💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
↱ፈታዋ ቁጥር ➊0❺↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
~አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال

❶.አንድ ሰው ሸሪአዊ እውቀትን ለመማር  ቤተሰቦቹን ሳያሥፈቅድ   ቢንቀሳቀስ እንደት ይታያል?? ቤተሰቦቹ ሼል እንዳግዛቸው የሚፈልጉ ከሆነ እና እነሱጋ ሆኖ ትምርቱን ለመማር የማይመች ከሆነ⸘

❷.ኪታብ በሪከርድ መቅራት እንደት ይታያል?? በሪከርድ ብቻ ቀርተው የሚያቀሩም አሉ ይቻላልን??

❸.የመንግሥት ሰራተኛን በተመለከተ  መንግሥት ለሰራተኞች የሚከፍለው ወለድ ከሚሰሩ ሰወች፣ሀራም ከሚሰሩ፣  ግብር ሰብስቦ ነው የሚከፍለው ለሰራተኞች  ይህ ነገር ታዳ ሀራም ይሆናል ወይስ አይሆንም  ??


🗒የፈታዋ/ ቁጥር ➊0➎

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

╭┈──── ••⇣⇣🍃
╰┈➢
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📝 العنوان : الإعتكاف في رمضان.

⌚المقطع مدتہ : ٥٨ ثانيۃ

🎥 فضيلة الشيخ د./ بدر بن علي العتيبي -حفظه الله-
__

📝Title : I'tikaaf (seclusion) in Ramadan.

⌚Timing : 58 Seconds.

🎥 Dr. Badr Bin Ali Al-Otaibi.
አንቺ ራስሽ እስከጠበቅሽ ድረስ ማንም አይነካሽ!!
እናም እራስሽ ጠብቂ!! መልካሙ ላይ ጠንክሪ መጥፉ ላይ እራቂ !!

✍️
☞ትጠነቀቂ ዘንድ !!
➖➖➖➖➖➖➖

እደዛማ ካልከኝ ለህቴ ልንገራት
መልካሙን ወፍቆ አሏህ ቢያገራላት

ብትጠነቀቀው ነገ ቢለይላት
ፂም የሚጋጥጠው ያ የወንድ አልጫ ነገ እንድለይላት

በምላስ ሰባብኮ እዳያታልላት
ስንት የወንድ አልጫ መኖሩን እድታቅ

ከምላስ ሽወዳ እንድትጠነቀቅ
ያ አህባሽ ብታይው ፁሙን ይጋጥጣል

ሶፍዬን ብታይው ፍትፍቱን ይውጣል

ኢህዋኑን ብታይው ወንበር ይገትታል
ሀጁሪን ብታይ ተአሱብ ይወዳል
ጀግና ሰለፍዬ ከነዚህ ይለያል
!!

✍𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐢𝐝𝐚
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Audio
Ringtone Maker
•°

🌱‏نصيحة للنساء اللواتي يشتغلن بصنع الحلوى في العشر الأواخر من رمضان

👤: الشيخ سليمان الرحيلي - حفظه الله-
ቁርአን ጁዝ ➀➈
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  አስራ ዘጠኝ

▪الليلة(19)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ
21 እስከ ሱረቱል ነምል  አንቀፀ 55

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11801
የአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ትምህርቶች በቴሌግራም የሚሰራጩት በዋትሳፕ በቅደም ተከተል ይለቀቃል ! መከታተል የፈለገ ወይም እስከዛሬ ያልተቀላቀለ ቢቀላቀል መጠነኛ በሆነ ሜጋባይት በየ ቀኑ ደርስ ይለቀቃል!ገብቶ መጠቀም ይቻላል።

☟☟
http://chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk

ወይም ☟☟
http://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg

✍️
☞የሆነ ኺላፍ ሲፈጠር በኡስታዞች መሀል የከሌ ተማሪ ነኝ እያሉ መወገን ግን ምንድነዉ እ ማለቴ የድን ተማሪዎች ነን አለቀ።ኡስታዞች በእዉቀታቸዉ ይተራረሙ እኛ መወገን ምን አመጣዉ። በተለይ አንዳድ ሴቶች አታጨብጭቡ የምር በኡስታዞች መሀል ኺላፊ ሲፈጠር ረድ ሲደራረጉ እኛ ዝም ነዉ ማለት ያለብን የአለ አቅማችን መሀል ገብተን ነገር አናቀጣጥል!!!


https://t.me/https_Asselefya1
☞የሱና እህቶቼ ሆይ ከጭፍን ወገተኛነት እራሳችሁን አርቁ!! ሰዉየዉ በቁርአን በሀድስ መዝኑት ዝም ብላችሁ ባማረ ድምፀ ስላስተማራችሁ እሱን አትንኩ አትበሉ!! ጥፍት ካለበት ማንም ይሁን ማን በቁርአን በሀድስ መታረም አለበት።

ጭፍን ወገተኛነት ኢኽዋኖች ሰፈር ቀረ እሺ!!
ማንንም በጭፍን ተከታይ ልንሆን አይገባም ።

☞ኢኽዋኖች ሰፈር ኡስታዜ እያልን ወግነን አልቅሰን ተከራክረን በቅቶናል። አልሐምዱሊላህ ረድ አድራጊ ኡስታዞች አላህ ያብዛቸዉ ረድ ባይኖር ስንቶቻችን ጭንፍን ተከታይ የኡስታዝ ተከራካሪ ሆነን ነበር በጭፍን ማለት ነዉ። አሁንማ የማንም ተከታይ አይደለን በቁርአን ሀድስ በሰለፎች አረዳድ ቀጥ ብሎ ከሄዴ እንማራለን አለዛ ወዳ ወድህ ወለም ዘለም የሚል ከሆነ አራግፈን እንጥላለን ። ሀቅ በዞረበት እንዞራለን!!


https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قد أقبلت العشر الأواخر فما أنتم فاعلون

الشيخ محمد مزيان حفظه الله
☞የዲን እጦት እና የመልካም ስነ-ምግባር ድርቀት

⇛ሶስት ሰዎች የዲን እጦት እና የመልካም ስነ-ምግባር ድርቀት አንድ ላይ ጠፍንጓቸዋል:-

1⇘ፂሙን ላጭቶ ፂም ባሳደጉ ወንድሞች የሚያሾፍ ጂል።

2⇘ተገላልጣ እየሄደች በተሸፈነች እህት ላይ የምታላግጥ ጂላጂል።

3⇘ባለጌ ሆኖ በጨዋ ላይ የሚሳለቅ ጂላንፎ።

https://t.me/Abulbuhari
የእምነት መሰረቶች .pdf
1.4 MB
☞የእምነት መሰረቶች ዝግጅት

✍ አቡል ቡኻሪ ሰዒድ ሙሳ


https://t.me/Abulbuhari
Forwarded from Sadat_Text_Posts
ትላንትም ዛሬም ነገም በአላህ ፍቃድ ከጠማማዎቹ ኢኽዋነል ሙስሊሚን እና ጠበቆቻቸው የጠራሁ ነኝ። አልሐምዱሊላህ።
https://t.me/SadatTextPosts
☞በሃገራችን ሲቆሙ፣ ሲቀመጡ፣ የሆነ ነገር ሲገጥማቸው "እናቴ ድረሽ" የሚሉ ብዙ ናቸው። ይሄ ነገር እንዴት ነው? በሰዑዲያ ታላላቅ ዑለማዎች በጋራ ፈትዋ የሚሰጡበት ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ይላል:—
"አንዳንዱ ሰው ሲቆም፣ ሲቀመጥ "እናቴ!" ማለቱ አይፈቀድም። ምክንያቱም የሩቅን ወይም የሞተን አካል በሆነ ጉዳይ ላይ እንዲረዳ መጣራት ነውና። ይሄ ደግሞ የሺርክ እምነት ነው። ስለሆነም ተውሒድን ለመጠበቅ እንዲሁም ከሺርክና ከመንገዶቹ ለመራቅ ሲባል ይህንን አነጋገር መተው ግድ ይላል።"


[ፈታዋ አለ፞ጅነቲ አዳ፞ኢማህ: 26/362]

ፈትዋውን የሰጡት ዓሊሞች:—

1/ በክር አቡ ዘይድ፣
2/ ሷሊሕ አልፈውዛን፣
3/ ዐብዱላህ አልጉደያ፞ን እና
4/ ዐብዱልዐዚዝ ኣሊ ሸ፞ይኽ

https://t.me/IbnuMunewor