💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
የኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

በደርሱ ውስጥ የተወሱ ወሳኝ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የረመዷን ወር ትሩፋቶች
◾️
በረመዷን ወር አጋጣሚ የሚሰራጩ
ስለተቀጠፉ ደካማ ሀዲሶች


⏭ ክፍል 0⃣3⃣ ⏮
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ (حفظه الله)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️إذا قيل لك لباسك واسؚ لا يصلح للموضة قولي " لباسكم ضيق لا يصلح للجنة " 

🔸ልብስሽ ሰፊ ስለሆነ ለፋሽን አይመችም ካሉሽ
💢የእናንተ ልብስ ጠባብ ነውና ለጀነት አይመችም በያቸው።

💢ሂጃቤ ከህይወቴ ይበልጥብኛል
ክብሬና ቁጡብነቴ ከነፍሴ በላይ
ውድ ናቸው!!
👑ይች ሴት ናት መልካም ሷሊህ ሚስት የዱንያ መጠቃቀሚያ ማለት🎀

◉አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉

➩◉ለአንድ ሰው ➷በዲኗ እና በአቅሏ ➷ሷሊህ የሆነች ➷ሚስት አላህ ➷ከወፈቀው ይህ ሰው ➷በድንያ ውስጥ ➷ካሉ መጠቃቀሚያዎች ➷ውስጥ በላጯ ➷ነች‼️

➩◉ምክንያቱም ➷ሚስጥሩን ጠባቂ ➷ገንዘቡን ጠባቂ ➷ልጆቹን ጠባቂ ➷ባጠቃላይ ሁሉን ነገሩ ➷ትጠብቅለታለች‼️

➩◉በአስተሳሰቧ ➷ሷሊህ መልካም ➷ከሆነች ደግሞ ➷በቤቱ ውስጥ ባሉ ➷ነገሮች በልጆቹ አስተዳደግ ላይ ➷ሸሪአን በጠበቀ መልኩ ➷አስተዳደግ ➷ታሳድጋቸዋለች‼️

➩◉ወደሷ ➷በተመለከተ ጊዜ ➷ታስደስተዋለች ከሷም ➷በሚርቅ ጊዜ ሁሉን ነገር ➷ትጠብቃለች‼️

➩◉በማንኛውም ➷ነገር ወደሷ ካስጠጋ ➷አትሸውደውም አደራውን ➷ትወጣለች ይች ➷ሴት ናት መልካም ➷ሷሊህ የዱንያ መጠቃቀሚያ ➷ማለት‼️

#ምንጭ
📚((شرح رياض الصالحين» لابن عثيمين (136))
🔮ልዕልቷ የሀያዕ ብቻ ሳይሆን የኢማን እና የተቅዋም ንግስት ሁኝ!!!!
ጨዋነት የሴት ልጅ ዘውድ ናት ኢማን ሲጨምርበት ደሞ ይበልጡንም ያምራል

ሰው አቀማመጡን ነው የምመስለው አቀማመጥሽን ደሞ አስምሪው ኃደኛ ምረጪ

🌹⁽⁽ጓደኛ ይኑርሽ⁾⁾🌹

በቀናዉ መንገድ ላይ የሚተባበርህሽ በችግርሽ ግዜ የሚትሆን ከጎንሽ ሰዎች ሲሸሹሽ የሚትል አለሁልሽ ከሀራም ነገሮች የሚትከለክልሽ ⁽⁽ይህን አምሳያማ ጓደኛ ይኑርሽ¡¡!!

ሁሉም ሰዎች ሊወዱሽ አይችሉምሁልጊዜም ያለምክኒያት የሚጠሉሽ ሰዎች ይኖራሉ ሳያውቁሽም የሚጠሉሽሰዎች አይጠፋም ይሄ ህይወት ነውና ፈገግ እያልሽ ጉዞሽን ቀጥይ !!!
አሏህ መልካም እህቶችን ያብዛልን!!!?

🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
Audio
የኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

በደርሱ ውስጥ የተወሱ ወሳኝ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
①) ስለ ረመዷ ጾም አጭር ገለጻ
②) ረመዷን የተባለበት ምክንያት
③) ረመዷን ወይስ ሽኽሩ ረመዷን❓
④) የረመዷን ወር ፍርድ (ሁኩሙ)
⑤) ረመዷን ፃም የተደነገገበት ጥበቡ

⏭ ክፍል 0⃣4⃣ ⏮
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ (حفظه الله)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ወጣቶች_ሆይ_አግቡ__!!
-------------------------------------
#በዚህ_ዘመን_ያላገባ_ሰው
#በሸይጣን_መረብ_ውስጥ_መከራን_ይጋታል!!!

☞ ሸይኽ ሳሊህ አል' ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ ይላሉ፦

"ሴት ያለ ወንድ በመከራ ላይ ነች። ወንድም ያለ ሴት መከራ ውስጥ ነው። ተመጣጣኝ ጥንዶች በትዳር ከተቆራኙ የተሟላ ፀጋ ውስጥ ናቸው።"

[اعانة المستفد (2/220)]

☞አል' ኢማም አል' ጁወይኒይ አሽ ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"ላጤነት የእብደት ሰበብ እንደሆነ ሁሉ ኒካሕ እብደትን ከሚያስወግዱ ነገሮች አንዱ ነው።"
[نهاية المطلب (12/43)]

☞ኢብኑ ዓባስ ረደየሏሁ አንሁ ይላሉ ፦

"አላህ ልጅ የሰጠው ሰው መልካም ስም ያውጣለት፤ በስነ ስርኣትም ኮትኩቶ ያሳድገው፤ ለአቅመ አዳም የደረሰ ግዜ ይዳረው!"

