💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ይሰማል ሴቶች....!!

⇛ሸይኽ እንዳሉት ሴት ልጂ ጠባብ ልብስ ሴቶች አጠገብም እመህረሞቿ አጠገብም መልበስ አይፈቀድላትም።


⇛ዉጭ ላይ ተወጣጥረዉ እየተዉረገረጉ የሚሄዱትስ ምን እንበላቸዉ እ!?

አላህ ይምራቸዉ።


✍️ቢንት.....

t.me/abuUseyminabdurehman
ለሰዎች ኸይር ነገር በኢኽላስ እንደማሰራጨት የልብ እረፍት የለም ።

🎈መልካም ረፍድ...
ቁርአን ጁዝ ➁➂
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  ሃያ ሶስት

▪الليلة(23)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ያሲን አንቀፀ
28 እስከ ሱረቱል ዙመር አንቀፀ 31

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11921
🎈ከረመዷን በኋላ መቀጠል በትዕዛዝ ላይ...
ባል ስትመርጪ ከዲኑ ከስነ_ምግባሩ ጋር ወንዳ ወንድ እንድሁም ንፀህናዉን የጠበቀ ኮፍጣና ይሁን!!ጨርሻለሁ¡

🎈


𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
የሰማህም ስማ
ያልሰማህ አሳማ
ምሽቱ ይደምቃል በሱና ኡስታዞች
አያመረ ትውስታ ላስርቱ ቀናቶች
ሲተነትኑልን ሁሉም እያዳዱን
የጓዳና ኢፍጣር ቢድአ መሆኑን
ወሸትና ሀሚት አደጋ መሆኑን
የዘካተል ፊጥር ማብራሪያ መስማትን
ገብተህ ለማዳመጥ ጠብቅ ሰአትህን

https://t.me/AlihsanCharityAssociation
https://t.me/AlihsanCharityAssociation
↱ፈታዋ ቁጥር ➊❷❽↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
┊↷   አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ 

❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال

⓵-በረመዷን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ባሏ ሚስቱን እንድተገናኘው ቢያስገድዳት፤ ሚስቱ ላይ ቀዷ እና ከፋራ ይኖርባታልን??

⓶-
በተራዊህ ሶላት መካከል ዚክሮች ማለት ይቻላልን? ካልተቻለስ ዚክር በሚደረግባቸው መስጅዶች መስገድ ይቻላልን?

⓷-ፆምን ለመፍታት አስቦ ጉዞ መውጣት ይቻላልን?


⓸-ረመዷን መሆኑን ሳያውቅ /ረመዷንን ለመፆም ሳይነይት' ነገር ግን ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች ተቆጡቡ የዋለ'፤ በስተመጨረሻ ረመዷን መሆኑን ቢያውቅ ፆሙ ተቀባይነት አለውን?

🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❷❽

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

╭┈──── ••⇣⇣🍃
╰┈➢
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
ቁርአን ጁዝ ➁➃
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  ሃያ አራት

▪الليلة(24)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ዙመር አንቀፀ
32 እስከ ሱረቱል ፉሲለት አንቀፀ 46

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11940
☞ወንዳ ወንድ የሆነ ወንድ እራሱን ቤተሰቡን ያስከብራል!

🎈መልካም ረፍድ.....