💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
قال الإمام ابن القيم رحمه الله :

‏من كثرت همومُه وغمومه
‏فلكثر من قـول :  ‏لا حـول ولا قـوة إلا باللـه.
‏ زاد المعاد 183/4

🍁 ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
" ጭንቀቱና ትካዜው የበዛ ሰው ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂ : የሚለውን ዚክር ያብዛ "
ዛዱል መዓድ ( 4/183 )

𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
✍️ حياءُ المرأةِ حياتُها !

✮ የሴት ልጅ ሀያዕ አይናፋርነቷ ሂወቷ ነው።
መስፈርት ካልተሟላ 100አመት ቢሰጠዉ ኡማዉ አንድ ማድረግ አይቻልም!
ወንድም ሳዳት ከማል حفظه الله
👉መስፈርቱ ካልሟላ 100 አመት ቢሰጠውም ኡማውን አንድ ማድረግ አይችልም፡፡

🎙በወንድም ሳዳት ከማል حفظه الله

http://t.me/https_Asselefya1
እህቴ ቂርአት ከበደኝ ብለሺ ከቂርአትቦታ እንዳትርቂ ጠበቅ አድርገሺ ያዢዉ አይዞሺ ታሸንፊዋለሺ!!የምን ተስፍ መቁረጥ  ቀርተሺ ያለፍሺዉን እንደት እንዳፍለሺዉ ዘወር ብለሺ አስቢና  ከዛ የጀመርሺዉን  ጠበቅ አድርገሺ ያዢዉ አይዞሺ ዉዷ!! ✍️𝐔𝐦𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧

𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
➬በቲክቶክ ወጥቶ መጨፈር ጀግንነት ሳይሆን ጂልነት ነዉ እህቴ ይቅርብሽ ጭፈራ አያዋጣሺም የዛሬ አድናቂሽ አጨብጫቢሽ ነገ አላህ ፊት አይጠቅምሺም ተመለሽ እቴዋ ወደ ጌታሽ ይብቃሽ መጃጃሉ✍️
↷በቲክ ቶክ ለተሸወዱ አጭር ምክር↶
አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
በቲክ ቶክ ለተሸወዱት አጭር ምክር ↶

You tube
☞Tik tok
☞subscribe

ሰበር ዜና በማለት ጊዜያችሁን አትግደሉ
!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10700
☞አላህ አልቀደረልንም ብለን በዉዴታ የምንቀበለው ነገር እንጂ አለፈን ብለን የምንቆጭበት ዕድል የለም።ጌታዬ ሆይ እኛ የጓጓንለትን ሳይሆን አንተ የተሻለ ነው ያልከዉን ነገር ስጠን።
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
አንዳዴ........

ድክሞ ይለናል¡ አማን እደሩ! የነገ ሰዉ ይበለን የተለያዩ ነገሮች የምንለጥፍ ይሆናል¡

ጫት አስካሪዉ
ሸይኽ አቡ አማር አወል አህመድ
🍁 ጫት አስካሪዉ......

🎙ሸይኽ አቡ አማር አወል አሕመድ

↷↷↷↷↷⇊🍃⇊↶↶↶↶
http://t.me/https_Asselefya1
«ውዷ―እህቴ»

ትዕግስትን( ሶብርን) ስንቅሽ!
የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ!
ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ!ـ
"ዒልምን ከመፈለግ አትሰልች።


(فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ۝)
النحل:﴿٤٣﴾


« የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡»

(አል  ነህል: 43)

የማታውቂውን ነገር ጠይቂ እወቂ
አትፍሪ ተማሪ በተውሒድ በሱና ተበሰሪ
በእምነትሽ አልባሣት ኩሪ ጠንካሪ እንስት ሁኚ!!


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
ባልሽ ያገባሽ አዛኝ፣ ትሁት፣ ሲከፋዉ አፅናኝ፣ የደስታዉ ዶክተር እንድትሆኝለት እንጅ ፌደራል ፖሊስ ሆነሽ ሲወጣ ሲገባ ቁም ተራመደ አሳርፍ 100 ዉረድ 200 እያልሽ ፊትሽን እንደ ደርግ አኮሳትረሽ እንደክረምት ደመና አጥቁረሽ እንድትጠብቂዉ አይደለምና ተጠንቀቂ። 

ሴቶች እ👆 እኔ አላልኩም ኮፒ ነዉ!!

🍁t.me/https_Asselefya1
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ


      ↪️  ክፍል  

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12532
ና ልውሰድህ ወሎ

ማንስ ሊጠይቅህ ለምን መጣህ ብሎ
እጆቹን ዘርግቶ አቅፎ ተቀብሎ
እግርህን አጣጥቦ አድርቆ ወልውሎ
ቡናውን አቅርቦ አወል ቶና ብሎ
ያስተናግድሃል አርሂብ ግባ ብሎ
ሀገሬን ላሳይህ ና ልውሰድህ ወሎ
ከሸጋወችአገር ከደጋጎችመደርወሎ!!!


🍁 ኮፒ ከዚሁ ሰፈር!

𝐓𝐞 √« t.me/https_Asselefya1
🍁 ከብዙ ድካም በኋላ ስኬት አለ!!

በወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ወደሚድያ ብቅ ካለበት ስዓት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በተለያዩ ግዜ እና ቦታ የተደረጉ ሙሃደራዎች ለአድማጮች ይመች ዘንድ ለብቻ ቻናል ላይ ሰፍረዉ ይገኛሉ! ገብተዉ ያድምጡ!

✍️𝐁𝐢𝐧𝐭 𝐀𝐫𝐚𝐠𝐚𝐰

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/MuhaderahChannel
http://t.me/MuhaderahChannel
የአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ሙሃደራዎች


🎙በአማረኛ ቋንቋ የተደረጉ ሙሀደራዎች

     ↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/7
t.me/MuhaderahChannel/7
          ↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/335
t.me/MuhaderahChannel/335
     ↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/488
t.me/MuhaderahChannel/488

🎙በትግርኛ ቋንቋ የተደረጉ ሙሀደራዎች

     ↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/512
t.me/MuhaderahChannel/512

     ↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/539
t.me/MuhaderahChannel/539
     ↷⇣🎙⇣↶
t.me/MuhaderahChannel/569
t.me/MuhaderahChannel/569

ለናሙና ያክል የተዉጣጡ በዉስጡ የተለያዩ ሙሃደራዎችን ያገኛሉ!!⇧⇧⇧