💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሁለት፣ 3 ሚስት ከማግባትህ በፊት ፣ እነዚህን አስተውላቸው።
~~
ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ ፦
ከአንድ በላይ ልታገባ አይገባም፣ አንተ ዘንድ :
¹-የገንዘብ ችሎታ፣ ²-የአካል ብቃት ችሎታና ³-የሚዛናዊነት ችሎታ እስከሌለህ ድረስ ልታገባ አይገባም!።

1-ኛ የገንዘብ ችሎታ (የማስተዳደሩ አቅም) ከሌለህ ሁለተኛይቱ ሚስ በእዳ/በብድር እንድትያዝ ሚክንያት ልትሆን ትችላለች። ሰዎችም ብድራቸውን እንድትከፍላቸው የማጨናነቃጨው ምክንያት ልትሆን ትችላለች።

2-ኛ የአካል ብቃት (የወሲብ ብቃት) ከሌለህ: የሁለተኛይቱን ሚስትህን፣ ወይም የሁለታቸውንም ሓቃቸውን በአግባቡ ላትወጣ ትችላለህ።

3-ኛ የሚዛናዊነት ችሎታ ከሌለህ: አሏህ እንዲህ ብላል ፦
﴿فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً ﴾
"ሚዛናዊ አንሆንም ብላቹህ ከፈራቹህ: አንዷን…ያዙ። ይህም ወደ አለመበደል የቀረበ ነው።

▪️  سلسلة فتاوى نور على الدرب > الشريط رقم 227

✍አብደረህማን አማን

t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from ÂŤÚŻŮˆŮ†ŮŠŮ€ďŽŻ غآليـﮯ‌‏ة عفيـﮯفة»
እህቴ ስንት ዋጋ ከፍለሺበት በስነልቦናሽ ላይ ተፅዕኖ አሳድረውብሽ ያመጣሺውን ገንዘብ አምጪ ብሎ የሚያኮርፍ አካል ካለ ተይው ያኩርፍ ሳያኮርፍ ያልጠቀመ አኩርፎስ ምን ሊጠቅም!?

እና ብልጥ ሁኚ ርህራሄሽ በልኩ ይሁን። ለምን ወንድምሽ አይሆንም ወቶ ተፍ ተፍ ብሎ መስራት እየቻለ ካንቺ የሚፈልገው ለምን? ስንት ዋጋአውተሺበት እንደምታመጪው አንቺና ያንቺው መሰሎች ነው የሚያቁት። ስራ ስራ አድርጊና ወደ አገርሽ ገቢ።

እውቂ እድሜሽ ቁሞ አይጠብቅሺም ለራስሽ ካላሰብሽ ማንም አያስብልሺም።

በተለይ ስደት ላይ ሆናቹህ እድሜያቹህ 25/30 ያላቹህ ሳታገቡ ሳትወልዱ ይበልጥ ልታስቡበት ይገባል። ነገ ብር ትዳር አይሆንሺም ብር ልጅ አይሆንሺም በብር ደስታን ጤናን ልታገኚ አትችይም።

ሶ ያልኩሽ የገባሽ ይመስለኛል ብርሺን በመርጨት የሰደት ሂወትሺን አታርዝሚ ብር በመሰብሰብ እድሜሽን አትፍጂ ነው እያልኩሽ ያለሁት።

ኡሙ ሩመይስ
«گونيـﮯ غآليـﮯ‌‏ة عفيـﮯفة»
እህቴ ስንት ዋጋ ከፍለሺበት በስነልቦናሽ ላይ ተፅዕኖ አሳድረውብሽ ያመጣሺውን ገንዘብ አምጪ ብሎ የሚያኮርፍ አካል ካለ ተይው ያኩርፍ ሳያኮርፍ ያልጠቀመ አኩርፎስ ምን ሊጠቅም!? እና ብልጥ ሁኚ ርህራሄሽ በልኩ ይሁን። ለምን ወንድምሽ አይሆንም ወቶ ተፍ ተፍ ብሎ መስራት እየቻለ ካንቺ የሚፈልገው ለምን? ስንት ዋጋአውተሺበት እንደምታመጪው አንቺና ያንቺው መሰሎች ነው የሚያቁት። ስራ ስራ አድርጊና ወደ አገርሽ…
ከ'ኮሜንት ማህደር ፦
جزاك الله خير

