💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️ክብርሽነዉ ልበሽዉ ‼️
➬➬➬➬➬➬➬➬➬

ሂጃብን አድርገሽ  ሙሉ ሁነሽ ሳይሽ
ወላሂ  ከልቤ በጣም ኮራሁብሽ!
ሂጃብሽን ትተሽ  ስትወጪ ከቤትሽ
ተገረምኩኝ ባንች ክብርሽን መጣ
ል
ሽ!


ንጉስ  ለጉብኝት ወደጭ ሲዉጣ
ሰዎች እንዳይ ደፍሩት አግኝተዉ ገላጣ
አጃቢዎቸ አሉት ክብሩን እንዳያጣ  
አጃቢ ከለለዉ ሰወች ይደፍሩታል
ይዞ ሰላልወጣ ክብሩን ነጥቀዉታል


አየሽ ኡክቲ  አንችማ

ንግስት ነሽ አንች ኢስላምም ያላቀሽ
ኢጃብሽን አርጊ ከሴቶች በላይ ነሸ
ክብርሽን ጠብቂዉ ላፍታኳ አይለይሽ
ብትኮሪበትጂ ማፈሪያም አሆንሽ

ጥሩነትን አይተዉ ያድርጉሽ መማሪያ
ዉበት ይለኩብሽ ሁኛቼ አረአያ!
ነኩኝ ብለሽ አጣይ የዉበትን አርማ
ሂጃብሽ ክብርሽነዉ ትዛዝ ከረበና


ደግሞኮ መለያሽ ከካህድ ሴቶች
ናቸዉ አረአያ የሰለፍያ እንሰቶች!


=
Audio
النهي عن انتعال نعل واحد
ومالحكمة من نهي النبي ﷺ ؟

በአንድ ጫማ ብቻ መሄድ በተመለከተ..!!

الشيخ الدكتور : عبد الرزاق البدر حفظه الله .


t.me/https_Asselefya1
እየውልሽ ውዴ....

በህይወቴ  መቸም  የማረሳቸው  ውብ  ክስተቶች  አሉ..!

ክስተቶቹ  ያን  ያህል  ልዩ  ሁነው   ሳይሆን  አንቺ🌹 በመኖርሽ  ብቻ  ልዩ ስላደረግሻቸው  ነው።

       ~በላትና ልቧን በደስታ አፍካት ሀላልክን!

እንኳን የምትባለዋን ምታነበዋንም ልብ ያፈካል እናማ ሀላልክን ብዙዎች ባልዘወተሯት ባላወቋት ውድ ቃላት ዘወትር አንተ ጥራት!
منقول

ጀባ በያለሁ ለጥንዶች👆

https://t.me/https_Asselefya1
تلاوة من سورة "فُصِّلَت"
القارئ/ فهد واصل المطيري
﴿ وَيَومَ يُحشَرُ أَعداءُ اللَّهِ إِلَى النّارِ فَهُم يوزَعونَ ﴾ فصلت

تِلَاوَة عَطِرة لِلْقَارِئ فَهْد وَاصِل المْطَيرِي لِمَا تْيسَر مِن سُورة فُصِّلَت

🎈ተጋበዙልኝ መልካም ለይል!!!
➬ኢማሙ አሽሻጢቢይ - ረሂመሁላሁ - እንዲህ ይላል ;-
" አንድ ባሪ ደስተኛ የመሆኑ ምልክት

🍃ለሱ አላህን መታዘዝ መግራቱ
 đŸƒáˆľáˆŤá‹ ሱናን የገጠመ መሆኑ
  đŸƒ ሳሊሆችን መጎዳኘቱ
  đŸƒáŠ¨á‹ˆáŠ•á‹ľáˆžá‰š ጋር ፀባዩ ማማሩ
  đŸƒáˆˆáˆ°á‹Žá‰˝ መልካም መስራቱ
  đŸƒáˆˆáˆ™áˆľáˆŠáˆžá‰˝ ጉዳይ ትኩረት መስጠቱ
       ጊዜውን መጠበቁ " ናቸው

