💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from áˆ’ዳው ኢስላማዊ ድርጅት
የሴት ልጅ ጠላቷ ምርጥ ጓደኛ ብላ የያዘቻት ሴት ናት።

እና እህቴ በስመ ጓደኛ ሚስጥርሽንም ሆነ የግል ጉዳዮችሽን አሳልፈሽ አትስጪ።
የተጣላችሽ ግዜ አሏህ ይሁንሽ


t.me/bint_hashim_aselfiey
የትዝታው ነገርስ ከቶ ምን ይረሳል
ያኔ በልጂነት በቆሎ መጠበቅ አይ ልጂነት አበባ ነው እኮ ልጂነት ብዙ ትዝታ የያዘች ቦቅያ ነች
مَـــنْـــهج ألْسَــلـــفــية هو طريق النجاة
የትዝታው ነገርስ ከቶ ምን ይረሳል ያኔ በልጂነት በቆሎ መጠበቅ አይ ልጂነት አበባ ነው እኮ ልጂነት ብዙ ትዝታ የያዘች ቦቅያ ነች
በጣም የልጂነት ትዝታ ብነግራችሁ ፈገግ የምትሉ!

ምን መሠላችሁ አተር ቡቃያ ጠብቂ ተብየ ተልኬ ከዛ ሄጄ እየጠበቅኩኝ እያንጎራጎርኩ እና ምን ቢከሰት ጥሩ ነዉ ነጨ የሚባለዉ መጥቶ ከነ ጂሬዎቹ ሰፍሮ ይበላል ቡቃያዉ እኔ የሰማሁት ቤት ማታ ማታ ሲወራ ነጨ ይገርፍል ብትር ቆሮጦ ሲሉ ነዉና ከዛ ድንጋይ ወርወር ሳደርግ መጣ ሲልብኝ ደግሜ ስወረዉር ወደ ዛፉ ሲሄድ በቃ ቆርጥ ሊገርፈኝ ነዉ ብየ ወደላይ ሮጨ ለቅሶና ጥሪየን ለቀቅኩት አባቴ እያልኩ.
........... ..ህዕ እላችሁ አለሁ ! እና አሁን ድረስ ነጨ እፈራለሁ! ያዉ እንዳይገርፈኝ ብየ ነዉ ህዕ¡

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በጣም የልጂነት ትዝታ ብነግራችሁ ፈገግ የምትሉ! ምን መሠላችሁ አተር ቡቃያ ጠብቂ ተብየ ተልኬ ከዛ ሄጄ እየጠበቅኩኝ እያንጎራጎርኩ እና ምን ቢከሰት ጥሩ ነዉ ነጨ የሚባለዉ መጥቶ ከነ ጂሬዎቹ ሰፍሮ ይበላል ቡቃያዉ እኔ የሰማሁት ቤት ማታ ማታ ሲወራ ነጨ ይገርፍል ብትር ቆሮጦ ሲሉ ነዉና ከዛ ድንጋይ ወርወር ሳደርግ መጣ ሲልብኝ ደግሜ ስወረዉር ወደ ዛፉ ሲሄድ በቃ ቆርጥ ሊገርፈኝ ነዉ ብየ ወደላይ…
~ ነጨ የሚባለዉ ይሄ ነዉ ግን የኛ ሀገሮቹ ያምራሉ ይሄ ጉፍፍ ያለ ነዉ እ ¡
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
~ ነጨ የሚባለዉ ይሄ ነዉ ግን የኛ ሀገሮቹ ያምራሉ ይሄ ጉፍፍ ያለ ነዉ እ ¡
ዝንጀሮ ደሞ ይሄ ነዉ¡ ዝንጀሮኳ ጓደኞቸ ናቸዉ አልፈራቸዉም እ ሳሯሩጣቸዉ የምዉል እ¡ ከትዝታ ሰፈር..... ገጠሬዎች ዛሬ ልጂነታችሁ አስታወስኳችሁ እ አብሽሩልኝ!!
Forwarded from ÂŤđ“𝐾𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
አላውቀውም የሚል እንደማይኖር ተስፋ አደርጋለሁ

እየበላችሁ እሽ!!

