💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ስኬታማ ትዳር
abdu shikur Abu fewzan
«አድስ ሙሀደራ ⓷»
⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅

❝ስኬታማ ትዳር....!❞

🎙በአቡ ፈዉዛን አብዱሽኩር

⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ከኛ ሰፈር ማዶ አለች አንድ ጀግና
የስደቷ እህቴ   የሱናዋ   አበባ 
የተዉሂዷ አርበኛ  በርችልኝ  እንጠንክር
ሁሊም ሁኚ   የተዉሂድ   ዘበኛ 
አርማም  አዉለብላቢ  
አንች ትለያሽ  የተዉሂዷ ንግስት     


ለኡሙ ኡሰይሚን ✍️ከኡሙ ሙስዓብ!

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከኛ ሰፈር ማዶ አለች አንድ ጀግና የስደቷ እህቴ   የሱናዋ   አበባ  የተዉሂዷ አርበኛ  በርችልኝ  እንጠንክር ሁሊም ሁኚ   የተዉሂድ   ዘበኛ  አርማም  አዉለብላቢ   አንች ትለያሽ  የተዉሂዷ ንግስት      ለኡሙ ኡሰይሚን ✍️ከኡሙ ሙስዓብ! https://t.me/https_Asselefya1
ግጥሙ እኔ ባይመጥነኝም ግን የኔ ንግስትዋ የሰፈሬ ልጂ የሙስዓብ ማሚዬ ጀዛኪላሁ ኸይራ
🌹🥀

ኖ መቅናት ብዙ የሀገሬ ልጆች አላህዬ እያገናኘኝ ነዉ የተዉሒድ አርበኞች የሆኑ ሱንዮች🌹
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
በሶላትህ ውስጥ የምትቾክል ከሆነ
ልብ በል…
ልትደርስበት የምትፈልገውና እንዳያመልጥህ የምትሰጋው ነገር ሁሉ ፊቱ በቆምከው ጌታህ እጅ ነው!

ስለዚህ ረጋ ብለህ ስገድ !
ጌታህን በሶላትህ ካስደሰትከው እርሱም ጉዳይህን በማሳካት ያስደስትካል!።
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
የሴት ልጅ ትልቁ የደዕዋ መድረኳ ቤቷ ነው። ምርጥ የኢስላም ልጆችን በኢስላማዊ አስተምህሮት አንፃ ማፍራት ከቻለች በደዕዋዏ ስኬታማ ሆናለች!።
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
የእንቅልፍ መጫጫን ሳይሆን የወንጀል ክብደት ነው ለሱብሒ ሶላት መነሳት የሚከለክለው። ይህ የሕይወት አደገኛ ትብታብ ነው። በጊዜና አሁኑኑ ካልፈታነው መላቀቀቁ ከባድ ነው!።

"ጌታዬ! አንተን የምናመልክበት ጉልበት ስጠን!።"
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Mohammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
⛔ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️

ዛሬ (ቅዳሜ ) የዙል_ቃዕዳ 28 ነው።

ይህ ማለት ደግሞ ነገ (እሁድ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።

የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም‼️

ስለዚህ ወዳጆች፦
👉ፀጉሩን መቁረጥ፣
👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣
👉ጥፍሩን መቁረጥ፣
👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከእሁድ) ማሳለፍ የለበትም።


ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን እንዲህ ይሉናል፦
«إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا»
«አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ»


👆ይህ አሳሳቢና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም በማስተላለፍ ሙስሊሞችን ከስህተት እንታደጋቸው‼️‼️
Copy

https://t.me/Darutewhide
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዙልሂጃ 10ቱ ቀናት ሳያልቅ አንድት ሴት ከሀይድ ብትጠራ የቀሩትን ቀን መፆም ይቻላል
ወይም መንገደኛ የሆናቹህ ወደ ሀገራቹህ ከተመለሳቹሁ 10ቱ ቀናት ካላለቁ የቀሩትን ቀን መፆም ይቻላል
ወይም
ታሞ 10ቱ ቀናት ሳያልቁ ቢድን  የቀሩትን ቀናት መፆም ይቻላል
👇👇👇👇
ከበፊት ይፆም ከነበረ  ሙሉ አጅር ያገኛል
👇👇👇
https://t.me/+V-audH-MLW5mNzNk
እንደምንወዳቸው ብቻ እንዲያውቁልን የምንፈልጋቸው ሰዎች አሉ። በቃ ምንም ሳይሆን በፍቅራችን ብቻ እርግጠኛ እንዲሆኑ ብቻ የምንፈልጋቸው ሰዎች አሉ። አንዳንዴ ደግሞ ማወቅ አለማወቃቸው ምንም ግድ ላይሰጠን ይችላል። ልባችሁ ውስጥ ምን አይነት እሣት እየነደደ ነው? እንዴት ነው ችላ ተብላችሁ ታውቃላችሁ? ከዛስ ወዴት ሸሻችሁ?