አል ኢዕቲሳም   ( 2/152 )

t.me/https_Asselefya1
👉የአላህ መልዕክተኛ()  እንዲህ ይላሉ

" ነብያት ብርን ወይም ወርቅን አይደለም አውርሰውት የሄዱት ሸሪዓዊ እውቀትን እንጂ:: ከሸሪዓዊ እውቀት የተቋደሰ በእርግጥም ከእነርሱ ውርስ ተቋድሳል::" 
ቲርሚዚይ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ በለውታል··✍🏻

t.me/https_Asselefya1
🎈ሀበሻዊ ቃሪዕ ዉብ ድምፀ.......🍃

ሳዑድ ላይ የተቀራ !
🎈ሀበሻዊ ቃሪዕ   ዉብ ድምፀ.......🍃

ዱባይ ላይ የተቀራ!
«ባል ሆይ»
    
ባለቤትህ የሚያስፈልጋት ማረፊያና አስቤዛ ብቻ አይደለም!ከምንም ነገር በላይ...

እልህን የሚያጠፋ መልካም ንግግርን፣
ልቦናን የሚገራ እዝነትና ቅንነትን፣ ልፋቷን የሚያስረሳ ርህራሄን፣ትፈልጋለችና ተንከባከባት።


🎈
🎈ፍቅር ማለት.......

ፍቅር ማለት የአመታት ብዛት
አይደለም። አንዳንዴ አንድ ሠዉ እንደጋጣሚ ህይወትህ ዉስጥ ይገባል.

☞በዉስን ጊዜዎች ዉስጥ ልብህን ይገዘዋል የልብህ ንጉስ ይሆናል።

☞ከሱ በላይ መኖር አልችልም እስክትል ድርስ ለህይወትህ አላስፈላጊ ሁኖ ታገኘዉአለህ

ፍቅር_ማለት_የልብ_መገናኘት_እንጂ
የእድሜ ብዛት አይደለም..!!

      ✍ ሀያት ቢንት ከድር
✍አንድ ባልና ሚስት ነበሩ .....

ሴትየዋ ሙያ ሚባል ነገር አልፈጠረባትም ሁልጊዜ ንፍሮ እየቀቀለች ነው ምታቀርበው እሱም በጣም ከመልመዱ የተነሳ እንግዳ እንኳን ሲመጣ “እስቲ ያን እጅ ሚያስቆረጥም ንፍሮ ቀቅይላቸው” ነው ሚለው።

አንድ ቀን ታድያ ይቺ ሙያ የሌላት ሚስቱ ጥላው ትሄዳለች ። እጅግ በጣም መጎዳቱን ያዩት ጎረቤቶቹ ሌላ ሚስት ያመጡለታል ። እሷንም ባገባ በመጀመርያው ቀን የተለያየ አይነት ምግብ ሠርታ ቡፌ ደርድራ ታቀርባለች።
ይሄ ምንድነው? ይላል በመደነቅ፤ እርሷም ምግብ ነዋ ትለዋለች። በጣም እየተገረመ “ለካ እንደዚህም አለ” እያለ እስኪጠግብ ከበላ በኋላ በሩን ዘግቶ በአለንጋ ይገርፋት ጀመር።

ጩኸቷን የሰሙ ጎረቤቶች ተሯሩጠው ይመጡና “ምን ሆነሃል? ሚስት እንድትሆንህ እንጂ እንድትደበድባት አይደለም’ኮ ያጋባንህ ! ይሉታል። እሱም “እስከዛሬ ድረስ በንፍሮ ስቀቀል የት ነበረች  አለ ይባላል። ብዙዎቻችን አዲስ ለውጥ የሬት ያህል ይመረናል ።

 
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
مشاري البغلي - تلاوات خاشعه
👉 የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰〰

✅በቁረአን ፍቅር ልባችንን ማስዋብ!!

➧ቁርአንን መውደድ ተናገረው አካል አላህን እንደ መውደድነው።

👉አብደላህ ብን መስዑድ ረድየሏሁ አንሁ እንድህ ብሏል:-

➧አላህ መውደዱን ማረጋገጥ የፈለገ ሰው ወደ ቁረአን ነፍሱን አቅርቦ ይመዝናት።

👉አንድ ሰው ቁርአን የአላህን ቃልነው ቁረአንን ከወደደ በእርግጥ ም አላህን ወዷል።

➧የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድናቸዉ ይቀላቀሉን➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ፍቅር በትክክለኛው በር ወደ ልብ ካልገባ ጊዜ ጠብቆ ይወጣል ትክክለኛውን የልብ በር መክፈት የሚችለው ቁልፍ ደግሞ ኒካህ ነው።

መንቁል..!


