Audio
صلاة الجمعة للشيخ علي الحذيفي
13 ذو القعدة 1444هـ
۞ سورتي العصر و الإخلاص
13 ذو القعدة 1444هـ
۞ سورتي العصر و الإخلاص
Forwarded from «گونيـﮯ غآليـﮯة عفيـﮯفة»
ለራስሽ ግዜ ስጪ እህቴ!
ኡሙ ሩመይሳ
ሴት ልጅ ለራሷ ራሷን የምትንከባከብበት የምጠብቅበት ግዜ ያስፈልጋታል ታዲያ አንቺ በየጉሩፑ እና በየቻናሉ ስትሯሯጪ+የመዳም ስራ ተጨምሮበት ምን ግዜ ነው ራስሺን የምትንከባከቢው?
ፀጉርሺ መታጠብ መበጠር እያማረው ተያይዞ ቆይ ነገ እያልሽ የምታቆይው ለምን ? ከራስሽ የሚበልጥ ነገር አለን ?
ሴት እኮ ነሽ ሴት ልጅ ራሷን ካልጠበቀችና ከልተንከባከበች ቶሎ ያለግዜዋ ነው የምትቦሰቃቀለው።
አወቂ ነገ ነገ ዞር ብሎ የሚያይሽ የለም። በራስሽ ጉዳይ ላይ ቢዚ ሁኚ። አሏህ የሰጠንን ጤነኛ ሰውነት አክብሮ የመያዝና የመንከባከብ የሚያስፈልገውን ነገር መስጠት የኛ ስራ ነው።
ንፅህናን እና ራስን መጠበቅ ለሁቱም የሚያስፈልግ ቢሆንም ይበልጥ ደሞ የሚያስፈልጋል ሴት ነች።
ብዙ እህቶች ሰራቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን በዛች በምተርፋቸው ግዜ በየጉሩቡና ቻናሉ ቢዚ ሲሆኑ ይታያሉ። ግን ለራስሽ ምን ያህል ግዜ ሰተሺዋል? ነው ከራስሽ በተረፈሽ ግዜ ነው ?
በተለይ አረብ ሀገር የምንሰራ እህቶች ያቺን እናት አባቷ ቤት ያለቺዋንማ ተያት እኔ ካንቺ ጋር ነው እያወራሁ ያለሁት።
አረብ ቤት የምስራ ይበልጥ ራሳችንን ልንጠብቅ ችልተኝነት ልናስወግድ ይገባናል።
ማረፍ ባለብን ሰዓት እናርፋለን?! መተኛት ባለብን ሰዓት እንተኛለን?! መታጠብ ባለብን ሰዓት እንታጠባለን?! መመገብ ባለብን ሰዓት እንመገባለን?! ወይስ ቆይ እያልን ግዜያችንን ሚድያላይ እናሳልፋለን⁉
በነዚህ በከባባድ በካንሰር በኩላሊት በሽቶች እየተጠቁ እያየን ያለነው የት ሀገር የሚሰሩ የሚኖሩ እህቶች ላይ ነው? አሏህ ይጠብቀን እና። መሀፀንሽ ልጅ መያዝ አይቺልም የምትባለዋ የት ሀገር ስርታ የገባቺዋ ነች ?
ምን አልባት ዛሬ በጤንነትሽ ተታለሽ ይሆናል ነገ ሀገርሺ ስትገቢ ነው የዛን ግዜ ቁጭ ብለሽ ስታዳምጪው ነገሩ የሚገባሽ። ይሄን ለማወቅ የገቡትን ጠይቂያቸው አንቺም ባጠይቂያቸው በራሳቸው ሚድያ እየወጡ እያወሩልን ነው አንቺ መማር ከፈለግሽ።
እና እወቂ እህቴ ዛሬ ችላ ያልነው ነገ ዋጋ እንደሚያስከፍለን ጥርጥር የለውም።
ብዙ መፃፍ መናገር የምፈልገው ነገር ቢኖረኚም የመፃፍ እና የማውራት ብዙም ተሰጦ ስለሌለኝ ትንሽ ታስታወስኩሽ ይበቃኛል።
ኡሙ ሩመይሳ
ከአንዋር መስጅድ የምትወጡ እህት ወንድሞቼ፤ ስልካችሁ ላይ የተለያየ files ያላችሁ ወደዚህ ላኩና አጠፋፉት። Facebook app hide አድርጉ። እየፈተሹና እየያዙ ስለሆነ ተጠንቀቁ።
Copy
Copy
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
መንግስት እንደምን ነህ!?
-------------------------------
የመደመር ምሁር የመቀነስ ጠቢብ፡
የልብ ላይ እሾህ የምላስ ላይ ዘቢብ፡
ላንተ እያጨበጨብን የምትከተን ገደል፡
ፍቅር ያሳየኸን መስጅድ ላይ በመግደል፡
ተደመሩ ያልከን እኛን በመበደል፡
---------------------------------------
.....ቢሆንም እንደት ነህ!?
....ቆይ ግን አንተ ማን ነህ!?
