩ። መድሕ አዘጋጅተዋል" ብለው የግጥም መድብል ይነግሯችኋል። ዒልም ማለት ግጥም መፃፍ ነው እነዚህ የዞረባቸው ዘንድ! በዚህ የግንዛቤ አቅምህ ነው ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብን በጅህልና የምትወርፈው?! አዎ መውሊድ ያገነናቸው ብዙ ስመ ገናናዎች አሉ። ከመውሊድ ጭፈራ ባለፈ ከነ ጭራሹ በቦታው ምንም አይነት የዒልም እንቅስቃሴ የሌለባቸው ብዙ ናቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
👆توجيهات وتنبيهات نافعة

🎙 للشيخ العلامة صالح الفوزان
حفظه الله ورعاه-

https://t.me/https_Asselefya1
قال العلامة ابن عثيمين - رحمه الله -  :

فالعلم أفضل بكثير من المال حتى لو تصدق الإنسان
بأموال عظيمة طائلة فالعلم ونشر العلم أفضل .

[📄] [ شرح رياض الصالحين ٤٣٦/٥]
=
::: مَــوْعِظَــة وَعِبْــرَةٌٌ :::

❍ قَـالَ الشَّـيْخ عَـبْدُ الـرَّزَّاق البَـدْر -حَـفِظَهُ الله-:

« المَرأة التّي لَا تُعنَى بغَضّ بصَرها مُعرِضة نفسَها للخطر؛ لِأن الشيْـطان يسْتدرِجها شَيئاً فَشيئاً ، ولـَو تأَمّـل الأنسَان فِي بدَاية النِّساء الفَاجرَات اللَّاتي إِبتَلِين بالفَواحِش العَظِيمة، وَجـَد أنَّ بدَايتهُن كَـانَت مِن هـذَا القَبِيل؛ إمـَّا أنَّها أَطلَـقت لِبصَرها العِنَان ، أوْ أَنهَا أَخذَت تَنظُر فِي المَحلّات الخَلـيعَة ، أوْ فِي الصُّور المَاجِنَة ، أوْ تَسمَع الأَغانِي الآثِمَة ، أوْ نحْو ذلِكَ مِن الوَسـائِل المُحـرَّمة التِّي تُؤدِّي لِلزِّنـا ، إلَـى أنْ أصْبحَت بِتلْك الدَّرجَة والعِيَاذ بالله. »

📕 [ «مَـوعِظة النّـسَاء» صـ (٤١) ].

https://t.me/https_Asselefya1
Seid Mussa (ሰዒድ ሙሳ)
صفات المنافقين.pdf
❝ የሙናፊቆች ባህሪያት ❞
➖〰➖〰➖〰➖

ÂŤ ክፍል  ⓵ ፦  መግቢያ Âť

☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። በአላህ እንታገዛለን ።እርሱንም ምህረት እንለምነዋለን።ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችን በአላህ እንጠበቃለን። አላህ ላቀናዉ አጥማሚ የለዉም። አላህ ላጠመመዉ አቅኒ የለዉም።አላህ ብቸኛ አጋር የሌለወለ፣በሀቅ የሚመለክ አምላክ መሆኑን እመሰክራለሁ። መሀመድም ﷺየአላህ ታማኝ መልዕክተኛ ታዛዥ ባሪያ መሆናቸዉ እመሰክራለሁ።የአላህ ሶላትናሰላም በእርሳቸዉ፣በቤተሰቦቻቸዉ፣በባልደረቦቻቸዉና እነርሱን በመልካም በተከተለ ላይ ሁሉ ይስፈን ።

☜ قال تعالى፡ { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسۡلِمُونَ }

☞አላህ እንድህ ይላል፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢዉን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፣እናንተም ሙስሊሞች ሁናችሁ እንጀሐ አትሙቱ።አል ዒምራን፡102


☜ قال تعالى:{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمُ ٱلَّذِی خَلَقَكُم مِّن نَّفۡسࣲ وَ ٰ⁠حِدَةࣲ وَخَلَقَ مِنۡهَا زَوۡجَهَا وَبَثَّ مِنۡهُمَا رِجَالࣰا كَثِیرࣰا وَنِسَاۤءࣰۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ٱلَّذِی تَسَاۤءَلُونَ بِهِۦ وَٱلۡأَرۡحَامَۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَلَیۡكُمۡ رَقِیبࣰا }

☞አላህ እንድህ ይላል፦እናንተ ሰዎች ሆይ ያንን ከአንድት ነፍስ (ከአደም)የፈጠራችሁን ከእርሱም መቀናጆዋን (ሐዋን)የፈጠረዉን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶችን የበተነዉን ጌታችሁን ፍሩ።ያንንም በእርሱ የምትጠያየቁበትን አላህና ዝምድናን(ከመቁረጥ)ተጠንቀቁ። አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነዉና።(አን ኒሳእ፡1)


☜ قال تعالى: { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَقُولُوا۟ قَوۡلࣰا سَدِیدࣰا }  { یُصۡلِحۡ لَكُمۡ أَعۡمَـٰلَكُمۡ وَیَغۡفِرۡ لَكُمۡ ذُنُوبَكُمۡۗ وَمَن یُطِعِ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ فَقَدۡ فَازَ فَوۡزًا عَظِیمًا }

☞አላህ እንድህ ይላል፦እናንተ ያመናችሁ ሆይ!አላህን ፍሩ ።ትክክለኛ ንግግርም ተናገሩ።ስራዎቻችሁን ለናንተ ያስተካክልላችኋልና።ሃጢያቶቻችሁንም ለናንተ ይምርላችሁኋል።አላህን እና መልዕክተኛዉን የሚታዘዝ ሰዉ በእርግጥ ታላቅ እድል አገኘ።(አል አህዛብ 70_71)

☞ በመቀጠል፦ ከንግግር ሁሉ በላጩ የአህ ንግግር ነዉ።ምርጥ የሚባለዉ መመሪያ  የሙሀመድ መመሪያ ነዉ። ከነገሮች ሁሉ የከፍዉ በድን ላይ ፈጠራ ነዉ።ፈጠራ የተባለዉ ሁለለ ቢድዓ ነዉ።ቢድዐህ ሁለለ ጥመት  ነዉ።ጥመት ሁሉ የእሳት ነዉ። አላህ ከእሳት ይጠብቀን!

📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ◍◍◍◍◍◍◍◍📝

                «✍️ዝግጂት  ኡስታዝ ሰኢድ  ሙሳ Âť

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📜ከዛሬው የታእያ ኪታብ ደርስ ላይ የተወሰደ―
ولا  ŘŞŮ‚Ů„ Ř§Ů„ؾبا ŮŮŠŮ‡ Ř§Ů…ŘŞŮ‡Ř§Ů„ŮŒ
وفكّر كم صغيرٍ قد دفنتَا

=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ነፍስህ ልክ እንደጠላትህ ነች ቆራጥ ስትሆንባት ትታዘዝሀለች። ደክመህ ስታገኝህ ግን ታስርሃለች"

ኢብኑል ቀይዪም ፦ቢዳየቱል ፈዋኢድ

     
🍁ደግ እደሩልኝ        !!
ያልገባኝ ወንዶች የሚወዷት ሴት ለምን አይረሱም እ!

ሌላ አግብተዉ ሂወታቸዉ እየኖሩ እራሱ እሷ ይፈልጋሉ እረ ተዉ ግን ቢያንስ ሂወታችሁ ከመሰረታችሁ ተዋት በቃ ብትወዷትም ለናንተ አልተፃፈችም ለምን እስርህ የያዝካትንስ ታስጨንቃታለህ ወዳህ ቤትህ ገብታልህ የምትወዳት እንቢ ስትልህ እረ ሞራል ጠብቅ ቤት ላለቸዉ ዉጭ ያለችዉ በቃ ያንተ አይደለችም!!

=
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❷❽ የመጨረሻ!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   â‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Š
t.me/https_Asselefya1/13705