💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▪️قَـالَ العَلّامَـة ابْـنُ عُثَيْـمِينْ رَحِـمَهُ الله

↜والعمل الصالح متنوع↶
قرآن، ذكر، تسبيح، تحميد، تكبير، أمر بالمعروف، نهي عن منكر، صلاة، صدقات، بر الوالدين، صلة للأرحام، والأعمال الصالحة لا تحصى،

◉ إذا تصدقت بدرهم في هذه العشر وتصدقت بدرهم في عشر رمضان فأيهما احب إلى الله؟ الصدقة في عشر ذي الحجة أحب إلى الله من الصدقة في عشر رمضان .

📓اللقاء الشهري" (١٠/٢)


=
የዙል ሂጃ 10ቀኖች ፆም ትሩፍቶች!

▪️قَاَلَ العَلاَّمَةُ ابْنُ عُثَيْمِينَ - رَحِمَہُ اللهُ تَعَاَلَـﮯَ

" صوم عشر ذي الحجة من الأمور المرغب فيها ؛ لقوله ﷺ : (ما من أيامٍ العمل الصالح فيهن أحبُّ إلى الله من هذه الأيام العشرة ، قالوا : ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال : ولا الجهادُ في سبيل الله ، إلاَّ رجلٌ خرج بنفسهِ ومالهِ ولم يرجع من ذلك بشيءٍ) ، فإذا صام الإنسان في عشر ذي الحجة كان عمله من أفضل الأعمال " اﻫـ

  📓فتاوى نور على الدرب(ŮŁŮŚŮŚ/٧)


t.me/https_Asselefya1
Forwarded from áˆ’ዳው ኢስላማዊ ድርጅት
ወየውላቸው ያ ቀብር  በእቅፉ ሾር ባረጋቸው ጊዜ ቀብር በገቡ ጊዜ የሚመጣባቸውን ሙሲባ ይወቁ እነዚያ በገንዘባቸው የሚሳሱና ዘካን የማይሰጡ
ወየውላቸው የውመል ቂያማ ያ የሳሱበት ገንዘብ አዛ ሲያረጋቸው


ወየውላቸው እነሱ ደክመው ለዱንያ ባክነው ገንዘብን ሰብስበው ዘካን ሳይሰጡ ወንጀልን የሚሸከሙ የሆኑ እነሱ ከነወንጀል ይሞታሉ በሰበሰቡት ገንዘብ ይጠየቃሉ
የሳሱበትን ገንዘብ ግን ጥለውት ይሞታሉ
ወራሽ  ሳይለፋ ይወርሰዋል ወንጀሉ ግን በእነዚያ ላይ ነው አለ ኢማሙ ዘሀብይ

ወየውላቸው በገንዘባቸው የሚሳሱና ዘካን የማይሰጡ  ጀሃነም ውስጥ በፊታቸው ሲገለባበጡ ዱንያ ላይ ይሳሱበት የነበረው አዛ ሲያረጋቸው አለ


ከስስትና ዘካን ከመከልከል በዲሃ ላይ ከመኩራትና በሰጡት ላይ ከመመፃደቅ እንጠንቀቅ በአኼራ በጣም ከባድ ቅጣት ያለው ነው
አሰላሙአለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ በዚህ ቻናል አጠር ያሉ የቁርኣን ትርሞችን አስቀምጣለሁ፡፡

https://t.me/SadatTefsir
ስህተትህን ፣ድክመትህን፣ችግርህን የሚነግርህን አትጥላ።ውደደው ።እሱ ነው ላንተ የተሻለው ሰው።ስህተትህን ደብቆ ከነ ችግርህ ከነ ስህተትህ አብሮህ ከሚኖር ይልቅ ስህተትህን እንድታስተካክል የሚያደርግህ፣የሚመክርህ የበለጠ ላንተ ጠቃሚ ነው። አንተም ድርቅ አትበል ።በትክክል ስህተት ከሆነ ታረም ።ከስህተትህ ያረመህንም አመስግን።ስህተትህን ለመደበቅ ሌላ ስህተት ውስጥ እንዳትገባ ተጠንቀቅ።የመስተካከልም የማስተካከልም ልምድ አዳብር!

@AbuHafsaYimam
ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
«ሙስሊም እህቶቸ» ➖〰➖〰➖〰 ❝ ክፍል ⓵❞ ሙስሊም እህቶቸ እስኪ እንመካከር፣ ቁረአን ሀድሱን በወግ እንተግብር፣ እስኪ በትክክል በቁረአን እንመራ፣ አረ በሀድሱ በሱናው እንስራ፣ የነቢን ወደታ የማይመኝ የለም፣ ግን በመከታሉ በሱናው አይሰራም፣ በአፍ ስናወራ እንወዳቸዋለን፣ ግን በተግባራችን አረ የቱ ጋር ነን?፣ መታዘዝ እንወቅ እርስ በራሳችን፣ መተማማት ብቻ ሁናል ከንቱ ነው ስራችን፣ ለዱኒያ…
«ሙስሊም እህቶቸ »
➖〰➖〰➖〰

