✍️ከወንጀል አትጠራምና ተውበትን አብዛ!!
📍قال الشيخ صالح الفوزان :
لا أحَد يَسْلَم مِن المعاصي ،
ولكِن بابُ التوبة مفتُوح ولله الحمد .
ሸህ ፈውዛን (حفظه الله) እንዲህ ይላል።
📚(إغاثة اللهفان - ١٨جمادى الأولى١٤٣٩)
https://t.me/https_Asselefya1
📍قال الشيخ صالح الفوزان :
لا أحَد يَسْلَم مِن المعاصي ،
ولكِن بابُ التوبة مفتُوح ولله الحمد .
ሸህ ፈውዛን (حفظه الله) እንዲህ ይላል።
ማንም ሰው አላህን ከማመፅ (ከወንጀል) ሊጠራ አይችልም። ነገር ግን ለአላህ ምስጋና ይገባውና ወደርሱ እንመለስ ዘንድ የተውበት በር ክፍት አድርጎልናል።
📚(إغاثة اللهفان - ١٨جمادى الأولى١٤٣٩)
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሰበር!
~
ሰዑዲያ ዒድ ነገ ጁመዐ እንደሆነ አውጃለች። [ምንጭ:- አሰዑዲያ የዜና ወኪል https://twitter.com/SaudiNews50/status/1649070246681104386?t=gjVElwU_nLMs-1Vy-cEDSg&s=19
]
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል።
=
ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፦
{ وَٱلۡقَمَرَ قَدَّرۡنَـٰهُ مَنَازِلَ حَتَّىٰ عَادَ كَٱلۡعُرۡجُونِ ٱلۡقَدِیمِ }
"ጨረቃንም የመስፈሪያዎች ባለቤት ሲሆን እንደ ዘንባባ አሮጌ ቀንዘል እስኪሆን ድረስ (መሄዱን) ለካነው።" [ያሲን፡ 39]
የጨረቃ መስፈሪያዎች የተባሉት በየ ወሩ ለ 28 ቀን የሚያልፍበት ቆይታ ነው። ቀጭን ሆና ጀምራ እያደገች ትሄድና ሙሉ ጨረቃ ትሆናለች። እንደገና እያነሰች ሄዳ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ልክ እንደ ደጋን የጎበጠ የተምር ቀንዘል ጎብጣ ትቀጥናለች። በመጨረሻ ትጠፋለች።
ወሩ 30 ቀን ሲሆን ጨረቃ ለ 2 ሌሊቶች ትደበቃለች (አትታይም)። ወሩ 29 ቀን ሲሆን ደግሞ ለ 1 ሌሊት ትደበቃለች።
ኢስላማዊው የቀን መቁጠሪያ የጨረቃን እንቅስቃሴ መሰረት ያደረገ ነው። ስለሆነም ዘካ የሚወጣው፣ የልጆች ለአቅመ መጠን መድረስ የሚወሰነው በጨረቃ አቆጣጠር መሰረት ተሰልቶ ነው። በጨረቃው አቆጣጠር አንድ አመት 354 አካባቢ ቀናት ሲኖሩት የፀሐዩ አቆጣጠር ደግሞ 365 አካባቢ ቀናት አሉት። ስለዚህ የ 11 ቀን ልዩነት አለ ማለት ነው።
ማስታወሻ፦
አንዳንዶች የጨረቃን መውጣት ስንከታተል "ጨረቃን ታመልካላችሁ" እያሉ ይከስሳሉ። ለነዚህ አላዋቂዎች የምንላቸው እናንተ የፀሐይን እንቅስቃሴ መሰረት ያደረገውን መቁጠሪያ የምትጠቀሙት ፀሐይን ስለምታመልኩ ነው እንዴ? ለምን በራሳችሁ ላይ ትተኩሳላችሁ?
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
https://t.me/https_Asselefya1
ዉድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ዒዲኩም ሙባረክ አላህ መልካም ስራችን ይቀበለን መልካም ዒድ ይሁንላችሁ!https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝗔𝗟-𝗠𝗨𝗛𝗔𝗝𝗜𝗥 𝗔𝗣𝗣 ™
ٰ
يا مـــــن أتـمّ الشـهــر يعبــد ربّــهُ
بُشراك بعد الصّدق إنَّ اليَومَ عيدْ .
https://t.me/almuhajir_app

