💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
ኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ


በደርሱ ውስጥ የተካተቱት ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
❶ ጾምን የሚያበላሹ ነገራቶች
⓶ ምስኪን ለሚመግብ መጠኑ
③ ለፃመኛ የሚፈቀዱ ነገራቶች
🔻ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሶበታል።

ክፍል 1⃣1⃣


🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት

◾️የፃም ትሩፋቶች


ክፍል 0⃣5⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢እውቀት

▪️ኢማሙ አህመድ እንዲህ አሉ፦ የሰው ልጅን ከእንስሳት የለየው እውቀት ነው እውቀት ባይኖርማ ሰወች ልክ እንደ እንስሳት በሆኑ ነበር።

📚ኢዕላሙል ሙወቂዒን 182-2

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ ሸይኽ ዓብዱረዛቅ አል በድር - ሀፊዘሁላሁ - እንዲህ ይላል :-

💢የተከበረውን ቁርኣን በመቅራት በሱ በመስራት በማስተንተን ትኩረት መስጠት አለብን
ጭንቀት የበዛብን በመካከላችን ጭነቀትና ሀዘን የተንሰራፋው ከቁርኣን በመራቃችን ነው
ቁርኣንን የሙጥኝ ብለን ቢሆን ኖሮ
ወደርሱ የቀረብን ሆነን የሚገባው አይነት መቅራትን ብንቀራው ከማንም በላይ ደስተኞች እንሆን ነበር "

ጃሚዑል ሙአለፋት ወረሳኢል ( 14/297 )
💎መቼም ባለትዳር መሆንሽ አይቀርም !
ቤትሽን ጥለሽ ወደ ሆነ ስፍራ መሄድ ስታስቢ ባለቤትሽን አስፈቅደሽው ። ከፈቀደልሽ ወደ ፈለግሽው ቦታ ሂጅ ካልሆነ ግን ቤትሽ ተቀመጭ።በሐይማኖታችን ያለ ባለቤትሽ ፍቃድ ከቤትሽ መውጣት አይፈቀድም !!
~الزوجة~
وليس لها أن تخرج من منزله
إلا بإذنه، سواء أمرها أبوها أو أمها أو غيرهما باتفاق الأئمة .
الفتاوى لابن تيمية ٣٢ /٢٦١-٢٦٣
Ibnu seid
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"ዘካተል ፊጥርን በብር ማውጣት በላጭ ነው" ብሎ ለሞገተ ሰው የሼይኽ አል-አልባኒ ምላሽ።
__________________
ሼኽ አል-አልባኒ እንዲህ አሉ:
አንድ ሰው መጥቶ "አይ!!! በብር ቢሰጥኮ ለድሃ የበለጠ ጠቃሚ ነው።" ቢል ሁለት ስሕተቶችን እየተሳሳተ ነው።

አንደኛው:
ሸሪዓው የደነገገዉን ተጣረሰ። ምክንያቱም ጉዳዩ አምልኮ ነውና። በጥቂቱ ይህ ነው የሚባለው (ማለትም ከሸሪዓ ጋር ተጣርሷል።)
ሁለተኛ ግን አደገኛ ነው።
ምክንያቱም ጥበበኛው ደንጋጊ (ማለትም አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ) ለመልእክተኛው (ዓለይሂ አሰላቱ ወሰላም) ኡመቱን አንድ ቁና እንዲያወጡ ብሎ ሲያዝ ለድሃውና ለምስኪኑ የሚጠቅመውን ነገር አላወቀም ነበረ ልክ ይህ ሰው የሚጠቅማቸውን እንዳወቀ ሁላ።
ሲልሲሉቱ አል ሁዳ ወልኑር። ካሴት ቁ.274 ደቂቃ 12:18

Abu Meryem Sami AlJeberti
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️ረመዷን የህይታችን ትልቁ አጋጣሚ