ባይሆን ስለ እሾሁ ሀላፍትናውን ለራሳቹ✋
በሀላል መንገድ ኒካህ ማሰር አጅር የሚያስገኝና ሪዝቅን የሚያሰፋ ሲሆን በተቃራኒው ከኒካህ በፊት የሚደረግ የሀራም ግኑኝነት ግን ወንጀል ሲሆን ሪዝቅንም ያጠባል።

አላህ ሆይ! በነገራቶች ሁሉ ሀላሉን ወፍቀን ከሀራም ጠብቀን። አሚን


=
«ሚስት የቡና ሱስ ቢኖርባት ወይም የሻይ ልምድ ቢኖራት ባል ይሄን የማሟላት ሸሪዐዊ ግዴታ አለበት።―

👤አቡ መንሱር ቡሁቲይ
ንፁህ ፍቅር ማለት  በውኃ ታጥቦ የፀዳ ሳይሆን ከውሸት የፀዳ ማለት ነው!!

=
ልብ ትዝጋለች ፣ ብረት እንደሚዝገው ሁሉ
ማፅጃዋ
አሏህን ማውሳትና ቁርኣን መቅራት ናቸው።አሏህ ሆይ  የአንተን ውዴታ ወፍቀን

✍️አማን እደሩ......¡¡

t.me/https_Asselefya1
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
🍁የጧት ዚክር .......!

"ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ
ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።


(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)

" እነሆ ከአላህ ሌላ አምላ አለመኖሩንም ዕወቅስለ ስህተትህም ምህረትን ለምን ።

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
Audio
« የሰውነት አካልህ ቁርስ ምሳና እራት ከሚፈልገው በላይ ቀልብህ ቁርአን ይፈልጋል።»

√ አካልህ ከምግብ በራቀ ቁጥር እንደሚደክምና እንደሚሞተው ሁሉ ቀልብህም ከቁርአን ከራቀ ይደክማል። በውስጥህ እያለም ይሞታል።

🍁ህይወት ያለ ቁርአ! አሳ ያለ ውሀ ያክል ነው!

http://t.me/https_Asselefya1
አባት ያለው ሰው ለችግሩ ለሀዘኑ መፍትሄ አያጣም የሌለው ግን ሁሌም ጎዶሎና የተሰበረ ልቡን ሲያስታምም ይኖራል አባት ለሴት ልጁ መከታ ነው!!

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
የማዳም ቅመሞች ፓስት ነዉ ከኢሞ ሰፈር የተገኘ! አብሽሩ ቅመሞችዬ ሩዝ መስራቱንም ፈልገዉ ያልተሳካላቸዉ ብዙ አሉ። አልሀምዱሊላህ በሉ ከሩዙ ጎን ለጎን ጂህልናን ከላያችን ላይ አዉልቀን ጥለናል መራቆትን ጥለን ተከናንበናል! አብሽሩልኝ ስደት ብዙ መከራ ቢኖርበትም ትልቁ ሀብታችን ድናችን አሳዉቆናል! የኔ አበቦች🥀

=
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ሶስት ነገሮችን በሚስጥር ያዝ
∞ የፍቅር ህይወትህን
∞ የገቢህን መጠን
∞ የቤተሰብህን ጉዳይ

የወጣ የወረደው በሙሉ ገመናህን እንዲያውቅ እድሉን አትስጥ ። አንዳንድ ጉዳዮች ተከፍተው ፀሀይ ከሚሞቁ ይልቅ ተከድነው ሲሸሸጉ የበለጠ ትርጉም ይሰጣሉ!
t.me/abdu_rheman_aman