=ምን ያህል ልቦችን ችላ አላችሁ? ልቦች ከሚጋሩት ውስጥ አንዱ ብዙ ልቦች ችላ የመባልን መራራ ጣዕም መቅመስን አይፈልጉም!
ብቻ ሰላም ለልባችሁ!
✅ የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ትሩፋት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

🛑👉በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የምትሰግደው ሱና ሶላት በረመዷንም ሆነ በሌላ ጊዜ ከምትሰግደው ሱና ሶላት ይበልጣል።

🛑👉በነዚህ አስር የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የምትሰግደው ፈርድ ሶላት በረመዷንም ሆነ በሌላ ጊዜ ከምትሰግደው ፈርድ ሶላት ይበልጣል።

🛑👉በነዚህ ውድ አስር ቀናቶች ውስጥ የምትቀራው ቁርአን በረመዷንም ሆነ በሌላ ጊዜ ከምትቀራው ይበልጣል።

🛑👉በነዚህ ቀናቶች የምትዘክረው ዚክር በረመዷንም ሆነ በሌላ ጊዜ ከምትለው ዚክር ይበልጣል።

🛑👉በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ የምትሰጠው ሶደቃ በየትኛውም ጊዜ ከምትሰጠው ሶደቃ ይበልጣል።

📍ፃም ሲቀር…
〰〰〰〰〰
በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ የምትፃመው ፃም ከረመዳን ፃም ጋር በፍፁም አይስተካከልም። ምክንያቱም ረመዷን መፃም ፈርድ ሲሆን እነዚህን የዙልሂጃ ዘጠኝ ቀን መፃም ግን የተወደደ ተግባር ነው።

አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን።
እሱን በመገዛት ላይ ያግዘን።


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁የወደፊት ህልም ከዑሰይሚንየ ጋር.......!!
➴ አማን እደሩ¡ @https_Asselefya1
➭ሂጃብ

ሂጃብ አላህን በማፍቀር አገልጋይ ባሪያው የሆኑ እንስቶች የሚደርቡት የክብር ዘውድ ነው፡፡

በዚህ ዘውድ:-
👑 የወጣትነት ትኩስ ስሜት ይረታል
👑 የነፍስ ወከባ ይገታል፣
👑ጨዋነትና ቁጥብነት ይገለፁበታል።

ይህ የክብር ዘውድ ፈውስ ላጣው በሽታ መድሀኒት፣ ለተቅበጥባጭ ነፍስ ልጓም፣ ለአመፀኛ ልብ ሰንሰለት ነው።በሉ! ሂጃቡን እ የ ለ በ ሳ ች ሁ!


➭ሂጃብ!!

የንግስቶች አርማ    የጀግኖች መታያ
የሴትነት ክብር        አጉልቶ ማሳያ
ልዩ ግርማ ሞገስ    የውበት መለያ
ለአምላክ ታዛዥነት  በተግባር ማሳያ
ልሾ አስከብሮ   ሕይወት የሳምራል፤
ውበትና ክብር   ሰብስቦ ይቸራል።
ከመርዛማ ዓይኖች     የሚሆን ከለላ
ከሙስሊሞች ውጪ   የማይገኝ በሌላ
አለ አንድ ስርዓት   በሙስሊም ሴቶች ላይ
እምነት ፅናታቸው   በተግባር የሚያሳይ።
ሒጃብ የተሰኘ      የአለባበስ ስርዓት
የጌታችን ትዕዛዝ   የእምነታችን ኩራት!!

✍️ام رسلان

@https_Asselefya1
Audio
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰

📌አዲስ ወቅታዊ ምክር

📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
▪️የሰዎች መዘናጋት
▪️ግንዛቤን ማስፋት
▪️ከረመዷን ይበልጣሉን?

【ክፍል፦ ①】

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الواجب عند المصيبة الصبر والاحتساب || الإمام عبدالعزيز بن باز « رحمه الله تعالى »
Audio
📍የቁርአን ግብዣ❞
ሱርቱል በቀራ ከ 197-202
አንዳዴ የዉጭ አየር ያምረናል.......

በተለይ እኛ የማዳም ቅመሞች እና ሸሪዓዊ አለባበስ መስፈርት ካሟላን የሚከለክለን የለም።

ያዉ መሄዴ ነዉ ልላችሁ ነዉ ህእ¡ መኪናም አልሻ የእግር ጉዞ ናፍቆናል ቅመሞች👟👟 ሽዉ¡

አድስ ነገር ካለ የምለጥፍላችሁ ይሆናል እ¡

=
صفات المنافقين.pdf
2.3 MB
✍                      ŘľŮŘ§ŘŞ Ř§Ů„Ů…Ů†Ř§ŮŮ‚ŮŠŮ†

           የሙናፊቆች ባህሪያት  
 

                   ዝግጅት
      
        አቡል`ቡኻሪ ሰዒድ ሙሳ

https://t.me/Abulbuhari
ጨረቃ በመታየቱ ነገ ሰኞ የዙል ሂጃ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።