በዚህ ታላቅ ወር ብዙ የኸይር ድግስ ተደግሷል

🔹የመልካም በሮች ሁሉ ክፍት ተደርገዋል
🔹መልካም ነገራቶች እጅግ የበዙ ሆነዋል
🔹ትንሽ ሰርተን ብዙ የምናተርፍበት አጋጣሚ ተመቻችቷል
🔹አንድ መልካም ስራ በብዙ እጥፍ ድርብ ይባዛል
🔹አላህም ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለባሮቹ ቅርብ ሆኗል
🔹ልመናችንም ለመቀበል ቃል ገብቷል
🔹ትልቁ ጠላታችን ሸይጧን ታስሯል
🔹የጀነት በር ተከፍቶ የጀሀነም በር ተዘግቷል
ይህ ሁሉ ተደርጎልን እድሉን ተጠቅመን ሰበቦችን በማድረስ የዘልአለማዊውን ሀገር ጀነትን መውረስ ሲገባን ከነዚህ ሁሉ ኸይራቶች እራሳችን አርቀን እንገኛለን። ይህንን ትልቅ አጋጣሚ እንደዋዛ ችላ ብለነዋል። ከዚህም አልፎ በሌላ ነገር ቢዚ እንሆናለን። በዛታታና በተራ ነገር ጊዜያችንን እንገላለን። ይባስ ብሎም በዚህ ወንጀሎች ሁሉ በሚማርበት ወር አላህን በማመፅ ወንጀል የሚሰበስብና ከኸይር የራቀ ብዙ ነው።
▪️ጥቂት የሆኑ አላህ መልካም የወፈቃቸው
▪️የእድሜያቸው ትንሽነት የተረዱ
▪️የዱንያ ጠፊነት የተገነዘቡ
▪️የዚህ ወር ትልቅነት የገባቸው
▪️የዚህን ወር ቀናቶችና ሰአታቶች ውድነት ያወቁ ካልሆነ በስተቀር ሌላው በከንቱ ቀርቷል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔺የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا
🔻በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል።
📚 رواهُ مسلم

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት

◾️የፃም ዋጅብነት በመረጃ
◾️ረመዷንን ያስተባበለ ሰው ሁክሙ
◾️ረመዷን የተደነገገበት ደረጃና ሁኔታ


ክፍል 0⃣6⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#እህቴ ሆይ! ለዱኒያ ውበት ብለሽ አሂራሽን አታበላሺ በዱኒያ ብልጭልጭ አትታለይ! እመኚኝ #ሀያዕ ካለሽ ከማንም በላይ #ውብ ነሽ!
➬ኢማሙ አሽሻጢቢይ - ረሂመሁላሁ - እንዲህ ይላል ;-
" አንድ ባሪ ደስተኛ የመሆኑ ምልክት
ለሱ አላህን መታዘዝ መግራቱ
ስራው ሱናን የገጠመ መሆኑ
ሳሊሆችን መጎዳኘቱ
ከወንድሞቹ ጋር ፀባዩ ማማሩ
ለሰዎች መልካም መስራቱ
ለሙስሊሞች ጉዳይ ትኩረት መስጠቱ
ጊዜውን መጠበቁ " ናቸው
▪️እናማ ይችን የቀረችውን የረመዷን ቀናቶች እንጠቀምባቸው ጊዜያችንን ባረባ ነገር ከማሳለፍ እንቆጠብ!!

አል ኢዕቲሳም ( 2/152 )
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ

በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው ጭንቀትን ያስወግዳል
ወንጀልን ይምራል
ሪዝቅ ይሰጣል
ህሙማንን ያድናል
የተቸገረን ያደላድላል
የከበደን ያቀላል
የተሰበረን ይጠግናል...
ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው

»[{እንደታዘዝከው ቀጥ በል}]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የረመዷን መግባቱ በምን ይረጋገጣል
◾️ጨረቃ ለብቻው ምን ማድረግ አለበት
◾️ጨረቃ አየሁ የሚል ሰው እንቀበለው ዘንድ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች


ክፍል 0⃣7⃣

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
ለሶላት የውጭ ድምፅ ማጉያ መጠቀም ይፈቀዳልን?
~~~~~~~~~~~~~~~
በረምዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት የውጭ ድምፅ ማጉያዎችን ለሶላት መጠቀም አላስፈላጊ ተግባር ነው። በዚህ ተግባር የሚከተሉት ጥፋቶች አሉበት:-
1/ በቁርኣን አንዱ በሌላው ላይ እንዳይጮህ የሚከለክልውን ሐዲሥ መጣስ አለበት።
2/ ባጎራባች ያሉ ሰዎችን መረበሽ አለበት።
3/ ባጎራባች መስጂዶች ያሉ ሰጋጆችን በሩኩዕ በሱጁድ… ያሳስታል።

ሌሎችም ጥፋቶች አሉት። እንዲያውም በተሀጁድ ብቻ ሳይሆን #በሌሎችም ሶላቶች የውጭ ድምፅ ማጉያዎችን መጠቀም ክልክል ነው ይላሉ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ። ይሄውና:

ጥያቄ:- “ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ የመስጂድ ኢማሞች የውጭ ድምፅ ማጉያዎችን መጠቀም አብዝተዋል። ድምፅ ማጉያዎቹ በአብዛኛው ሚናራ ላይ የሚሆኑ ሲሆን በጣም ከፍ ያለ ድምፅ ይጠቀማሉ። በዚህ ድርጊት የተነሳ ድምፅ ከፍ በሚደረግባቸው ሶላቶች ጊዜ ከፊል መስጂዶች በቁርኣን ንባብ ጊዜ ድምፅ ማጉያዎችን ስለሚጠቀሙ ሌሎቹን ይወሰውሳሉ። እና ድምፅ ከፍ በሚደረግባቸው ሶላቶች ጊዜ የድምፅ ማጉያዎችን መጠቀም ብይኑ ምንድነው?

መልስ:-
የሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ ምላሽ እንዲህ የሚል ነበር:-
ድምፅ ከፍ በሚደረግባቸው ሶላቶች ጊዜ ድምፅ ማጉያዎችን ከሚናራ ላይ
መጠቀም ክልክል ነው። ምክንያቱም በአቅራቢያ ባሉ #ነዋሪዎችና_መስጂዶች ላይ መረበሽ አለበትና። ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ በዘርቃኒ ትንታኔ ላይ እንደሚገኘው ሙወጦእ (178) ላይ በ (باب العمل في القراءة) የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እየሰገዱ ከነበሩ ሰዎች ዘንድ ወጡ። በቁርኣን ድምፃቸው ከፍ ብሏል። በዚህን ጊዜ እንዲህ አሉ:-
"إن المصلي يناجي ربه فلينظر بما يناجيه به ولا يجهر بعضكم على بعض بالقرآن"
“ሰጋጅ ከጌታው ጋር ነው የሚንሾካሾከው። ስለዚህ የሚንሾካበትን ይመልከት። አንዳችሁ በሌላው ላይ በሶላት አይጩህ። አቡ ዳውድ (1332) (رفع الصوت بالقراءة في صلاة الليل ) በሚል ርእስ ስር ከአቡ ሰዒድ አልኺድሪ ረዲየላሁ ዐንሁ በዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በመስጂዳቸው ኢዕቲካፍ አድርገው ነበር። በቁርኣን ሲጮሁ በሰሟቸው ጊዜ መጋረጃውን ገልጠው እንዲህ አሉ:-
"ألا إن كلكم مناج ربه فلا يؤذين بعضكم بعضاً ، ولا يرفع بعضكم على بعض في القراءة ، أو قال في الصلاة"
“ንቁ! እያንዳንዳችሁ ከጌታው ጋር ነው እየተንሾካሾከ ያለው። ስለሆነም አንዳችሁ ሌላችሁን አያስቸግር። በቁርኣን ንባብ / በሶላት አንዳችሁ ሌላችሁ ላይ አይጩህ።” [መጅሙዑ ፈታዋ ኢብኒ ዑሠይሚን: 13/74-96]

በተጨማሪም እንዲህ ብለዋል:-

“ሶላቶችን ከሚናራዎች ላይ በድምፅ ማጉያዎች ማስተላለፍ ጠያቂው እንዳለው በየቤታቸው ያሉ ሰዎችን መወስወስ ነው። የግል ዚክሮቻቸውንና ተስቢሖቻቸውን ማናጋት ነው። ምናልባትም ከዚህ ጊዜ ውጭ ማረፊያ ያጡ የተኙ ሰዎችንና ህመምተኞችን መረበሽ ሊኖርበትም ይችላል።
በተጨማሪም ከዚህ ድምፅ ባጎራባች ላሉ መስጂዶች መረበሽና መወስወስ አለበት።” ፈትዋው ረጅም ነው። [ኑሩን ዐለ ደርብ:176]

የሁለቱንም ፈትዋዎች ይዘት ሙሉውን ስላላቀረብኩ የፈለገ ሰው ምንጩን ተከትሎ ያንብብ።
https://t.me/IbnuMunewor

(ኢብኑ ሙነወር፣ ረመዳን 19/1442፤ ሚያዚያ 23/2013)