ተደመሩ ብለህ ምታስደነብረን፡
በመሳሪያ ጩኸት የምትሰባብረን፡
በዘግናኝ ድርጊትህ የምታሳፍረን፡
ክቡር ሚኒስተሩ እንደምን ነህልን፡
ሰላም መች ይገኛል አንተ እስካለህልን፡
---------------------------------------------
አንተ ግን እንደት ነህ ደህና ነህ ወይ ለዛው!?
በስንት አማኝ ሞት ነው ፍትህ የሚገዛው!?
የሙስሊም ደምኮ ፈሷል በየታዛው!?
ቤት የማፍረስ ስራው መስጂድ የማውደሙ!?
የሙስሊሞች ስጋ ጣፈጠህ ወይ ደሙ!?
-----------------------------------------------
መግደል መሸነፍ ነው ብለህ የነገርከን፡
ልትሸነፍ ነወይ በየመሳጅዱ ገብተህ የገደልከን፡
በወንበደወችህ የምታስጨንቀን፡
በመስጂዳችን ውስጥ ምታስጨፈልቀን፡
----------------------------------------------
የጥላቻነሰ ድልድይ በቂም ያሻገርከን፡
አይዟችሁ እያልክ በገፍ ያዋረድከን፡
በፍቅር ቃልህ ውስጥ ጥላቻን አግንነህ፡
የምትጨፈጭፈን ስልጣኑን ተማምነህ፡
መውደቂያህ ናፈቀኝ መንግስት እንደምን ነህ፡
-------------------------------------------------
✍️በኑረዲን አል አረቢ1444
-------------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi

⇛ይህችን ብለን ብንተኛስ
ጌታዬ ሆይ!
⊙የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታባክነኝ
የኔ ያልሆነን ሰው ከጃይ አታድርገኝ
⊙አንተ በማትወደው ነገር ቀልቤ አይሰረቅ
አንተ በምትጠላው ነገር ዉስጤ አይደነቅ
⊙ህልሜ ሳይሆን መሻትህ በኔ ላይ ይፈፀም
ይሁንታህ ይሁን ምኞቴ ለዘላለሙ ይክሰም።
⇢ኢላሂ........!
منقول
ጌታዬ ሆይ!
⊙የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታባክነኝ
የኔ ያልሆነን ሰው ከጃይ አታድርገኝ
⊙አንተ በማትወደው ነገር ቀልቤ አይሰረቅ
አንተ በምትጠላው ነገር ዉስጤ አይደነቅ
⊙ህልሜ ሳይሆን መሻትህ በኔ ላይ ይፈፀም
ይሁንታህ ይሁን ምኞቴ ለዘላለሙ ይክሰም።
⇢ኢላሂ........!
منقول
Audio
#فتاوى_قرآنية
🔹️هل تجوز قراءة القرآن بدون معلم؟
🖋الجواب: من نعمة الله سبحانه وتعالى على هذه الأمة، ومن تمام حفظه لكتابه العزيز، أن قيض للمسلمين هذه المصاحف التي كتب فيها القرآن وطبع فيها القرآن على وجه معرب، تمام الإعراب فالحركات والسكنات والمدات وغير ذلك،
وهذا داخل في قوله تعالى: ﴿إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَ﴾، فإذا كان الإنسان بإستطاعته أن يقرأ القرآن من هذه الصحف المعربة المشكولة، ولو شق عليه ذلك ولو تتعتع فيه فإنه يجوز له أن يفعل وإن لم يكن له قارئ يقرئه، وقد ثبت عن النبي صلى الله عليه وعلى آله وسلم أنه قال: «الماهر بالقرآن مع السفرة الكرام البررة، والذي يقرأ القرآن ويتتعتع فيه وهو عليه شاق له أجران»، فأنت أخي السائل، إقرأ القرآن وتهجه حرفاً حرفاً وكلمة كلمة، مع إتقان الحركات والسكنات وهذا كافٍ وفيه خير عظيم،
ولك مع المشقة أجران، كما قال النبي صلى الله عليه وسلم، وأما قراءة القرآن على وجه التجويد المعروف فإن ذلك ليس بواجب؛ لأن التجويد إنما يراد به تحسين القراءة فقط، وليس أمراً واجباً، حتماً يأثم الإنسان بتركه، بل الواجب الحتم أن يقيم الحركات والسكنات ويبرز الحروف.

▪️قـال ابـن القيّـم رحمـه اللّـه:
أطلـب قلـبك فـي ثلاثـة مواطـن:
عنـد سمـاع القـرآن
وفي مجالـس الذّكـر
وفي أوقـات الخلـوة
فإن لـم تجـده فـي هـذه المواطـن
فسـلِ اللّـه أن يمـنّ عليـك بقـلب
فإنّـه لا قلـب لـك .
📓بـدائع الفـوائـد (١٤٩/١)
~~
أطلـب قلـبك فـي ثلاثـة مواطـن:
عنـد سمـاع القـرآن
وفي مجالـس الذّكـر
وفي أوقـات الخلـوة
فإن لـم تجـده فـي هـذه المواطـن
فسـلِ اللّـه أن يمـنّ عليـك بقـلب
فإنّـه لا قلـب لـك .
📓بـدائع الفـوائـد (١٤٩/١)
~~