لقاء[56 من 93] ما الحكم إذا صادف يوم الجمعة يوم العيد؟!! الشيخ ابن…
فضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين
▪︎ما الحكم إذا صادف يوم الجمعة يوم العيد؟
🎙 فضيلة الشيخ محمد صالح العثيمين رحمه الله
https://t.me/https_Asselefya1
🎙 فضيلة الشيخ محمد صالح العثيمين رحمه الله
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
ረመዷን ስለተለየኸን አዝነናል‼️
አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!
በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።

የዒድ ተክቢራ
በዚፍር ኢብኑ ራሺድ ድምፅ
➭ተክቢራ
➧ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው
《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🎈አህቶች ጥንቃቄ‼️
☞በዒድ ቀን እጃችሁ ጫማችሁ ጎናችሁ
ካሜራ እየቀረፃችሁ መዋል ይቅር ያ ጥፍታችሁ ሳይቀር ደግሞ በሚድያ መለጠፍ ይቅር!
☞ፎቶ መነሳት ሀራም ነዉ። ሁሉንም እንጂ እግር ጎን ጫማ ሲቀር የሚል መረጃ የለም።
☞አላህን እንፍራ!!
☞የራሳችን ጥፍት አልበቃ ብሎን በሚድያ እየለጠፍን ሰዉን አዛ አናድርግ!ከፊትና ራሳችንን እንጠብቅ
✍️Umu Useymin

◾️አስተውል‼️
〰〰〰〰〰
🎈ረመዷን በፍጥነት መሄዱና ማለቁ ብቻ ሳይሆን በዛው ልክ አንተም በፍጥነት ወደ ቀብር እየቀረብክ መሆኑንም ጭምር አስታውስ‼️
🎈እያንዳንዱ ቀን ማለት እድሜህ ነው። አንድ ቀን ባለፈ ቁጥር ከድሜህ አንድ ቀን ተቀንሶ አንድ እርምጃ ወደ ሞት እየገሰገስክ መሆኑን እወቅ።
✍️

📍ከረመዷን በኋላ አታፈግፍግ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦قَال الإمام ابن الجَوزي - رحمَه الله :
🎈ኢማም ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
«يَا مَن وَفَّى رَمَضَانَ عَلَى أَحسَنِ حَالٍ، لا تتغيّر بَعدَهُ فِي شوال»
🎈
📚 التبصرة (٢/١١٤)
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦قَال الإمام ابن الجَوزي - رحمَه الله :
🎈ኢማም ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
«يَا مَن وَفَّى رَمَضَانَ عَلَى أَحسَنِ حَالٍ، لا تتغيّر بَعدَهُ فِي شوال»
🎈
ረመዷንን ባማረ ሁኔታ የጨረስከው ሰው ሆይ ከረመዷን በኋላ ሸዋል ላይ አትቀያየር (በዛው ፅና)።📚 التبصرة (٢/١١٤)
https://t.me/https_Asselefya1
🎈قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله:
✍️ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ
📍ብዙ ምንዳ የሚገኝባቸው የመልካም ስራ አጋጣሚዎች ቢያልቁም መልካም ስራ ግን አያልቅም። ስራ የሚያልቀውና የሚቋረጠው አጀላችን ሲያልቅ ብቻ ነው።
📚لقاء الباب المفتوح
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ
📍ብዙ ምንዳ የሚገኝባቸው የመልካም ስራ አጋጣሚዎች ቢያልቁም መልካም ስራ ግን አያልቅም። ስራ የሚያልቀውና የሚቋረጠው አጀላችን ሲያልቅ ብቻ ነው።
📚لقاء الباب المفتوح
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تقبل الله منا ومنك
وعيدكم مبارك
جعل الله عيدكم مبارك
وعيدكم مبارك
جعل الله عيدكم مبارك
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈يوم فرح وسرور
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ..
وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ

ثلاث عبادات عظيمة عند نهاية شهر رمضان | الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه…
<unknown>
📍ثلاث عبادات عظيمة عند نهاية شهر رمضان !!
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صلاة العيد
للإمام ابن باز رحمه الله
للإمام ابن باز رحمه الله
اجمل تلاوة حجازية لن تجد مثيل لها
كن للخير داعيا
➧ኢማናችን እንዲስተካከል፣ ልባችን እንዲረጋና ህይወታችን እንዲስተካከል ከፈለግን ከቁርአን ጋር ያለንን ግኑኝነት ሊስተካከል ይገባል!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1