💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሀያእ  ከኢማን ነዉ......!!
አቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
🎈ሀያእ ከኢማን ነው........!!
➖〰➖〰➖〰➖〰


☞ ሀያእ ሲወሳ ሴት ልጅ አብራ ትወሳለች!!
☞ ሀያእ ከሌለህ የፈለከውን ስራ ነገር ግን ትመነዳዋለህ !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/12229
t.me/https_Asselefya1/12229
የማይካድ እውነታ👌

ሴትን ልጅ ዲንና ስርአት እንጂ
  ምንም ነገር ቆንጆ አያደርጋትም። ،

منقول
አንዳዴ...

ዝም ብለዉ የሚያስቁን ነገሮች ይገኛሉ!

በፈገግታ እደሩ ¡
« አጥልም ኒቃቧን ⓵»
« አቡ ዑበይዳህ» ሶላሁድን
❝ አጥልም ኒቃቧን  ⓵ ❞
➖〰➖〰➖〰➖

🎙«በአቡ ዑበይዳህ» ሶላሁድን

𝐓𝐞 ~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
« አጥልም ኒቃቧን  ⓶»
« አቡ ዑበይዳህ» ሶላሁድን
❝ አጥልም ኒቃቧን  ⓶ ❞
〰➖〰➖〰➖〰➖

🎙«በአቡ ዑበይዳህ» ሶላሁድን

𝐓𝐞 ~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንዳዴ......

ለራሳችን ስንኖር ነፃነት ይሰማናል! እናም ቅድሚያ ለራሳችን ትኩረት እንስጥ! ለራሳችን ብርቱ ከሆን የሚጎዳንም የለ አሸናፊዎች ነን!!

𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
Audio
للقارئ: خالد الجليل

🎈ጣፍጭ ቁርአን ግብዣ
ወንዶች ለአጅነብይ ሴት ያላቸዉ መልካምነት እና ትህትና ለኒካህ ሚስታቸዉ ቢያደርጉት አንድም ትዳር ባልፈረሰ ነበር!!

منقول
𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
አጭርና ጠባብ ልብስ ከመልበስ ተቆጠቢ

📍ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

«ሴት ልጅ የአካል ቅርፅዋን የሚያሳይ ጠባብ ልብስ ከባሏ ውጪ ለማንም መልበስ የማይቻል መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። እንዲህ አይነቱ ልብስ ከባሏ ውጪ ሴቶች ባሉበትም እንኳ ቢሆን መልበስ አይፈቀድላትም። ምክንያቱም ለሌሎች መጥፎ አርአያ ትሆናለች። እሷ ጠባብ ለብሳ ሲያይዋት በዚህ ላይ ይከተሏታልና።»

📚 المنتقى  (ŮŁ / ٥٧ٌ - ٥٧٧)

𝐓𝐞 ~ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆ከ ቃሪእ ሸይኽ ዐብዱላህ ካሚል ገጠመኞች በጣም ያሳቀኝ! አላህ ማረፊያውን ጀነት ያድርግልት!
رحمه الله وأسكنه فردوس الأعلى
~
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ያን ሰለፍይ ጀግና

የለውም ጥርጥር በኢስላም ጎዳና፡
በአሏህ ያመነው ከልቡ ነውና፡

በደሊል የቆመው በሀቁ እንደፀና፡
ጥሩልኝ ያንን ሰው ያን ሰለፍይ ጀግና፡


🎈
Audio
تلاوة من صلاة الفجر اليوم في مسجد آل ثامر جدة
♨️ ትግሬ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ ስልጤ፣ ሀደሬ፣ ወለኔ፣ … አረብ፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ እና
የመሳሰለው ሁሉምየዘር ሀረጋቸውን ወደላይ ሄዶ ሄዶ ከሰው ልጆች አባት ነብዩላህ አደም (አለይሂ ሰላም) ውጭ አይደለም፡፡ አደም ደግሞ የተፈጠረው ከአፈር ነው፡፡ ከአፈር የተፈጠረው የሰው ልጅ ደግሞ ሲሞት ወደ አፈር ይመለሳል፡፡

🎈 ታድያ ለምን ይሆን ዘሩን እንዲህ የሚመፃደቅበት እና አንዱ አንዱን የሚያንቋሽሽበት?የፍጡራን ሁሉ ፈጣሪ፣ ብቸኛው አምላክ አላህ የሰው ልጆች የሚለያዩት ለእርሱ ባላቸው ፍራቻ ብቻና ብቻ እንደሆነ እንዲህ ሲል ይነግረናል፡፡

يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَٰكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَٰكُمْ شُعُوبًا وَقَبَآئِلَ لِتَعَارَفُوٓا۟ ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ ٱللَّهِ أَتْقَىٰكُمْ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ


እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡

🎈አንድ አምላክ ዘንድ የሰው ልጆች የሚበላለጡት እሱን በመፍራታቸው ብቻና ብቻ ነው፡፡ለአእምሮ ባለቤቶች ይህ ትልቅ ትምህርት አለበትና ዘረኝነትን ሁላችንም እንራቀው፡፡

منقول
https://t.me/https_Asselefya1
ይድረስ ለት/ት ሚኒስቴር
Daru tewhid
ኡስታዝ ሳዳት ከማል

ሚኒስከርት አድርጋ ስትገባ ምንም ካላላቹ ሒጃብ ስትለብስ ለምን ትቃወማላቹ?

t.me/Darutewhide