[رواه ابن ابي الدنيا في العيال (443/1)]

☞ሱለይማን አር' ሩሐይሊይ ሀፊዞሁሏህ ይላሉ፦

"ያለ ምንም ምክንያት ከማግባት የሚያፈገፍግ ሰው ወደ ሐኪም ጎራ እንዲል እንመክረዋለን"

(منقول من محاضرة)

☞ሸይኽ ሙቅቢል አል 'ዋዲዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"እህትህን ወይም ሴት ልጅህን (ለጣሊበል ዒልም) የሸሪዓ እውቀት ተማሪ ለሆነ ወንድ መዳር ለአንተ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነው!"

[البشائر في السماع المباشر ص 13 ]

☞ሸይኽ አሕመድ አን' ነጅሚይ ረሒመሁሏህ ይላሉ ፦

"ወንድ ልጅ መልካም ሴት ጋር ትዳር እስኪመሰርት ህይወቱ የተሟላና ደስተኛ አይሆንም። ሴትም እንደዛው።"

[تأسيس الاحكام (4/172) ]

☞ታላቁ ታቢዒይ ጣውስ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"እስኪያገባ ድረስ የአንድ ወጣት ዒባዳ አይሟላም"
[السير (570/1)]

☞ታላቁ ታቢዒይ ኢብራሂም አን ነኸዒይ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

"አግባ! ቤቷ ሆና የሚመግባት ጌታ በአንተም ቤት አንተንም እሷንም ይመግባችኋል!"

[تاريخ ابن محرز (150)]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
☞ከራሳችን ንግግር ይልቅ የቀደምት ሊቃውንቶችን ወርቃማና ዘመን ተሻጋሪ ምክር እናስቀድም!
⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓
≅ታላላቅ ምክሮች ከታላላቅ ሊቃውንቶች!

☞አል ኢማም ሱፍያን አሥ ሠውሪይ (አላህ ይዘንለት) ፦

"ማስተካከልና መቀየር የማልችለው መጥፎ ነገር ከተመለከትኩ ደም እሸናለሁ!"

📚[ሒልየቱል አውሊያእ (7/25)]

☞አል ለይሥ ኢብኑ ሰዓድ (አላህ ይዘንለት)

"በአየር ላይ የሚበርና በውሃ ላይ የሚራመድ ሰውን ብትመለከቱ ስራውን ቁርኣንና ሱና ላይ አስቀምጣቹ እስከምታጣሩት ድረስ በሚሰራው ነገር እንዳትሸነገሉ!"

📚[ተፍሲር ኢብኑ ከሢር (1/233)]

☞አቡል ጀውዛእ (አላህ ይዘንለት) ፦

"ስሜቱን ተከታይ (ሙብተዲዕ) ሰው ጎረቤቴ ከሚሆን ዝንጀሮና አሳማ ጎረቤቶቼ ቢሆኑ እመርጣለሁ!"
📚أخرجه ابن بطة في الكبرى

✒️ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ
ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ እንስጥ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
اللهم بك اصبحنا وبك امسينا وبك نحيا وبك نموت واليك النشور

🔸አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተም ለምሺት እንበቃለን በአንተ ህያው ሆነናል በአንተም እንሞታለን መመለሻም ወዳንተ ነው!!
◾️እስቲግፋር እናብዛ
➖➖➖➖➖➖➖

💎‏قال ابن كثير رحمه الله تعالى:
💠ኢብኑ ከሲር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

🔻من اتصف بصفة الاستغفار:
💢ሁሌም እስቲግፋር የሚያደርግና ይንን ባህሪው የሚያደርግ ሰው አላህ፦
❶ يسّر الله عليه رزقه
▪️አላህ ሪዝቁን ያመቻችለታል
❷ وسهَّل عليه أمرَه
▪️ነገሩን ሁሉ የገራና የተሳካ ያደርግለታል
❸ وحفظ عليه شأنه وقوته
▪️ሀይሉና ጉዳዩ የተጠበቀ ያደርግለታል

📙 تفسير القرآن العظيم (2/ 450)
Audio
◾️ረመዷን የቁርአን እንጂ የነሺዳ ወር አይደለም‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

◾️በውስጡ የተወሱ ወሳኝ ነጥቦች
🔹–ነሺዳና መንዙማ በኢስላም
🔹–በቁርአን ወር ላይ ነሺዳ ለምን
🔹–ነሺዳ የማን ምልክት ነው?
🔹–የነሺዳና መንዙማ አደገኝነት
እነዚህና ሌሎች ምክሮች ተወስቶበታል

(شهر رمضان الذي أنزل فيه القرآن)
👉ለሌሎች ሼር በማድረግ እናድርሰው

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
የረመዳንን_ፆም_የተመለከቱ_ሀዲሶች_በአማርኛ_PDF.pdf
964.4 KB
ረመዷንን የተመለከቱ ሀዲሶች በአማርኛ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ረመዷንን አስመልክቶ ትክክለኛና የተረጋገጡ ሀዲሶች
▪️ስለ ረመዷን የሚወሩ የተዋሹና ትክክል ያልሆኑ ሀዲሶች

👉ለሌሎች ሼር በማድረግ ስለረመዷን ግንዛቤ እናስጨብጥ
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage M.Nur G)
ማክሰኞ የፆማችን መጀመሪያ እንደሚሆን ተነግሯል ። አላህ ያድርሰን ። በሰላምና አላህን በመፍራት የምንፆመውም ያድርገን!
Audio
ነገ ሰኞ መፃምን አስመልክቶ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

①) ቀዷ ያለበት ሰው
②) የጥርጣሬውን ቀን መፃም
③) ሰኞና ሀሙስ ለሚፃሙ ሰዎች

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w