﴿لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ ﴾
#تــلاوات
#تــلاوات
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ አዲስ መድረሳ ኦላይን በተከፈተ ቁጥር የምዘሉ አንዳድ ሴቶች ሆይ ይሄ መዝለላችሁ በቂርአታችሁ ስኬታማ አያደርጋችሁም ስትዘሉ ትኖራላችሁ እንጂ!! እናም እባካችሁ እህቶች አንድ ቦታ ቁጭ ብላችሁ ቅሩ አድስ በመጣ ቁጥር ከዛ ከዚህ አትዝለሉ አሁኑ ግዜችሁ ተጠቀሙ ከአንዱ መድረሳ ወደ አንዱ መድረሳ ስትዘሉ ቁርአን ቂርአታችሁኳ ሳታስተካክሉ ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ትንሽኳ አይደብራችሁምዴ?? እረ ተዉ እህቶች መዝለል ይቁም አንድ መድረሳ ፀባያችን አሳምረን ኡስታዝን አክብረን ዝቅ ብለን እንቅራ ስኬታማ እንሆን ዘንድ........!!
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ዳዕዋ ሰለፍያ ብቋንቋ ትግርኛ { ብዓብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን }
【ሓደ ሰብ "ጎይታይ ኣላህ እዩ" ስለዝበለ ትቀትልዎ】 (ሱረቱ ቓፊር :28)
{أَتَقْتُلُونَ رَجُلًا أَن يَقُولَ رَبِّىَ اللَّهُ}
[ سورة غافر : 28 ]
✍RESHID ABU ZIKRA
{أَتَقْتُلُونَ رَجُلًا أَن يَقُولَ رَبِّىَ اللَّهُ}
[ سورة غافر : 28 ]
✍RESHID ABU ZIKRA
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አሰላሙአለይኩም ጁመአ እለት የሞተው ወንድማችን አንዋር እና ሌሎቹንም አላህ ጀነት ፊርደውስ ይለግሳቸው።
የወንድማችን አንዋር ሱሩር ቤተሰብን ለመደገፍ
ንግድ ባንክ 1000351012394
ጀሚል ሱሩር (ወንዱሙ)...
ለሞቱ ወንድሞቻችን ሁለት ነገር ማድረግ እንችላልን
1) አላህ የጀነተል ፊርደውስ ወራሾች እንዲያደርጋቸው ዱአ ማድረግ፣
2) ቤተሰቦቻቸውን ማፅናናትና በአቅማችን መርዳት።
አላህ የመጣብንን ፈተና ያንሳልን።
የወንድማችን አንዋር ሱሩር ቤተሰብን ለመደገፍ
ንግድ ባንክ 1000351012394
ጀሚል ሱሩር (ወንዱሙ)...
ለሞቱ ወንድሞቻችን ሁለት ነገር ማድረግ እንችላልን
1) አላህ የጀነተል ፊርደውስ ወራሾች እንዲያደርጋቸው ዱአ ማድረግ፣
2) ቤተሰቦቻቸውን ማፅናናትና በአቅማችን መርዳት።
አላህ የመጣብንን ፈተና ያንሳልን።
ወንድሜ ሆይ ቆንጆ የሆነችዉን ሴት ሳይሆን ህይወትህን ቆንጆ የምታደርገውን በኢማን የታነፀችውን እርግጠኛ የሆንክባትን ሴት አግባ።
=𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏷
🎙ሸይኽ ሷሊህ አል ፈዉዛን حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
በሙስሊሞች ላይ ግድ ነዉ ከመሞታቸዉ በፊት ተዉባህ ማድረግ ከወንጀል መራቅ!!
🎙ሸይኽ ሷሊህ አል ፈዉዛን حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
▪️قـال الحافـظ ابـن رجب رحمـه اللـه
•وفي قوله عز وجل
{ فاستقيموا إليه واستغفروه }
إشارة الى أنه لابد من تقصير في الاستقامة المأمور بها ،، فيجبر ذلك بالاستغفار ،، المقتضي للتوبة والرجو؏ الى الاستقامة ،،
📓جامع العلوم والحكم (510/1)
•وفي قوله عز وجل
{ فاستقيموا إليه واستغفروه }
إشارة الى أنه لابد من تقصير في الاستقامة المأمور بها ،، فيجبر ذلك بالاستغفار ،، المقتضي للتوبة والرجو؏ الى الاستقامة ،،
📓جامع العلوم والحكم (510/1)
🍁🍂
▪️قال الشبخ إبنُ عُثَيْمين رَحِمهُ الله
أنت عنـدما تقـول أستغفـراللـه تسـأل الله شيـئين ،،
◂الأول سـتـرُ الــذنب ،،
◂والثاني التجاوز عنه ،، بحـيث لا يعـاقبك الله عليه ..
📓مجمـوع الفتاوى (١٦- ٨٧
t.me/https_Asselefya1
▪️قال الشبخ إبنُ عُثَيْمين رَحِمهُ الله
أنت عنـدما تقـول أستغفـراللـه تسـأل الله شيـئين ،،
◂الأول سـتـرُ الــذنب ،،
◂والثاني التجاوز عنه ،، بحـيث لا يعـاقبك الله عليه ..
📓مجمـوع الفتاوى (١٦- ٨٧
t.me/https_Asselefya1
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❶❹
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13098
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❶❹
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13098
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
🍁ዚክር የልብ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው ምግብ ነው፡
"ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታው ነውለዚክር ማነሱ የንፍቅና ምልክት ነው፡
🍁ዚክርን ማብዛት ደግሞ የዒማንና አላህን የመውደድ ምልክት ነው።ምክንያቱም አንድን ነገር የወደደ ሰው በየጊዜው ያነሳዋልና።
𝐓𝐄 ⇢ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
"ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታው ነውለዚክር ማነሱ የንፍቅና ምልክት ነው፡
🍁ዚክርን ማብዛት ደግሞ የዒማንና አላህን የመውደድ ምልክት ነው።ምክንያቱም አንድን ነገር የወደደ ሰው በየጊዜው ያነሳዋልና።
𝐓𝐄 ⇢ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❶❺
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13105
〰➖〰➖〰➖〰➖
↪️ ክፍል ❶❺
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈የኪታብ pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/13105
🍁አይ ልጅነት
🎈ተገጠመ Mዬ ኡሙ ኑህ
𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
ናና_ልጅነቴ ድጋሚላግኝህ
ከጭንቀቱ አለም ልገላገልብህ
ክፉ ደጉን አላውቅ ማሰብ መጨነቅ
ከጨወታ በቀር ማሰብ የሌለበት
አኩኩሉ ልበል ደግሞ እንደ ልጅነት
ልቤንም ላፅዳበት ይቅር ልበልበት
ያለኝንም ላካፍል ስስት የሌለበት.....✍️
🎈ተገጠመ Mዬ ኡሙ ኑህ
𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1