እደሩ..........🎈
Audio
أَيْنَمَا تَكُونُوا يُدْرِككُّمُ الْمَوْتُ وَلَوْ كُنتُمْ فِي بُرُوجٍ مُّشَيَّدَةٍ ۗ وَإِن تُصِبْهُمْ حَسَنَةٌ يَقُولُوا هَٰذِهِ مِنْ عِندِ اللَّهِ ۖ وَإِن تُصِبْهُمْ سَيِّئَةٌ يَقُولُوا هَٰذِهِ مِنْ عِندِكَ ۚ قُلْ كُلٌّ مِّنْ عِندِ اللَّهِ ۖ فَمَالِ هَٰؤُلَاءِ الْقَوْمِ لَا يَكَادُونَ يَفْقَهُونَ حَدِيثًا

ÂŤ t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሺ ናት💧


القارئ: شريف مصطفى


''ቁርዓን ብቸኛዉ የልብ መርጊያ መደሀኒት ነዉ''
Audio
አላህ ካፊር ያላቸውን ከሀድያን፦

👉ክርስቲያን ወንድሞቻችን
👉የሰማያዊ እምነት ተከታዮች
👉ክርስትያን ወገኖቻችን

በማለት ለሚያሽቃብጡት ቆንጆ መልስ

ሚገርመው እኛን አህዛብ መናፍቃን ብለው እየጠሩን በዛ ላይ ካፊር መሆናቸውን እየታወቀ መሪ ነው ኡስታዝ ነው ተብየው ግን ወንድሞቻችን ይላቸዋል። ከነሱ ጋር አብሮ ዱአ ያደርጋል። የነሱን ዱአ አሚን ብያለሁ ይላል።

🎙ሸይኽ ሙሐመድዘይንحفظه الله

t.me/https_Asselefya1
🍃 ✍️ተርቢያ 🍂🌸

۞ ኡኽቲ....የልጆችሽ የመጀመሪያ መድረሳ አንቺ እንደሆንሽ ታውቂያለሽን...!?? አዎ አንቺ ራስሽ ነሽ...

۞ ልጆችሽ አንቺን ያያሉ... ወደ አንቺ ይሮጣሉ...ይሄኔ ካንቺ የሚጠበቀውን ነገር ልትቸሪያቸው ግድ ይሆናል...

አዎ ካንቺ ብዙ የሚጠበቁ ነገሮች አሉ

۞ የالله ቃል መመሪያችን የሆነውን ቁርዓን ልታስተምሪ የረሱልን ሱና ለልጆችሽ ልታሰምሪ ግድ ይልሻል..

۞ አዎ ኡኽታ ልጆች የሚያዩትን ይመስላሉ...ስትፅፊ ሲያዩሽ ነው ለመፃፍ ሲያስቡ ደብተርሽን የሚቀዱት...አዎ ስትቀሪ ሲያዩሽ ነው ኪታብሽን ለማንሳት የሚታገሉት...

۞ አዎ ዓዚዘቲ...በቻልሽው ታገይ ከልጅነት ጀምረሽ ,,,በኢስላማዊ አለባበስ አስውበሽ,,በዕውቀት ራስሺን አንፀሽ,,አስተምሪ ደግሞ ለልጆችሽ,,ነገ ስትሞቺ ከፍ እንዲል ደረጃሽ,,ሷሊህ ደግ ሆነው ዱዓ እንዲያደርጉልሽ,,,

۞ በዚህ ላይም ሶብር ግድ ነው ልጅን በተርቢያ ማሳደግ ትግል ይጠይቃል...!!! ኢስቢሪ ያ አመ
ተ ሏህ...
منقول
𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
👉እዉን ቁርአን የአላህ ንግግር አይደለምን    ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰〰➖ ✅ ክፍል  ➁ ➾🍃ከምላስ የሚወጣው ያን አመላካች እንጂ በሐቂቃ ንግግር አይደለም” ማለቱ ነው በግርድፉ። ➾🍃በዚህ ስንኝ ሾር ኢብኑ ሐዝም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “የዚህ ስንኝ ገጣሚ እርጉም ነው፣ የተረገመ! የዚህን ክርስቲያን ንግግር በአላህ - ዐዘ ወጀል - ዲን ላይ ማስረጃ ያደረገም እንዲሁ እርጉም ነው! የተረገመ።” ቀጥለውም…
👉እዉን ቁርአን የአላህ ንግግር አይደለምን
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