  â ክፍል ⓶ ❞
.
አሏህን ከፍ አድርጓን ማማረር ዛሬ ግን
በዚህ እምንቀጥለው እስከ መቸ ይሆን
ውድ እህቶች እድህ እኮ አይደለም መወደድ ረሱልን፣ﷺእሳቸው ያልሰሩትን ነውና እየሰራን፣
የተገበሩትን ስራቸውን ትተን
እንዴት ታዳ ነቢን ወደድን እንላለን፣

መውደድ እኮ ማለት፣
የሰሩትን መስራት፣
የተውትን መጠንቀቅ፣
የራቁትን መራቅ፣


በተሰጠነው ኒእማ መብቃቃት ስንችል፣
ማመስገንን ትተን መሪታችን ጎልቷል፣


በክፉ ነገር ሶብረን በጥሩ ነገር አመስግነን፣
በጧትም በማታም ዘክረን አሏህን፣
በረሡልﷺትዛዝ ቀጥ ብለን፣
ለደካሞች አዝነን የቲሞች እረድተን፣

በኸይር ስራ ላይ አሻራችን ጥለን፣
ለአኺራ ቤታችን ስንቅን አዘጋጅተን፣

     
↬ካልሆነ ግናማ

መጠንቀቁ ጠፍቶ ድኔያ ሳይነግድ፣
ሴቶች በዝተው አየሁ ጅሀነብ ሲነዱ፣
በለው ተናገሩ ነቢይ የኛ ዉዱ፣


ያስፈራል ወላሂ ይንን ስንሰማ፣
ሴቶች ይበዛሉ በጀሀነም እማ፣


ድልድይ ተዘርግቶ በጀሀነብ መንጋድ፣
ምልጃ ይጀምራል ከሸፈአወች ዘንድ፣


መላኢኮች ቁመው ጀሀነም ጫፍ ሳሉ፣
አልታዘዝ ባዩች አፈንጋጮች ሲሉ፣


አድነኝ እያሉ መጮህ ሲጀምሩ፣
አይጠቅምም የዛኔ ልዳማና እሩሩ፣
ዛሬ በዱኒያ ላይ አሏህን ካልፈሩ፣
ቁረአን ሀድስን በደንብ ካልተማሩ፣

በሱና ተውቦ በኒቃብ ማማሩ፣
ነጃ የሚያወጣው ይህ ነው ቁም ነገሩ፣


« ክፍል ⓷ ይቀጥላል..........✍️

  âœď¸á‰ áŠ á‰Ą ዑበይዳህ «ሶላሁዲን»

   â†“↴↓↴↓↴↓↴↓↴↓↴↓↴
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Audio
ወሬ ማቀባበል

በተለይ ወንድ ሁነህ ወሬ ስታቀባብል ያስጠላብሀል ወንድ ከሆንክ ወንድ ወንድ ሽተት

እንዴት ወንድ ቁጭ ብሎ ሲያማ ይውላል

አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር

t.me/abduljebarmohammednur
«ገጠር»

እንኳን የሰው ፍቅር ሲመታህ ጠጠሩ፡
ልዩ ስሜት አለው ደስ ይላል ገጠሩ፡
በዚያ የዋህ ሰው እጅ ማሳው ሁሉ ታርሶ፡
ደስ ይላል ገጠሩ አረንጓደ ለብሶ፡

«የገበሬ ልጅ ነኝ»

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
አሰላሙአለይኩም
ይህ ቻናል ወንድማችን ታጁ ናስር
ሀዲስ የሚለቅበት ቻናል ነው፦

t.me/BuhariMuslimAmharic
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❷❷

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   â‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Š
t.me/https_Asselefya1/13304
#عشرة_ذي_الحجة

أعمال عشرة ذي الحجة...

🎙الشيخ صالح العصيمي حفظه الله
Forwarded from ÂŤđ“𝐾𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
ስንማር ፣ስንቀራ ፣ስናዳምጥ፣ ስንጠይቅ ውስጣችን ሾር ሰዶ እየተንሰራፋ ያለውን ጅህልና እንዲሁም በሰፊው ህዝብ ውስጥ ያለውም አለማወቅና ሀገር ያዳረሰውን ጅህልና  ስሩን ለመቁረጥ ፣ ተለውጠን ለመለወጥ፣ቀርተን ለማቅራት፣ተምረን ለማስተማር፣አውቀን ለማሳወቅ ፣እኛ ተጠቅመን ለመጥቀም. እኛ ላይ እና ኡማው ላይ የተዘፈዘፈው ጅህልና  ቀንደኛ ጠላታችን መሆኑን አውቀን ፣ፀያፍና በሁለቱም ሀገር ላይ ሊያከስር እንደሚችል ተረድተንና  ቆጭቶን. ከኛም ከኡማውም ይሄንን መርዝ ለመንቀል ከውስጣችን ነይተን መማር አለብን ።

 
@AbuHafsaYimam