ሱቡሃን አላህ.  የገዛ ወንድሜ በብሎክ ሸኘኝ
=====
እናተዬዋ! እንደው የግዜው ሁኔታ አይገርማቹህም!?፣ ቤቱን ሊያስተዳድር የሚገባው አባወርዬው (ባል) ነበር፣ አሁን ላይ ግን ሚስት ነች የምታስደዳድረው። ድሮ ድሮ ለሴቶች የጋብቻ ጥያቄ ሲቀርብላቸው "ምን አለው? ነበር" አሁን ላይ ግን "ምን አላት፣ ውጭ ስንት አመት ቆይታለች፣ ቤትስ አላት ወይ?" ነው ጥያቄው"

ሁኔታውን ይሄ ግጥም ያሳየናል 👇
"
ዘመን አይፈረጥጥ ቀንም መሽቶ አይነጋ፣
ሰው ነው የሚጨልም ሰው ነው የሚነጋ
፣


t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from đŸŒAbu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (أبو حفؾ؊ إمام)
ደካማ ጎኖቻችንን ለማስተካከል፣ጠንካራ ጎኖችን ለመገንባት ጠንካራ ጓደኞችን በሱና ሙተመሲክ የሆኑ፣በስነምግባር የተዋቡትን፣ ፈልገን መጓዳኜት ሆነኛ መፍትሄ ነው።

@AbuHafsaYimam
【መልካም ጓደኛ መያዝ አስፈላጊነቱ】
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝መልካም ጓደኛ መያዝ አስፈላጊነቱ❞

«የመልካም ጓደኝነት፦»

☞ጥቅሞች
☞ሰበቦችና
☞ጥንቃቄዎች


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10877
Audio
🎈ወንድ ፊት ከሰጡት አናት ላይ ይወጣል !!

አሉ ሴቶች !! ልክ ልካችን ይገባናል....!!
ሳይኖርም ልዩነት  በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችንህይወት
በቁርኣን በሐዲስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን
!!

ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው!!

https://t.me/https_Asselefya1
ዛሬን ከትናንት ነገን ከዛሬ የተሻለ ለማድረግ ጥረት አድርግ!ታገል፣ልፋ ስራ፣አንብብ፣ቅራ፣አቅራ፣ተለወጥ ሌሎችንም ለውጥ ! ጠንካራ ሁን!

@AbuHafsaYimam
🎈ከቁርአን ጋር እንኑር......!!

➷መልካም ለይል!!

=
@https_Asselefya1
"አንድ ሰው በሀሳቡ ከምትስማማውና
ከምትረዳው ሚስቱ በላይ እረፍት የሚያደርግበትና የሚሰክንበት ነገር የለም። ከሷሊህ ሚስቱ በላይ በእዘነቷ በራሱና በቤተሰቡ ላይ የሚራራና የሚጨነቅ የለም። የአንድ ወንድ ክብሩና  የቤቱ ጉዳይ ጥብቅና ንፁህ በሆነች ሴት እንጂ ሊሟላ አይችልም። አለበለዚያ ጉዳዩ ሁሉ የተወላገደ፣ ጎዶሎና የተዛነፈ ይሆናል።"


t.me/abdu_rheman_aman
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❷❶

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

   â‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Šâ‡Š
t.me/https_Asselefya1/13276
በአንዴ ሁሉም ለምን አልተመቻቸልኝም አትበል፣ ነገሮች ቀስ በቀስ ሲመጡ አያያዙንም ትችልበታለህ።

=
t.me/https_Asselefya1
አንድ ሰዉ ጠንክሮ ከሰራ ከሚያስበዉ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ ይችላል።
=
@https_Asselefya1
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
➖〰➖

      ① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!!

☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ።

☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !!

☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ ትዳር አትግባ ስትወጣም ሩጠህ እንዳይሆን ይህ አካሄድ ትርፉ ኪሳራ እንጅ ምንም ጥቅም የለውም !!

☞ ካገባህ ቡሀላ ደግሞ ፦ኒካሕ ካሰርክ ቡሀላ ከማንም ጋር አትጃጃል አትልከስከስ : አርፈህ ቁጭጭጭጭጭ በል ወንድም እንደው ሌላው ቢቀር ለሴት ልጅ ሞራልም ማሰብ አለብህ !!

☞እኔ እንደራሴ ትዳር ማለት ትልቅ ኃላፊነት እስከሆነ ድረስ መጀመሪያ ለትዳር ኃላፊነት ራስን ማዘጋት በሁሏም አቅጣጫ ማለት ስለዝህ ራስህን ፈትሽ ትዳርን ትችላለህ ከቻልክ አግባ !! ካልቻልክ እስኪልየውብለህአትግባትዳርማለትየምትለማመድበት ሜዳ ሳይሆን ሂወትህ ነው ስለዝህ ፁም!! !

      ② እህቴ ሆይ ተጠንቀቂ !!!

✑ ስሚኝማ ውዷ እህቴ ሆይ እንደ ዘመኑ ሴቶች እንዳትሆኚ ትጠፊያለሽ ትከስሪያለሽ እድለ ቢስ ትሆኛለሽ !!

🎈የዘመኑ ሴቶች ምን አይነት ናቸው ካልሽኝ ትንሽ ልንገርሽ ባህሪያቸውን በትንሹ ፦

☞ባሏን አስቀምጣ ከሌላ ጋር የምትጃጃል ! !
☞ ኒካሕ አስራ ከአንድ ሚስኪን ወንድም ጋር እሷ ሌላ አማራጭ የምትፈልግ ከሱ ውጪ ማለት ነው !!

☞ ከ10 ሰው በላይ በአንድ ቃል የምትገባ ጃላጂሊትም አትጠፋም!!

☞ምንም ሶብር የለላቸው ለምን ትዳር እንደሚይዙ ግቡን እና አላማውን የማያውቁ ብዙ ናቸው ።


☞ መሰል እና ታላላቅ ጥፋቶችን ያስከትላልና ራስሽን ፈትሺ እህቴ ሆይ ራስሽን በዲን ላይ ገንቢ አካሄድሽን በሰለፍያት አካሄድ አድርጊ ።

✑ ስለዝህ እህቴ አላፊ አግዳማውን ዝም ብለሽ አትንደፊ በአንድ ቦታ አርፈሽ ቁጭ በይ ይህ መጃጃል ይሆንሻል ።

☞በሌላ መልኩ ደግሞ ያንንም ያንንም ልብ አትስበሪ ትዳርን ካሰብሽ አስተውለሽ ትዳርን ያዢ እንጅ ወንድ ልጅ ላይ መቀለድ ጀግንነት አይደለም !!

📝 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧

⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣⇩⇩⇣⇣
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🍁ተጠንቀቅ ወንድሜ ተጠንቀቂ እህቴ 🍁 ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖       ① ተጠንቀቅ ወንድሜ !!! ☞ አንዷን አስቀምጠህ አንዷን አታጃጅል ይህ አራድነት ሳይሆን መጃጃል ይባላል አንዷ ላይ ፅና አትወላውል በፌስታል እንደታሰረ ውሃ አትሁን ። ☞ሴት ልጅን አታስለቅስ አቅምህ ለአቅም ትዳር ካልደረስክ አርፈህ ቁጭ በል ካልቻልክ እንድታገባ አልተገደድክም ስለዝህ ካልቻልክ ፁም !! ☞ካልቻልክ ዘለህ ወደ…
«ትንሽጥቆማ ለእህቶች»

🍁እየዉልሽ የኔ እህት አላህ ትዳር ወፍቆሽ ሳለ ትዳርሽ በጥንቃቄ ልትንከባከቢ እንጂ! ቤትሽ አስቀምጠሺ ሌላ ወደ ዉጭ ልትፈልጊ እና ልትጃጃይ አይገባሺም። አንቺ የ1ወንድ ዘዉድ እንጂ! የወንዱ ሁላ አይደለሽም ok!!