✅ ክፍል  ➂
{ إِنَّهُۥ لَقَوۡلُ رَسُولࣲ كَرِیمࣲ }

“እርሱ በርግጥም የክቡር መልእክተኛ ቃል ነው።” [አተክዊር፡ 19] [አልሐቃ፡ 40

☞በሱረቱ ተክዊር ላይ የተገለፀው መልእክተኛ ጂብሪል ሲሆን በሱረቱል ሐቃ ላይ ደግሞ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم ናቸው። ይህም አንዱን መዞ ሌላኛውን በመተው “የዚህ ንግግር ነው” የሚልን አካል ቅርቃር ውስጥ የሚከት ነው። ከዚህ ቅርቃር መውጫው ለቁርኣኑ ሙሉ በሙሉ እጅ መስጠት ብቻ ነው። ይህንን ቁርኣናዊ መልእክት አጣሞ የሚጠቀም ሁሉ ልቡን ለሐቅ ከፍቶ በቅንነት ቢመለከት ኖሮ ጥቂት አንቀፆችን አለፍ ብሎ ቁርኣን የፈጣሪ ቃል እንደሆነ ፍንትው ብሎ ተገልፆ ያገኘው ነበር።

{ تَنزِیلࣱ مِّن رَّبِّ ٱلۡعَـٰلَمِینَ }

“ከአለማቱ ጌታ የተወረደ ነው።” [አልሐቃህ፡ 43]
ደግሞም ጂብሪል መለክተኛ እንጂ ሌላ አይደለም። የመልእክተኛ የስራ ድርሻ ማድረስ ብቻ ነው።

{  وَمَا عَلَى ٱلرَّسُولِ إِلَّا ٱلۡبَلَـٰغُ ٱلۡمُبِینُ }

“በመልእክተኛውም ላይ ግልፅ ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትም።” [አኑር፡ 54]

☞ቁርኣኑ ተጠብቆ እንደደረሰ ለማመላከት የሸይጧን ሳይሆን የመልአክ፣ የጠንቋይና የገጣሚ ሳይሆን የመልእክተኛ ቃል እንደሆነ ተገለፀ።

☞ከአስተላላፊነታቸው አንፃር ብቻ ሲታይ አንድ ቦታ የጂብሪል፤ ሌላ ቦታ የሙሐመድ صلى الله عليه وسلم ንግግር ተብሏል። እንጂ ቅዱሱ መንፈስ ጂብሪል ተቀባይ እንደሆነ እንዲ ፍንትው ብሎ ተቀምጧልኮ፡

{ قُلۡ نَزَّلَهُۥ رُوحُ ٱلۡقُدُسِ مِن رَّبِّكَ بِٱلۡحَقِّ}
‘ቅዱሱ መንፈስ በእውነት ከጌታህ አወረደው’ በላቸው። [ነሕል፡ 102]

☞ ልብ በሉ! የጂብሪል የራሱ ንግግር ሳይሆን ከአላህ ተቀብሎ ያወረደው እንደሆነ በግልፅ እየተነገረን ነው። ከዚህ በኋላ ልብ የሚያንሸራትት ሞገደኛ ቢኖር አላህ ቅናቻን እንዲያድለው ዱዓእ ከማድረግ ውጭ ምን እንላለን? በቃ! የጂብሪል ሚና ይሄ ነው። ተቀብሎ ማስተላለፍ! አላህ እንዲህ ይላል፦

{ وَإِنَّهُۥ لَتَنزِیلُ رَبِّ ٱلۡعَـٰلَمِینَ} { نَزَلَ بِهِ ٱلرُّوحُ ٱلۡأَمِینُ  }{ عَلَىٰ قَلۡبِكَ لِتَكُونَ مِنَ ٱلۡمُنذِرِینَ }

እርሱም በእርግጥ ከአለማት ጌታ የተወረደ ነው። ታማኙ መንፈስ አወረደው።  ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትሆን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረድነው)። [ሹዐራእ፡ 192-194]

✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል...........

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy