💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🍁🍂


"ذهب الظمأ وابتلت العروق
وثبت الأجر إن شاء الله"
هذا
#الدعــاء ،، يقال بعد الإفطار وليس قبله

📓الشيخ سليمان الرحيلي

🍁🍂
ቁርአን ጁዝ ➀➅
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  አስራ ስድስት

▪الليلة(16)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ከህፍ አንቀፀ
75 እስከ ሱረቱል ጠሀ አንቀፀ 135

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11719
«ቁርአን መቅራት ያለዉ ደረጃ»
አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
🔖ቁርአንን መቅራት ያለው ደረጃ!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
ሰለፍይ ወንድሜ
ኑረድን አል አረቢ
▪ሰለፍይ_ወንድሜ__!!

በወጣትነትህ በእድሜህ ልምላሜ፡
አዛውንትም ስትሆን በሽምግልና እድሜ፡
በሀቅ ላይ ጠንክር ሰለፍይ ወንድሜ፡


🎙በኑረዲን_አል_አረቢ

(ሰኔ 22/2013
)

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
⍟ረመዷን የህይወታችን ትልቁ አጋጣሚ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

۞በዚህ ታላቅ ወር ብዙ የኸይር ድግስ ተደግሷል!!


↬የመልካም በሮች ሁሉ ክፍት ተደርገዋል!
↬መልካም ነገራቶች እጅግ የበዙ ሆነዋል
↬ትንሽ ሰርተን ብዙ የምናተርፍበት አጋጣሚ ተመቻችቷል!
↬አንድ መልካም ስራ በብዙ እጥፍ ድርብ ይባዛል!
↬አላህም ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለባሮቹ ቅርብ ሆኗል
!
↬ልመናችንም ለመቀበል ቃል ገብቷል!
↬ትልቁ ጠላታችን ሸይጧን ታስሯል
!
↬የጀነት በር ተከፍቶ የጀሀነም በር ተዘግቷል
ይህ ሁሉ ተደርጎልን እድሉን ተጠቅመን ሰበቦችን በማድረስ የዘልአለማዊውን ሀገር ጀነትን መውረስ ሲገባን ከነዚህ ሁሉ ኸይራቶች እራሳችን አርቀን እንገኛለን። ይህንን ትልቅ አጋጣሚ እንደዋዛ ችላ ብለነዋል።
ከዚህም አልፎ በሌላ ነገር ቢዚ እንሆናለን። በዛታታና በተራ ነገር ጊዜያችንን እንገላለን። ይባስ ብሎም በዚህ ወንጀሎች ሁሉ በሚማርበት ወር አላህን በማመፅ ወንጀል የሚሰበስብና ከኸይር የራቀ ብዙ ነው።
↛ጥቂት የሆኑ አላህ መልካም የወፈቃቸው
↛የእድሜያቸው ትንሽነት የተረዱ
↛የዱንያ ጠፊነት የተገነዘቡ
↛የዚህ ወር ትልቅነት የገባቸው
↛የዚህን ወር ቀናቶችና ሰአታቶች ውድነት ያወቁ ካልሆነ በስተቀር ሌላው በከንቱ ቀርቷል።


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
መጎረር
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

መሬት ላይ እየነጠሩ መሔድ

t.me/NABAWITUBE
አንዳዴ........

ከእዉቀት እና ከአደብ ባለቤቶች ጋር መጎዳኘት ከብዙ ነገሮች ይጠብቃል! አልሐምዱሊላህ

✍️
Audio
ياسلام على مثل هذه التلاوات-تلاوة مميزة جدا من سورتي التوبة ويونس

🎙 للشيخ د. عبدالله القرافي ليلة 13-9-1444هـ

𝐓𝐞«
t.me/https_Asselefya1
የጎዳና ኢፍጣር
Sadat
📛የጎዳና ኢፍጣር‼️

🎙ወንድም ሳዳት ከማል حفظه الله

t.me/SadatKemalAbuMeryem
✍️ኢኽላስ አልባ ስራ !!!
〰〰〰〰〰〰〰

ምን አይነት አቅል ነው ማስተንተን ያቃተው
እነዚያ ምስኪኖች ጎዳና ላይ ወድቀው
ረሃብ ጎድቷቸው የሚበሉት አጥተው
ሲፆሙ እየዋሉ በባዶ አንጀታቸው
እነሱን ማስፈጠር ነበር የሚቀድመው
ከጌታችን ዘንዳ አጅር የሚያስገኘው


መሰረት የሌለው የጎዳና ኢፍጣር
ማንም ሰው ያልሰራው ከኢኽዋኖር
በቀር እንደ ፈርድ ሁኖ ተያዘ መከበር


አቤት ክስረታችን ዋ አኼራችን
ምስኪን ተቀምጦ ሃብታም ማብላታችን
ጭራሺ ያልፆሙትን ደግሞም ካፊሮችን


እባካችሁ ሰወች ቁመን እናስተንትን
በአንድነት ሰበብ አይናድ ዲናችን
ኢኽላስ አልባ ስራ ምንጊዜም አይጠቅመን!

   âœ
ኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ተሲሀ ላይ በእህታችን ቢንት አሀመድ የተገጠመች!

https://t.me/+yo-I8KYGo4FjN2Q0
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ኢኽላስ አልባ ስራ !!! 〰〰〰〰〰〰〰 ምን አይነት አቅል ነው ማስተንተን ያቃተው እነዚያ ምስኪኖች ጎዳና ላይ ወድቀው ረሃብ ጎድቷቸው የሚበሉት አጥተው ሲፆሙ እየዋሉ በባዶ አንጀታቸው እነሱን ማስፈጠር ነበር የሚቀድመው ከጌታችን ዘንዳ አጅር የሚያስገኘው መሰረት የሌለው የጎዳና ኢፍጣር ማንም ሰው ያልሰራው ከኢኽዋኖር በቀር እንደ ፈርድ ሁኖ ተያዘ መከበር አቤት ክስረታችን ዋ አኼራችን ምስኪን ተቀምጦ…
✅ቁርአን

መዳኒቴ ለኔ ለልቤ መስከኛ
ጓደኛዬ ሆነ ተመራጭ አንደኛ
ሠው በመራቄ አልሆንኩም ብቸኛ
ከሁሉም የሚሻል አገኘሁ ጓደኛ
ወሬም አያሻኝም ሠው ነው ወረተኛ
ጨዋታም አልፈልግ ልሁን ቸልተኛ
በጌታዬ ቃል አገኘሁ መዳኛ
ከሡ ጋር ስታገል ውዬ የምተኛ
በውስጤ ሣይገባ የለኝም እረፍት
በፍቅሩ ተሸነፍኩ በውስጡ ይዘት
ሚያፅናኝ ተገኘ ለመጥፎው ቅዥት
መካሪ አገኘሁ ሚሠጠኝ እውቀት
ከእሡ ጋራ ሆኜ ጠላሁኝ ጥመት
ጥመት በመጥላቴ ጀመርኩ መስጋት
ሀቁን ሣልጠብቅ ሠባብሬ መቅራት
ደጋግሜ ያዝኩኝ ከእሡ ጋር ማውራት
እልህ ቢያስገባኝ እንባዬን ቢያስጨርስ
አልገባም ያለኝ አንጀቴም ባይርስ
መሸነፍ አልፈልግ ለሰይጣን ጉትጎታስ
የእኔ ፍለጎት አይድልም መጨረስ
ቂርአቱን ተግብሬ ከሷሊሆች መድረስ
ነው ፍላጎቴ ውስጤ እንዲታደስ‼️

🎙በእህታችን ኡሙ ኑህ የቀረበች!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+yo-I8KYGo4FjN2Q0
https://t.me/+yo-I8KYGo4FjN2Q0
من خصال ‌ شهر_رمضان⁩ أن الملائكة تستغفر للصائمين حتى يفطروا، والملائكة عباد مكرمون عند الله تعالى:(لا يعصون الله ما أمرهم ويفعلون ما يؤمرون)،فهم جديرون بأن يستجيب الله دعاءهم للصائمين حيث أذن لهم به.

📖 (مجالس شهر رمضان - ص10)