🍁ትዳርኮ ያንቺ  መከበሪያሽ መሠተሪያሽ ማዕከል ነዉ። ልብ በይ ወንድ ልጂ ታማኝ ሴት ይወዳል። so ለባልሽ ታማኝ ሴት ሁኚ!! ወደ ዉጭ አታፍጥጪ! ዉጭ ስትወጪ አይንሽ ሌሎች ወንዶች ከመመልከት ስበሪ !!

🍁በርቀት ኒካ ያሰርሺዉ ሆይ! ወደሽና ፈቅደሽ ኒካ ታስረሽ   ሌላ ወንድ በስልክሽ እንኳን መጠባበቂያ ይሄ ባይሆነኝ ያኛዉ አገባለሁ በሚል !! ካገባሽ ከባልሽ ከቤተሰብሽ እና በስራ ከምትገናኚዉ ወንድ ዉጭ ስልክሽ ዉስጥ ሊገኝ አይገባም ተጠንቀቂ !!

🍁እየዉልሽ በላየ ላይ ተጀናጀነብኝ  ጓደኛየ ወሰደችብኝ እያልሽ ከማለቃቀስሽ በፊት  አንቺ   ጥንቁቅ ነሽ ወይ ከሱ ሌላ አታወሪም?? ልሾሽ ፈትሽ አንቺ ጥንቁቅ ከሆንሽ ጥንቁቅ እንጂ ሌላ ወደ አንቺ አይመጣም አያገኚሺም!! አንቺ እየተዝረከረክሽ ከአገኘሺዉ እያወራሽ ግን ጥንቁቅ ወንድ አታገኚም ምክንያቱም   የሀገሬ ሰዉ ምን ይላል መሠለሽ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ይላል። So በገዛ እጂሽ የፈፀምሻቸዉ ነገሮች ናቸዉ የሚጎዱሽ ስለዚህ  ንቂ !! አታንቀላፊ!!

🍁ለስደተኛዋ ላጤዋ እህቴ! የኔ ዉድ እህት  አንቺኮ እንቁ ነሽ ምርጧዬ! ልሾሽ ጠብቂ  ለመጣልሽ ሁላ በርሽ አትክፈቺ  ባልም ከመጣ በደንብ ጀርባዉ አጣርተሽ ግቢ ዝም ብለሽ ቶሎ እጂ እንዳትሰጪ ዉዷ ነቃ በይ!! ሲሆን እኔ የምልሽ ስደት ላይ  ድንሽ ተማሪ ባሉ ይቅርብሽ አላህ ሰላም ካደረገሽ እዛዉ ሀገርሽ ገብተሽ በእርጋታ አጣርተሽ ሀያትሽ ብትመሠርቺ መልካም ነዉ። የርቀቱ  እያየሺዉ ነዉ ከልማቱ ጥፍቱ  የበዛ !! የዚህ ነገር አንቺም ሂወት እንዳይመጣ ጠንቀቅ ብለሽ  ሸቅለሽ ወደ ሀገርሽ ከዛ ታስቢበታለሽ! እስከዛዉ  በዱዓ  በሶብር  ድንሽ ተማሪ  ቅሪ  ማቅራት ከቻልሺም  ካንቺ  በታች ያሉ እህቶችሽ አቅሪ በቃ  የምትችይዉ መልካም ሾል ሁሉ ሾሪ ታገይ እድሉ ተጠቀሚበት ወደ ኋላ እንዳትይ! አላህ ካንቺ ጋር ይሁን!!

🎈በጥቅሉ ሴቶች  ለባሎቻችሁ ታማኝ ሁኑ!!

✍𝐘𝐦𝐧𝐭𝐲𝐨𝐜𝐡𝐢 𝐄𝐧𝐚𝐭

𝐓𝐞« https://t.me/https_Asselefya1